@eileenzhangggg: trying Mums in soho! #nyc #crumble #dessert

eileenzhangggg
eileenzhangggg
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 October 2026 02:50:06 GMT
533
40
3
0

Music

Download

Comments

mums.nyc
mums.nyc :
LOVEEE
2026-10-12 19:56:41
0
pigandcandy2
Jessie :
take me there
2026-10-12 05:27:30
0
glow.relation
Candelina/AY :
Your style is perfect for Seraphina 🤍 Message us for a collab!
2026-10-12 05:33:53
0
To see more videos from user @eileenzhangggg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#sad #RIP #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሞት ‎ልብ ሰባሪ ሃዘን  💔😭 🕯️🕯️🕯️ ‎ያሬድ ከጥበበኛው አባቱ ከአቶ ሃይሉ እስጢፋኖስ ‎ቃላት ከማይገልፃቸው የቤቱ ዋልታና ማገር ከእናቱ ‎ወ/ሮ ብርቄ ባይሴ በመንዝና ግሼ አውራጃ በመሐል ሜዳ ከተማ በ04  ቀበሌ ተወለደ። ‎እንደማንኛውም ህፃን በቄስ፣በአስኮላ1ኛ ደረጃና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ተከታትሏል። በትምህርቱም  ጎበዝ ነበረና የቀለሙን እንዲቀጥል ግፊት ቢደረግም። ‎ወደ ተግባሩ አዘወተረ ቤቱ ሙሉውን ለጥበብ የታደለ በመሆኑ ፍላጎቱ ተከበረ ቀጠለበት በለጋ አዕምሮው ከሱ የማይጠበቁ የማይታመኑ ድንቅ ድንቅ ስራዎችን በወርቅ እጁ ማበርከት ጀመረ። እንደዛሬው ውድድር በሌለበት ‎በኤሌክሪክ የሚሰራ አምበሳ አውቶብስን ከእነ ነፍሱ እንዲንቀሳቀስ አድርጎ ሰራው አጃኢብ ነው ። ስራውን ለማየት የሰፈርልጅ  ምሳ እንደሚበላ እንደ ዮንቨርሲቲ ተማሪ ተሰልፋ ወረፋ ሲደርሳት እያየች ትገረም ነበር። ‎ ‎ እንደዛሬ ሳይሆን አገር አቋራጭ አንበሳ አውቶብስ ለድፍን ኢትዮጵያውያን ባለውለታ ነበር። ትልልቅ ተፅኖ ፈጣሪ ምሁራኖችን፣ነጋዴዎችን ወዘተ በማፍራት ቀዳሚ ነው። ‎ያሬድንም ሽልማት ለመስጠት አ/ አ ወሰዱት ለሽልማት ከሄደ በኋላ  አዲስ አበባ  እጇን ዘርግታ ጥበበኛውን ተቀበለቺው።   ያሬድ ከተለያዩ ተግባረድ ት/ቤት በብቃት ተመርቋል።  ‎ብዙዎቻችን የኤሌክትሪክ መኪናና ባጃጅ፣ ሞተር አሁን ነው ብልጭ ያለልን ያሬድ ከ15 አመት በፊት ጠንቅቆ በተግባር ሰርቶታል ያውቀውማል ። ‎ ‎ በርካታ የእጅፈጠራ ስራዎችንም ጀባብሎ ብዙዎችን አስደስቷል አስደምሟል። ‎ያሬድ በማህበራዊ ህይወቱ ፍልቅልቅ ሳቂታ በቀላሉ ከሰው ተግባቢ ሲሆን። ለራሱ መኖርን አያውቅም ሁሉ ያሳዝነዋል በድንገት ላሳዘነው አይቶ  መስጠት ለፈለገው መስጠት ሳይችል ሲቀር ይበሳጫል እንባ አውጥቶ ያለቅሳል። ‎እሱ ጋር ብር ለሌለው  ማገዢያ እንጂ መኮፈሻ አይደለም። ‎ስለ ያሬድ በፅሁፍ መግለፅ ከባድ ልብ በተደጋጋሚ የሚያሰቃይ የሚሰብር ነው ። ‎ከጥበበኛው ሃይሉ እስጢፋኖስ ልጆች አስተዋይነትና ጠቢብነት ምረጥ ብትባል። የምትወዳቸው ነገሮችን ምረጥ ተብለህ የቱን አንስቼ የቱ ይቅር ብለህ አይን አዋጅ እንደሚሆንብህና ለመምረጥ እንደምትቸገረው ሁሉ። እዛም ቤት ትቸገራለህ በድፍረት እምትናገረው ግን  ያሬድን ቀዳሚ አድርገህ እንደምትመርጠው አልጠራጠርም። ‎ያሬድ ሃይሉ እስጢፋኖስ ‎ ሰው በጣም ይናፍቃል ይወዳል ‎ለሰው ትልቅ ክብር ነበረው ። ‎ሞት የማይቀር እዳ ነውና በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና በቤተሰቦቹ ብርቱ ክትትል ሲረዳ ቢቆይም መትረፈ ባለመቻሉ ዛሬ በ02/02/2019 ዓ.ም አርፎ ‎በአዲስ አበባ ሰሚት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት አርፏል። ‎ነፍስ ይማር!!! ‎ ‎ ‎ ‎የሃዘን እንጉርጉሮ   (ከብላቴናው መቲ) ‎
#sad #RIP #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሞት ‎ልብ ሰባሪ ሃዘን 💔😭 🕯️🕯️🕯️ ‎ያሬድ ከጥበበኛው አባቱ ከአቶ ሃይሉ እስጢፋኖስ ‎ቃላት ከማይገልፃቸው የቤቱ ዋልታና ማገር ከእናቱ ‎ወ/ሮ ብርቄ ባይሴ በመንዝና ግሼ አውራጃ በመሐል ሜዳ ከተማ በ04 ቀበሌ ተወለደ። ‎እንደማንኛውም ህፃን በቄስ፣በአስኮላ1ኛ ደረጃና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ተከታትሏል። በትምህርቱም ጎበዝ ነበረና የቀለሙን እንዲቀጥል ግፊት ቢደረግም። ‎ወደ ተግባሩ አዘወተረ ቤቱ ሙሉውን ለጥበብ የታደለ በመሆኑ ፍላጎቱ ተከበረ ቀጠለበት በለጋ አዕምሮው ከሱ የማይጠበቁ የማይታመኑ ድንቅ ድንቅ ስራዎችን በወርቅ እጁ ማበርከት ጀመረ። እንደዛሬው ውድድር በሌለበት ‎በኤሌክሪክ የሚሰራ አምበሳ አውቶብስን ከእነ ነፍሱ እንዲንቀሳቀስ አድርጎ ሰራው አጃኢብ ነው ። ስራውን ለማየት የሰፈርልጅ ምሳ እንደሚበላ እንደ ዮንቨርሲቲ ተማሪ ተሰልፋ ወረፋ ሲደርሳት እያየች ትገረም ነበር። ‎ ‎ እንደዛሬ ሳይሆን አገር አቋራጭ አንበሳ አውቶብስ ለድፍን ኢትዮጵያውያን ባለውለታ ነበር። ትልልቅ ተፅኖ ፈጣሪ ምሁራኖችን፣ነጋዴዎችን ወዘተ በማፍራት ቀዳሚ ነው። ‎ያሬድንም ሽልማት ለመስጠት አ/ አ ወሰዱት ለሽልማት ከሄደ በኋላ አዲስ አበባ እጇን ዘርግታ ጥበበኛውን ተቀበለቺው። ያሬድ ከተለያዩ ተግባረድ ት/ቤት በብቃት ተመርቋል። ‎ብዙዎቻችን የኤሌክትሪክ መኪናና ባጃጅ፣ ሞተር አሁን ነው ብልጭ ያለልን ያሬድ ከ15 አመት በፊት ጠንቅቆ በተግባር ሰርቶታል ያውቀውማል ። ‎ ‎ በርካታ የእጅፈጠራ ስራዎችንም ጀባብሎ ብዙዎችን አስደስቷል አስደምሟል። ‎ያሬድ በማህበራዊ ህይወቱ ፍልቅልቅ ሳቂታ በቀላሉ ከሰው ተግባቢ ሲሆን። ለራሱ መኖርን አያውቅም ሁሉ ያሳዝነዋል በድንገት ላሳዘነው አይቶ መስጠት ለፈለገው መስጠት ሳይችል ሲቀር ይበሳጫል እንባ አውጥቶ ያለቅሳል። ‎እሱ ጋር ብር ለሌለው ማገዢያ እንጂ መኮፈሻ አይደለም። ‎ስለ ያሬድ በፅሁፍ መግለፅ ከባድ ልብ በተደጋጋሚ የሚያሰቃይ የሚሰብር ነው ። ‎ከጥበበኛው ሃይሉ እስጢፋኖስ ልጆች አስተዋይነትና ጠቢብነት ምረጥ ብትባል። የምትወዳቸው ነገሮችን ምረጥ ተብለህ የቱን አንስቼ የቱ ይቅር ብለህ አይን አዋጅ እንደሚሆንብህና ለመምረጥ እንደምትቸገረው ሁሉ። እዛም ቤት ትቸገራለህ በድፍረት እምትናገረው ግን ያሬድን ቀዳሚ አድርገህ እንደምትመርጠው አልጠራጠርም። ‎ያሬድ ሃይሉ እስጢፋኖስ ‎ ሰው በጣም ይናፍቃል ይወዳል ‎ለሰው ትልቅ ክብር ነበረው ። ‎ሞት የማይቀር እዳ ነውና በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና በቤተሰቦቹ ብርቱ ክትትል ሲረዳ ቢቆይም መትረፈ ባለመቻሉ ዛሬ በ02/02/2019 ዓ.ም አርፎ ‎በአዲስ አበባ ሰሚት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት አርፏል። ‎ነፍስ ይማር!!! ‎ ‎ ‎ ‎የሃዘን እንጉርጉሮ (ከብላቴናው መቲ) ‎"""""""""""""""""""""""" ‎ያሬዴ ‎ግቡን እዲመታ ህልምና ምኞቴ ‎ላፍታ ሣትመረር ሣትርቀኝ ከፊቴ ‎ተሥፋዬ እዳይጨልም ልቤ እዳይረታ ‎አቅፈህ የምትመክረኝ ሁሌ እድበረታ ‎እንደ እናት እንደ አባት የሆንከኝ መከታ ‎አንተ ነህ ያሬዴ የነፍሤ ከፍታ ‎ ሳቂታው ተግባቢው የሆንከኝ አለኝታ ‎የግሌ መሸሺያ መመኪዬ ክብሬ ‎የህይወቴ ቅመም የብርታት ሚሥጥሬ ‎አንተ ነበር እኮ ሁሉም ያውቃል አገር ‎ለዚህ ያበቃሃኝ ሆነህ ዋልታ ማገር ‎ከጎኔ ብትርቅ መች እረሣሀለሁ ‎ሁሌም ከልቤ ነህ አሥታውሥሃለሁ ‎እናትም አባትም የሆንከኝ ወንድሜ ‎የጥበብ አክሊሌ የተስፋ ቀንዲሌ ‎ለካ መለያየ ድኛለሁ እያሉ ለካ እንዲህ ነው እንዴ? ‎ ነፍሥህን በአፀደ-ገነት ያኑርልኝ !!!!!!!!! ‎ለቤተሰቡ፣ለወዳጅ ዘመዶቹና ለጓደኞቹ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥ!!

About