@cook_with_mimi6: ​በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጁ፣ ለልጆች መክሰስ የሚሆኑ እጅግ የሚጣፍጡ የወተት ዳቦዎች! 🍞😋 ​የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፡ ​ፍሮኖ ዱቄት: 3.5 ብርጭቆ (500 ግ) ​የዱቄት ወተት: 2 የሾርባ ማንኪያ (20 ግ) ​እንቁላል: 2 ፍሬ ​ስኳር: 1 የሾርባ ማንኪያ (10 ግ) ​እርሾ: 1 የሻይ ማንኪያ (5 ግ) ​ፈሳሽ ወተት: 1 ብርጭቆ (200 ግ) ​የአሰራር ቅደም ተከተል፡ ​በትልቅ ሳህን ውስጥ ዱቄቱን፣ የዱቄት ወተቱን፣ እንቁላሎቹን፣ ስኳሩን፣ እርሾውን እና ፈሳሽ ወተቱን አንድ ላይ አድርጎ ማቦካት። ​ሊጡ እስኪለሰልስ ድረስ በደንብ ካሸን በኋላ በ 3 ክፍል መክፈል። ​እያንዳንዱን ሊጥ በስስ ካበጠጥን በኋላ በካሬ (ትናንሽ ቁራጮች) መቁረጥ። ​በላዩ ላይ የላስቲክ ሽፋን (Film) አድርጎ ለ 30 ደቂቃ ያህል እንዲኮመጥጥ/እንዲነፋ ማድረግ። ​ዘይት በሌለው መጥበሻ ላይ በዝቅተኛ እሳት ሁሉንም ጎን እያገለበጡ ወርቃማ ከለር እስኪይዝ መጋገር! ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ፎሎ ማድረጋችሁን አትርሱ! ❤️ ​#HanaKitchen #የምግብአሰራር #MilkBread #NoOvenBaking #የልጆችመክሰስ

hana Kitchen
hana Kitchen
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 12 October 2026 11:27:53 GMT
65156
933
14
398

Music

Download

Comments

etenshayalew
°`kal CR7"BTS"7👑jin💖 :
ላይክ አድርጉኝ እድሞክረው 😍😍
2026-10-12 15:35:08
2
aminaa.kadir3
Aminaa kadir :
ማሻ አለህ ጀገና በርቺ
2026-10-12 15:27:49
1
maremamahamed
የማይገድልፈተናጠካራያርግሀል :
ያለ እቁላልመስራት አይቻም ወይ😳
2026-10-12 15:28:10
1
kaduu.wallgaa
kaduu wallgaa🌹 :
🥰🥰
2026-10-12 15:35:11
1
madina.ethi7
Madina Ethi :
2026-10-12 15:24:24
1
emu.muaz84
ቢት.ዩሱፍ :
መራነው የሚያምረው ኢሻአላህ
2026-10-12 15:22:42
0
.2361242
መታገስ ዋጋ አለው 🥰🥰🥰 23 🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 14:53:01
1
mahlet1942
mahlet :
🥰🥰🥰
2026-10-12 15:19:16
1
eyerus6947
e ❤❤❤❤❤s :
ማርያምን እናቴ ትዝ አለችኝ እሷ ነበረችእደዚህ እያረገች የምታበላኝ
2026-10-12 14:11:02
2
z978447
Zነኝ ዝምተኘዋ🌷🌹🎄 :
2026-10-12 13:34:23
1
sm67015
sm :
🥰🥰
2026-10-12 12:38:29
1
seada3159
seada :
መስራቱካ አያቅተኝም ግን ዱቄት የለም
2026-10-12 14:58:03
0
masii840
Masii :
🥰🥰🥰
2026-10-12 12:38:30
1
m0741618
Mቾየወድሙቸቀለጤ ⓂⓂ🔐 :
በዘይትሙክሪዉ ወላሂ ሢምር
2026-10-12 12:48:49
1
user3559661135176
☦️𝙜𝙚𝙣𝙞🔗ዬ𝙨𝙚ማዕቷ⏩𝙡𝙞ጅ🛐 :
እስኪ ልሞክረው❤️❤️🥰🥰
2026-10-12 15:36:10
0
neima.telahun
Neima Telahun :
❤️❤️❤️
2026-10-12 12:16:40
1
user8683436022861
نفيسه ❤️ :
[مؤثر][مؤثر][مؤثر]
2026-10-12 11:36:38
0
kirubel5151
ekram :
🥰🥰🥰
2026-10-12 13:36:27
1
To see more videos from user @cook_with_mimi6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About