@amireya22: Replying to @httpswww.tiktok.c550

ታmaኟ🦋🦋
ታmaኟ🦋🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 12 October 2026 14:10:17 GMT
11299
551
111
37

Music

Download

Comments

t2040542
T ቾ 🌹 ነኝ🌹ታዛቢዋ 🌹 :
ግን የወድ ታማኝ አለ ማለትነዉ ወላሂ ወድአላምንም
2026-10-13 04:26:06
21
user8136712143308
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር🙏 :
አይለያቹህ ታድላ🥺
2026-10-12 15:15:52
21
z45678321
💫Ⓩ⏭ሶብረኘዋ⏮📚💫 :
ጀግና ወንድ ለሚስቱ ታማኝነው እዳጠቃላይ ለሴት ልጅ ክብር አለውአሰተዋይም ነው🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 20:38:32
9
farukstar1ssss
ህጋዊ ዱርዬ :
የህቱ ቀለጤ ሥወድህ አዎ ምን አሣጥታህ ተከባከባት ትንሺዬ እሧም ታማኝ ናትየኔዉድ ምራት ሥወዳትኮ ትለይብኛለች
2026-10-12 16:11:28
5
user21615157806198
ፊዮሪና♤♡~🦋 :
ወንድ ማመን ከቀበርሽ በኃላ ነው ምይ sis🥰🥰🥰
2026-10-12 23:57:21
1
maryam.mahamed98
ማሂቲ ያወሌ ሽጋ ሚስት ባሌ የኔ ፀደ ኩራቴ :
አግብቶ የማወራ አለድ ግን😳😳😳
2026-10-12 20:49:32
2
mhbuba28
mhbuba Aumer🦋🇪🇹🇸🇦 :
እመኑኝ ውሸት ነው😂🤭
2026-10-13 08:44:52
3
anwaraimman
ሪች➩ነኝ ጢባራሟ :
ወለሂ ይሸለም ጀግና ወድነው💪🥰🥰ሚሰቱ ታድላ🥰
2026-10-12 20:46:42
3
seedetm31
حسبي الله :
ወንድምካለውሹክበሉኝ
2026-10-12 19:12:23
1
belaynesh803
Bነኝ ጎንደሬዋ የተዋህዶ ልጅ⛪⛪⛪⛪ :
😥😥ስንት አስመሳይ ባለበት መገኜትህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ
2026-10-13 13:21:47
1
tefera.tadesse19
አይታጠፍ ቃሉ✌👌 :
እህት ይኖራት
2026-10-12 17:06:22
1
user5419871792307
ማርያም እናቴ :
ጀግና ይመችሕ😘🥰
2026-10-12 20:42:09
1
webbdndn1
ባናናዋ💋🍓 :
ይሄው ሸልመናል 😁😁
2026-10-13 14:07:30
1
k11212222
🤔🤔🤔🤔 :
አበረታቱኝ የ1ወር ደሙዜን ልሸልመው
2026-10-12 21:21:27
1
af06730
fafi ነኝ አብዱሻ ሸጋ ሚሥት💍 :
እወዳለሁጂ አላምንም ወላሂ😂😂
2026-10-13 05:36:55
0
susuagg
susu🍫🍫 :
ጀግና እዳተ አይነት ሠወችን ያብዛልን
2026-10-12 21:58:39
1
lighenan
🌸ሀዩ❤ :
✌️ወረቢ የኔዉ ለራሡ ይለኛል የኔ ንጉሥ😍
2026-10-12 21:19:40
3
userdq9erjwf52
➽ሚጣነኝ😘የወንድሞቿ ቲንሽ✅❶ለወንድሞቿ💫 :
ጀግና ወንድ🤟👌
2026-10-12 14:15:17
3
beshirkebede7
በሺርነኝ ስትማር ይገባሀል ቅዲሚያለተዉሂዲ :
ሊሆን ይችለላል ምነዉ ወዲ ትላላቺሁ እኛዉጋር እየዋላቺሁ ተዉግን ሁሉም አዲአደለም
2026-10-13 02:06:16
1
user536172959529
ማን እንደ እናት :
ጀግና 🫳
2026-10-15 13:06:49
0
alem.love85
ንፁህ ልብ ❤ :
ማሽ አላህ አደዚህም አለ 😳😳😳😳
2026-10-15 18:08:02
0
aybornawa1
Ayeno,ከቦረና 😘💒 :
እኔም ከባሌ ዉጪ አላወራም ☺💕
2026-10-14 14:49:58
0
zad381
z⃠u⃠z⃠u⃠🧕☪️ :
ኮመት ታይበኛለች ብለህ መሆን አለበት
2026-10-14 13:54:42
0
chanchse1
CH anchse :
እኔምከተጋባን 12አመትአስቆጠረን ሁለተኛልጂ ወልደናል እኔ አረብሀገርነኝ እሰራለሁእሷ ልጆቼንትከባከባለች ቤቷን ታሟሙቃለች ፈጣሪምስክሬነው ከተጋባንበትቀንጀምሮ የባአድ ሴት ስልክየለም ከስልኬ አልሀምዱሊላህ እወዳታለሁ አከብራታለሁ ውዷሚስቴ
2026-10-14 10:23:05
1
sis269912
𓆩𝐅𝐚𝐭𝐞𓆪 💚♾️ :
ጀግና ነህ💪💚
2026-10-12 14:13:06
0
To see more videos from user @amireya22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About