@karamallsalim61: تخيّل يكون هذا طريق دوامك كل يوم.. 🌿🏞️ تصبح وتمسي على الخضار، وصوت الأنهار، وهواء يردّ الروح.. لا زحمة ولا ضجيج، سحر الطبيعة يأخذك عالم ثاني 🤍 بس عندي سؤالين: مين الشخص اللي تتمنى يشاركك هذا الطريق؟ وكم سنة مستعد تداوم لو كان هذا طريقك كل يوم؟ 😂🌲 #الشمال_التركي #طرابزون #ايدر #تركيا

كرم السالم طرابزون 🇹🇷
كرم السالم طرابزون 🇹🇷
Open In TikTok:
Region: TR
Monday 12 October 2026 14:40:09 GMT
2364
61
3
9

Music

Download

Comments

saloumisalma9
ابي نور حياتي ومماتي :
في عمل معاكم
2026-11-07 19:37:41
0
yussef.tawafra1972
Yussef tawafra1972 :
وين هاي الجنه
2026-10-12 14:45:25
0
hdhdh42900
فاكد اخي 😭 :
والله جنه
2026-10-12 15:40:18
0
To see more videos from user @karamallsalim61, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንዳንድ ጊዜ እኛ ቀላል ነው፣ ውጋት ነው፣ ድካም ነው ብለን የምናልፈው የሰውነታችን ምልክት በጊዜው ትኩረት ቢሰጠው ከባድ ነገር ከመሆን ሊያድነን ይችላል። ከቀናት በፊት ማታ ቁጭ ብዬ  ስራ እየሰራሁ ውጋት ጀመረኝ። ማስታገሻ ወሰድኩ፤ ነገር ግን ስሜቱ አልተወኝም። ለባለቤቴ ስነግረው አንድ ደቂቃ እንኳን አላጠፋም፤ “ቶሎ በይ፣ ተነሺ፣ ሀኪም ቤት መሄድ አለብን” አለኝ። እኔ ግን “ውጋት ነው፣ ኖርማል ነው፣ ምንም አይደለም” እያልኩ ለማሳመን ሞከርኩ፤ እሱ ግን ሊሰማኝ አልቻለም። ከምሽቱ 5ሰዓት ላይ መቅረዝ ድንገተኛ ሄድን።  ልክ የሚሰማኝን ለሀኪሞች ስነግራቸው ወዲያውኑ የልብ ምርመራ  ነበር ያዘዙልኝ።  እግዚአብሔር ይመስገን፣ ከባድ ነገር አልነበረም፤ የደም ግፊቴ ትንሽ ጨምሮ ነበር። እረፍት ማጣት፣ የስራ ጫናና ጭንቀት ስለነበረኛ ከዛ የተነሳ እንደሆነ ሀኪሙ አስረዳኝ፤ መድሀኒትም ሰጡኝ  ::  ግን ሀኪሙ  እጥብቆ የመክረኝ እንቅስቃሴ ማድረግ እንድጀምር፣ አመጋገቤን እንዳስተካክል እና በየ6 ወሩ ቼክአፕ እንዳደርግ ነው። እባካችሁ፣ ማንኛውም የሚሰማችሁን የሰውነት ለውጥ ወይም ምልክት በቀላሉ አትመልከቱት። ህመም ይሆናል፣ ውጋት ይሆናል፣ የተለየ ስሜት ይሆናል፤ ዝም ብላችሁ አትለፉት። ምርመራ አድርጉ፣ ሀኪም አማክሩ፣ የጤና  ክትትልን ልማዳችን እናድርግ። አንዳንዴ እኛ ኖርማል ነው ብለን የምናልፈው ነገር በሀኪም በጊዜው  ክትትል የሚያስፈልገው ሊሆን ይችላል። ከአቅማችን በላይ በሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ያግዘን። ጤናችንን ይጠብቅልን። ❤️

About