@mengedegnaw99: መስጠት ልብን እንጂ እድሜን አይፈልግም በደብ copy link አድርጉት ቫይራል ይውጣ #መንገደኛው_ከሸዋሮቢት #ርህራሔ #ሰብአዊነት #humanity #ጓደኝነት_እውነት_ፍቅር_እምነት❤👭

📷መንገደኛው ከሸዋሮቢት 📱📷{ሙሉ ሸዋ🦅}
📷መንገደኛው ከሸዋሮቢት 📱📷{ሙሉ ሸዋ🦅}
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 05:16:35 GMT
67373
7127
234
1069

Music

Download

Comments

yemaram211
14 ሚዲያ :
ከመፅሀፍ በላይ ከሰዎች የምንማረው የህይወት እውቀት እጅግ ጥልቅ ነው። ይህንን ውብና አስተማሪ እውነት ስላጋራኸን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2026-10-12 05:32:02
87
mazarot1
ፓሌሮዳ :
Camera Manu adnakih Negn
2026-10-12 11:04:35
0
fiqir096
እናቴ ማርያም ናት⛪💒☨✟✝✞💯 :
እደኔ ደጋግሞ ያየ😭😭😭
2026-10-12 07:48:42
34
astikokeb1221
asti :
ስለ ማርያም ብሎ የሚኖር ልጅ ስለ ማርያም ሲሉ ሰምቶ ማለፍ አልቻለም “ስሟ ስንቅ ነው እመቤቴ አንድ እንጀራ አልያዝኩም ስወጣ ከቤቴ”
2026-10-12 07:42:50
75
tigest.beyene5
ውሸታም ሁነኩ እኔ :
yena worki ye maryma seami tetrito melafi aychelmi 🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 10:16:42
1
natani5645
Natani :
fetari yisthi
2026-10-12 07:00:13
0
tsegawabe
esrael tse :
ልጅቱን እንርዳው አድራሻውን
2026-10-12 08:23:22
15
user6073653235263y
الحمدلله :
የኔም ልጆች መንገድ ሲሄዱ ካልሰጠን ነው የሚሉት ትልቋ ልጄ በተለይ ሰው የሰጣትን አጠራቅማ ትሰጣለች የምትመኝው ሚሲኪኖችን ሰብስባ ማኖር ነው ምኞቷን አላህ ያሳካላት🤲
2026-10-12 08:23:21
19
aphreme.amare
🔐💚➓aphrem amare :
ቆሎ ተማሪነቴ እወደዋለሁ[Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-12 06:51:49
6
zemariabinet12
✝️finot tube zemari.abinet🇪🇹 :
አስደናቂ ነው 🥰
2026-10-12 05:34:59
4
tigist6235
ቲጂ ወሎየዋ :
የኔ ምርጥ እንኳንም ወንድሞቼ የቆሎ ተማሪ ሆነው አደጉ ዛሬ ዳቆን መሪጌታ ቄስ ናቸው አምላኬ ጠብቅልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንባዬ ሙልት አለብኝ
2026-10-12 06:35:00
15
abesachew
incredible :
ምን እንደምፅፍ አላቅም ውስጤ አዝኗልም ተደስቷልም ማርያምን ልጁ ሳይኖረው ለሰው የሚራራበት ሁኔታ ያሳዝናል የሚያስደስተኝ ደሞ ሁሉም መጥፎ ሰው እንዳልሆነ ሳስብ ነው አንተንም አመስግኛለሁ
2026-10-12 07:10:37
6
.poultry.farm7
ሳሱ $$ ኩኩ $$ :
የዛሬው ካሜራህ የሚገርም ነው ልቤን ነው የነካው
2026-10-12 06:19:23
7
abeniortho19
👑ABENI ORTHO🇪🇹📸🐐 :
ewyyyy 🥺
2026-10-12 05:56:45
2
befekadu179
befekadu :
የመማር ትርጉሙ ይሄ ነው
2026-10-12 08:48:44
1
derash.babaw4
𝕛𝕠 🦅 :
respect
2026-10-12 05:23:40
1
yiheyismekonen
temu2112 :
ንፁህ ልብ ያለው ልጅ የአዛኝቷን ስም ስንቅ አድርጎ እሱም አዛኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-12 07:37:46
3
yadamzer01
ዳርክ 🖤 :
አንዳን ነገሮች ከአይምሮ በላይ ናቸው የኔ ወንድም ትልቅ ትምርት ነው ያስተማርከኝ ልቦናህን አይለውጠው
2026-10-12 05:58:25
6
user3639780266717
desi :
ልጽፍ አልኩና ቃላት አጠረኝ
2026-10-12 08:09:37
2
bereket.emaw
𝙗𝙚𝙠𝙞®ውድእናቴ {መዝ. 135} 🇸🇦 :
🥺🙏❤
2026-10-12 05:49:43
3
byhonm.ysakal
wende :
egziyabihern betam betam ygermal
2026-10-12 05:22:59
2
tegegn125
Tegegn Ye 12 lij :
አይ አንች አለም 😭😭😭😭😭😭
2026-10-12 06:55:17
2
allahiloveyou357
They will be lucky. :
አንተም ልጁን ብረዳው ምን ነበር
2026-10-12 08:12:48
2
user2031401928288
1621🙏🙏🙏 :
የኔ አባት አስለቀሰኝ😥😥 ምናለ ለሁላችን እንዲህ ሩሩህነትን ቢያድለን!
2026-10-12 08:09:36
2
coco.yemarym
1233 :
በወጣዉ እግዚአብሔር ይሙላበት
2026-10-12 09:15:27
1
To see more videos from user @mengedegnaw99, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About