@chubiti_12:

Chubiti_12
Chubiti_12
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 12:09:06 GMT
46637
1836
105
287

Music

Download

Comments

fa42803
ፋአድ :
ውሸት ነው ማዘናግያ ነው
2026-10-13 10:38:26
10
eyu6062
eyu :
wushet nw 100%
2026-10-13 13:17:50
3
hanaj80
ሀኒቾ :
ልክ ናት😁😁😁
2026-10-13 13:12:49
1
salimman2
salim :
እንኳን ሀብታም ሁኝ ሀብታም ብሆን ብያ ሳስብ እራሱ ደስተኛ ነኝ
2026-10-13 21:29:46
1
abdiyewerabew
Abdi :
ሀቅ ነው
2026-10-13 14:53:45
1
user71114568759426
Muna abdelkadr :
እውነት ነው
2026-10-13 08:40:53
2
fasika.abera4
Fasika Abera :
👌👌👌 ምክኒያቱም የሓፍቱን አመጣጥ ያውቀዋል
2026-10-13 10:49:38
5
user3980069462705
jafar :
እውነት ነው።
2026-10-14 05:46:26
0
alemeshetshay
alemeshetshay :
ዉሸት ነዉ
2026-10-13 09:25:03
0
tesfautpr93
<<በጸሎት የጀመረ ቀን ሁሉጊዜም ብሩህ ነው 🙏 :
95 % ፐርሰንት ደስተኛ አይደሉም እውነት ነው
2026-10-14 08:16:36
0
gebreabo
Gebre Abo :
አብዛኛው ሀብታም ደስተኛ አይደለም ማለት ድህነት ያስደስታል ማለት አይደለም። ውስጣዊ ደስታ በቁስ መኖር ላይ ብቻ የተመሠረተ አይደለም ማለቷ ነው። መንፈሳዊ ህይወቱ የሰመረለት ሰው ሀብታምም ይሁን ድሃ ደስተኛ ነው። በተቃራኒው ከሆነ ግን ሀብታምም ሆነ ድሃ ፈፅሞ ደስተኛ ሊሆን አይችልም። ደስታ በመንፈሳዊ ቅድስና ውስጥ ስትሆን የምታገኘው በረከት ነው።
2026-10-13 11:49:00
0
user9952663827932
Jamal abba maca :
it's coret
2026-10-13 19:54:03
0
user9013752360127
user9013752360127 :
Awo
2026-10-13 05:40:06
0
user820997802301
user820997802301 :
dehawum destegna aydelem enatu
2026-10-13 07:49:14
0
addadd310g
Add bbb :
ወሬ እኔ አለሁ በደስታ ያበድኩ ማምረት ና መነገድ ይለያያል ማምረት ውስጤ ነው
2026-10-13 15:01:37
0
hilina.kasa.alemu
Eth @1216 :
ደስተኛ አደለም ብቻ ሳይሆን ሀብታም አደለም ገንዘቡ በስራ አልመጣም፡፡
2026-10-14 16:22:14
0
ermieldana1212
Ermiyas Asefa :
እውነት ከሆነ ለምን ለመሆን እጥራለሁ ልተወው በቃ
2026-10-13 12:56:40
0
.1227124
ዳሪያ 1227 :
እዴያው ፈጣሪየ እባክህ ሀብታም አድረገኚና ልጨነቅ በድህነት ከምጨነቅ ሀብታም ሆኛ ልጨነቅ🙏
2026-10-13 15:16:49
0
miss23550
A T :
ትክክ ናት
2026-10-13 13:26:29
1
seidibrahim515
Seid ibrahim :
ሀቅ፡ነው።ወላሂ
2026-10-13 16:58:44
1
gechihffxgxt
gechi :
101 bersent desetga nachew
2026-10-15 18:27:06
0
yoni202958
Yoni :
አታስቂኝ
2026-10-14 22:09:27
0
user5718292958871
400 ፈቅር 300 ትዝታ :
ዉሸት ነው ካለኝ ማንምን አልሰማም
2026-10-14 16:39:51
0
abayaddisqq
@Abay :
:ሀቅ ነው
2026-10-14 20:07:34
0
chubiti_12
Chubiti_12 :
ደስተኛ አይደለም ግን እንደሀብታም አይጨናነቅም
2026-10-13 04:16:02
0
To see more videos from user @chubiti_12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About