@bayabooks: 🩸 ችግር ያለባቸው ሰዎች ወደ አንተ የሚመጡት አዳኝ ስለሆንክ ሳይሆን፣ የራስህ ድንበር የፈረሰ ስለሆነ ነው! ሌሎችን ከመጠገን በፊት የራስህን ስንጥቅ ተመልከት። You don't attract toxic people because you are a healer. You attract them because you are an emotional dumping ground with zero boundaries. #psychology #toxicrelationships #boundaries #saviorcomplex #habeshatiktok