Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@motii.ko4: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
motii ko
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 15:04:41 GMT
132205
4506
200
724
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.11MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Dayemo Tegegn :
ቀልዱብን[Big LOL][Big LOL][Big LOL][Big LOL][Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-10-13 16:57:20
0
ያያ ያዪቲ :
የትሀገር ነዉ ታድለዉ ጥሩ መሪነዉ ያላቸዉ
2026-10-13 18:07:30
22
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
ውሀ 2600 የከፈልኩት ለ አንድ ሰው መኖሪያ ቤት
2026-10-13 16:45:47
9
user23446777885322 :
እየከፍልን ሳይሆን በቀን በጠራራ እየተዘረፍን ነው ያውም በመንግስታችን ከጉሮራችን ነጥቀን አባይን አስገድበን የእኛን ለሌላእየነገድክ እኛን በማይታማን ዋጋ ትዘርፊናላችሁ
2026-10-13 04:05:56
81
birtukan mekonen :
ysaferaliy
2026-10-13 12:23:59
0
Abera(MD) :
why dont he compare the salary also?
2026-10-13 05:57:14
0
አክሊለጽጌ :
የነዛን አገር ጋር ውድድር ካወዳደራችሁ አይቀር የምንከፍለውን ብቻ ሳይሆን የሚከፈለንንም እዛ አገር የሚከፈላቸውን ደመወዝና የቀን ገቢያቸውንም ከደመወዛችንንም አወዳድሩልን ከነ ኬንያጋር
2026-10-12 18:53:44
36
Selam Dereje :
ውይ ውለታክን ግን በዛብን😂
2026-10-13 08:45:58
37
Sol :
የገዛነው፡ቦንድስ፡በማነው፡የተሰራው፡አባይ
2026-10-12 17:54:22
19
Haዬ🫂💖🙏 ፳፩ :
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በሱ ቸርነት ነውጂ ኑሮማ አልቀመስ ብሎ በጣም ከብዷል
2026-10-13 10:31:58
3
tsedi@tsedi :
ይጨመራል ጠብቁ እያለ ነው 🤔
2026-10-13 08:25:19
5
Emu🤎 :
አባይ እኮ yenga ነው
2026-10-13 15:35:10
1
AI :
ንጉሳችን አባይ ተገድቦ የለ እንዴ? ሳይገደብ እንኳን የዚህን ያህል መብራት ከፍለን አናውቅም።
2026-10-12 19:50:13
5
Ethiopia tikdem :
ስለኬንያ ሲወራ የኬንያ አስተማሪ ስንት ያገኛል አባይ ሲገደብ ተወደደ ሳይገደብ ርካሽ ነበር
2026-10-13 13:17:04
1
user4236658522935 :
በደንብ ነው የሚንከፈለው ኢ/ያ እኮ የውሃ ማማ እዬተባለች በነፃ ነበር መጠቀም የነበረብን አልታደልንም እንጂ
2026-10-13 14:58:32
1
ገነት :
ምነው የዛሬ..... 50ሲከፍል የነበረው ዛሬ 3,000አንድ ወሪ እየከፈልን ከዚ በላይ ምን እኑን ከ ቤት ክራይ ጋር አይ በልክ ይሁንል
2026-10-13 04:50:11
2
Weda Zew :
Ayerus?
2026-10-12 17:30:29
6
MAN UNITED :
ተዘጋጅ ይጨምራል
2026-10-12 23:26:39
2
ቢሆነኝ ደምለዉ :
ቀለድክብንእኮ
2026-10-12 22:52:11
1
gera :
አረ ከብዶናል
2026-10-12 17:35:05
1
ADONAY :
ዳቦ ርካሽነው
2026-10-12 18:03:55
1
user7344739781171 :
እየከፈልኖ ነዎ በኢሀዴግ ጊዜ ድጎማ ነበር አሁን እየከፈልን ነው ምክንያቱም መብራትና ውሀ የሀገራችን ሀብት ነው ለምንድነው ከአቅማችን በላይ የምንከፍለው
2026-10-13 12:29:18
2
𝗔𝗯𝘂𝗸𝗶🫡 :
ወይ አብቹ ኧረ አቅቶናል እንዳውም እንዳይቆጥርብን ብለን በደንብ አናበራም ቀንሰን ነው የምንጠቀመው
2026-10-12 17:38:31
1
enu6163 :
ለመክፈል እየሞከርን ነው🤣
2026-10-13 19:29:16
0
bety :
አረ 3000ሺነው ምከፍለው
2026-10-13 19:32:17
0
To see more videos from user @motii.ko4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ইস্তেগফার পড়ার ছয়টি পদ্ধতি 🤲🤲🤲# #ইসলামিক_ভিডিও_🤲🕋🤲 #ইনশাআল্লাহ_যাবে_foryou_তে। #
يـا عـجـب .. 🤷🏻♀️!! .. #الزمالك #الاهلي #foryou #fyp #مارو
Pour nous choquer; une raison de + pr m’arrêter à un seul baby #diabetegestationnel #testdiabetegestationnel
Thang TOMOKO BẢN PRO màu bạc,#tiktok99
إليكم نظرة سريعة على ما حدث في بثي المباشر. تعالوا واستمتعوا معنا بالمرح في بثي التالي! #tiktoklive #livehighlights
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy