@abieyuel:

Abi Eyuel
Abi Eyuel
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 08:09:02 GMT
244368
49775
429
2216

Music

Download

Comments

feyduahm
feydu :
180,000 ስልክ የተወሰደብኝ እኔስ ምን ልበል
2026-10-12 10:11:15
211
aevdraya
shasho shasho :
ማንቺስተር ዩናይትድ 3 ነጥብ የሚመጣለት በሞተረኞች ነዉ እንዴ ???????😁😁😁😁
2026-10-12 08:58:15
670
fasilzerihunteka
Fåśìŀ ØĐëğāāŕđ :
ሰልክ ሲመነትፈ ፌር ነዉ?
2026-10-12 13:41:24
20
sadamodegaard1
sadam123 :
ፍትህ ለሞተረኞች
2026-10-12 08:22:20
864
user6098167814321
ሙሴ :
ሞተር ሲቆም የስልክ ስርቆት ይቀንሳል
2026-10-12 14:28:30
44
nan_1982198932
Focus :
6 gize new Beka yalekew
2026-10-13 11:41:31
0
user7066830240315
ናቷ እናቱን ናፋቂ 😎😎😘 :
በዩናትድ አቢ ሲልክ በሞተረኛች መጣክ 😂😂
2026-10-12 08:22:21
89
sola.06.16
viladmir sola :
man unitd 5 cheweta kashenefe yseralu
2026-10-12 20:38:31
0
yabaaa4
Yuba aaaa :
fitsh mndnew
2026-10-12 20:03:27
0
dagnem555
Dagnemeku555 :
በነካ እጃችሁ ለማንቸም ድምፅ ሁኑ
2026-10-12 10:22:39
87
ya.man161
ya man :
city after game
2026-10-12 09:06:16
12
berhanu_asaye
Berhanu :
ድምፅ መሆንህ ነዉ😁
2026-10-12 12:51:43
9
abela5465
Abela :
enamesgnalen bro
2026-10-12 09:38:42
0
ibro_abedela
£📿®️♡🇨🇦♈️ :
respect eyu ✌️
2026-10-12 17:45:43
1
davidomega21
David :
respect 👍
2026-10-12 23:28:20
0
anuti192
De unique :
Are awo ensrabet
2026-10-12 09:30:01
8
bilal.sani38
Bilal :
first
2026-10-12 08:10:36
5
earmyase
€ ª' 19 🙏 :
አቡየ እናመሰግናለን 🙏
2026-10-12 13:18:34
7
user637460394372701
የትም ተወለድ ጎጃም እደግ :
ፍት ለሞተረኛ
2026-10-12 09:36:57
7
wubrist_t7
Wubetristu_ውበት ርስቱ :
ሰው በንብረቱ በሰላም ሰርሰቶ የማይበላበት ሀገር😡
2026-10-12 08:28:01
5
a.b.d0435
A B D 🇺🇸🇺🇸 :
ዛሬ ቁም ነገር ስታወራ
2026-10-12 08:34:51
7
user0ishvztvqh
CR 7 :
ሰላም ለሁላችሁም! 👋 ወንጀልን ለመከላከል ብለን የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴን ስናግድ፣ በዘርፉ ተሰማርተው የሚተዳደሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በአንድ ጀንበር ስራ አጥ እያደረግን ነው። 🚫🏍️ሌላው ልንዘነጋው የማይገባው ሀቅ፣ ከበፊቱ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር አሁን ላይ በሞተር ሳይክል የሚፈጸሙ ዘረፋዎችና የህግ ጥሰቶች በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሳቸውን ነው። 📉✅ ታዲያ ችግሩ በራሱ እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ዘርፉን ሙሉ ለሙሉ ማገድ አግባብ አይደለም፤ ምክንያቱም 'ከሞተር ሳይክል ይልቅ የባሰ የጸጥታ ስጋት የሚሆነው፣ በድንገት ስራ አጥ ሆኖ የሚውል ወጣት ነው!' ⚠️ በተጨማሪም ይህ እርምጃ የሚጎዳው አሽከርካሪዎቹን ብቻ ሳይሆን፣ ህብረተሰቡን እና የከተማዋን ኢኮኖሚ ጭምር ነው። 🏙️📉 ፈጣን እና ቀልጣፋ በሆነው የሞተር ሳይክል ዴሊቨሪ አገልግሎት ተለምዳ የነበረችው አዲስ አበባ፣ ያለ ሞተር እንቅስቃሴዋ ክፉኛ ይንቀራፈፋል፤ 🐢 ከዘመኑ የፍጥነት አለም ጋር እኩል ከመራመድ ይልቅ ወደኋላ እንድትቀርም ያደርጋታል። ⏪🌍 መፍትሄው ወንጀለኛውን በቴክኖሎጂ ነጥሎ መቅጣት እንጂ፣ ሺዎችን ለረሃብ አጋልጦ ከተማዋን ማዘግየት አይሁን! 💡📱⚖️ ጊዜ ሰጥታችሁ ስላነበባችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏✨
2026-10-12 09:37:51
5
kassahunayalew4
kassahun ayalew :
ለሳይክል ብለን አስፖልት ሰራንኮ?
2026-10-12 19:43:05
0
queen_ethiopia7
Fifi :
እውነት ነው በመሀል ንፁሃን አሉ ነገር ግን በዚያው መጠን ሌቦች የሱንቱን ንብረት የሚዘረፉ አሉ በዚያ ላይ ሌቦችን ማጋለጥ መያዝ ሲችሉ ዝምታን ይመርጣሉ።
2026-10-12 10:12:36
4
nafookoo1
Haile Fida :
የተፈቱ ቀን ማንቸስተር ያሸንፋል 😁
2026-10-12 16:20:50
0
To see more videos from user @abieyuel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About