@corinthions: #CapCut #fyp #viral #trend #boring

not me
not me
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 October 2026 01:02:22 GMT
521
70
3
2

Music

Download

Comments

lightskinnnnnnn
isaiah :
bailey
2026-10-12 01:25:00
0
supermatchaluver
supermatchaluver :
2026-10-12 05:50:24
0
danny.stewart54
stewadan😴💨 :
[Crying]
2026-10-12 06:58:28
0
To see more videos from user @corinthions, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​በቤት ውስጥ ያለ ኦቭን በቀላሉ ሊያዘጋጁት የሚችሉት እጅግ የሚጣፍጥ እና በአፍ የሚቀልጥ የካራሜል ፑዲንግ አሰራር! 🍮😋 ​የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፡ ​ለካራሜል: 1/4 ብርጭቆ ስኳር ​ለፑዲንግ: 1 ብርጭቆ የዱቄት ወተት (100g) ​ለፑዲንግ: 2 ብርጭቆ የሞቀ ፈሳሽ ወተት (500ml) ​ለፑዲንግ: 1/2 ብርጭቆ ስኳር (100g) ​ለእንቁላል ቅልቅል: 6 ትላልቅ እንቁላሎች (350g) ​ለጣዕም: ጥቂት የቫኒላ ጠብታዎች ​የአሰራር ቅደም ተከተል፡ ​መጥበሻ ላይ 1/4 ብርጭቆ ስኳር በማድረግ በዝቅተኛ እሳት ላይ በማንቀሳቀስ ወርቃማ የካራሜል ከለር እስኪይዝ ማቅለጥ። ​የቀለጠውን ካራሜል አፋጣኝ ወደ መጋገሪያ/የፑዲንግ ማሰሮ ውስጥ አድርጎ ለብቻው ማስቀመጥ። ​በትልቅ ሳህን ውስጥ የዱቄት ወተት፣ ፈሳሽ ወተት እና 1/2 ብርጭቆ ስኳር በማድረግ እብጠት እስኪጠፋ በደንብ መምታት። ​ሌላ ሳህን ውስጥ 6ቱን እንቁላሎች በመምታት የቫኒላ ጠብታዎችን መጨመር። ​የወተቱን ቅልቅል በእንቁላሉ ላይ በመጨመር በደንብ አዋህዶ ማዘጋጀት። ​የተዘጋጀውን ፈሳሽ በማጥለያ (Strainer) በማጥለል ቀደም ሲል ካራሜል በተደረገበት ማሰሮ ውስጥ ማፍሰስ። ​ማሰሮውን በድስት ውስጥ ውሃ አድርጎ (በእንፋሎት) በዝቅተኛ እሳት ለ20 እስከ 30 ደቂቃ ማብሰል። ​ሲበስል አውጥቶ በማቀዝቀዣ ውስጥ (Refrigerator) በማቀዝቀዝ አቀራርሶ መመገብ! ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ፎሎ ማድረጋችሁን አትርሱ! ❤️ ​ ​#HanaKitchen #የምግብአሰራር #CaramelPudding #Flan #የቤትውስጥጣፋጭ

About