@wollowo6:

N ነኝ 🦋ሪኮረደሯ🐝
N ነኝ 🦋ሪኮረደሯ🐝
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 12 October 2026 08:12:28 GMT
27683
634
192
200

Music

Download

Comments

loveisblind2951
ቴክስት ብላክም አይሆንም እንደ ቃል እንገናኝና :
እኔ ግን የበደለኝን ሰው ሞቱን አልመኝም በዱኒያ ለይ ችግሩን ተቸግሮ ያሳየኝ እንጂ
2026-10-12 13:32:10
92
s2099328
لبابة تدس🌹 :
የኔ ለምነው የማይደረሰው🥺
2026-10-12 11:51:29
49
seadakasswu
አልሀምዱሊላህ💚💚💚 :
እኔም እያደረኩነዉ ጀሊሉ ቢሰማኝ
2026-10-12 12:34:16
12
zeynabaarsii2
ሎሚ ሸታ :
የኔ ዘገየ ምነው
2026-10-12 13:08:50
11
saadah5722
የእነ ሀፊዝ ሸጋ እናት :
ወላሂ እኔ እራሱ ዱአ እያረኩበት ነዉ ገዘቤን እየበላ በልጅ እያመሀኝ ሁለየ መከራ ነዉ የሚያወራዉ ልጅቹ ሳይቸገሩ ተቸገሩ ብር ላኪ ነዉ ነጋ መሸ ምን ላረግ ደሞኮ ለሱና ለልጆቹ ቢሆን ችግር የለዉም ነበር ቢያንስ የኔዉ ግን አግብቶ ሁለታችንንም አኑሪን እያለ አስቸግሮኛል
2026-10-12 15:34:06
6
hayat.moh1
ማሥተዋል :
መጥፎ ነዉ የሰዉ ሀቅ፣
2026-10-12 11:00:12
12
ttttt444tttttt
r :
እኔም ዱአ ላይነኝ አላህ ያሣየኝ የሡን ጉድ ምን ያህል እደበደለኝ ወላሂ ኡፍፍ
2026-10-12 16:05:22
5
sskk0046
كوشر❤️سليم❤️🥰የሀይቋ :
የልጄ አባት ከኔ በፊት ሙቶ መሞቱን አምኔ ቀልቤ እርፍ ባለችልኝ🥺🥺
2026-10-12 12:27:55
7
mame002154
mame :
ሴት ላላገባ ልማልደ ጎበዝ
2026-10-12 13:06:51
4
roman96771
Roman :
አረ እኔም አንተን ወይም እኔን ይዉሠደን ብዬ አለቀስኩ በማግስቱ ታስሮ 8 አመት ተፈረደበት
2026-10-12 17:25:01
1
user23239453121712
መደዱ ላይቀር ጪሡ ገደለኝ??? :
ወላሂ እኔም ቀልብ ካደረኩበት አዲም አትቀር ብዙ ግዜ ጀሬቢዋለሁ
2026-10-12 18:00:34
1
umjsty2
Om ju su Tu yu🇶🇦❤️🇪🇹 :
በደል እኮ መጥፎ ነው
2026-10-12 15:03:15
1
no140939
መንዳዱ ለይቀር ጭሱ ገደለኝ💝 :
ያአላህ🥺
2026-10-12 16:58:16
3
yoadan.eyasu
yoadan eyasu :
Enkuwan mote
2026-10-12 14:14:26
1
hube101565
ሪች :
ብር አበድሬው የካደኝን ሰው ለአላህ አልቅሼ ከሰስኩት አሁን ሰርቼ ብርሽን ልክፈል አውፍ በይኝ ዱንያ ጨለመብኝ ተሰቃየሁ በፈተና ብሎ መጣ ምን ላድርግ? ብሬን አልተውም
2026-10-12 17:44:52
0
hayat09493
كون فيكون يرب صبر :
ግን ለኔብቻ አልደርስ አለ
2026-10-12 17:05:38
0
abumurad27
Samoo walo kamise :
yene duaa gini yetii iyeehedena😁😁😁😁yemayidarsaw
2026-10-12 15:40:47
1
emu.rim2
𝐙𝐔𝐙𝐔🧕 :
እኔ አላህ ውሰደውብየ ዱአ አላደርግም አላህዬ አክስረው ነው የምለው
2026-10-12 13:27:28
1
n7670049
ነጃት :
አይመከራችን
2026-10-12 14:13:14
1
saadah5722
የእነ ሀፊዝ ሸጋ እናት :
አሁን ይሄ ዱአ ባረግ ምን ችግር አለዉ ኖሮም አልጠቀመ ኡፍ 😢😢😢
2026-10-12 15:35:42
2
afifyenatungus
Toybi yafif enat🤱 :
እና መጨረሻው ምድን ሆነ ቀጣዮ ውሳኔ ምድነው ማሬ
2026-10-12 15:25:11
1
.a08039
አይሸት😍 :
የልጅነት ባሌም ብር ተቀብሎ ፈቶኝ ለሰደቃህ ይሁን ብየ ስራገም በ2 ወሩ ሞተ የዘላለም ፀፀት 🥺
2026-10-12 12:42:56
2
ekram.andres
ዜዲሻነኚ ሰዉአክባሪዋ👑💗 :
ለሰዉልጂን ሞትን አትመኚ ምንቢበዲላቺሁ 😢😢
2026-10-12 16:49:27
1
najat3083
najat :
የበደለኝን ሠው ሞቱን አልመኝም እኔን ያረገኘን እንዲሆን እንጂ!!
2026-10-12 17:43:36
1
suzne89
Seweet :
አላህዬ ሶብር ስጠን
2026-10-12 13:53:04
2
To see more videos from user @wollowo6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About