Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tadaelyearsemalije: ኧስተውሉ እነሱ ተራቀዋል በሥላሴ ስም አስራቹህ አሳቻ ሰአትም ሆነ ሌላ ሰአት የሚደወሉትን ስልኮች አንሱ #orthodox #ቤተክርስቲያን #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ታዳኤል የአግናጥዮስና የሰማዕትዋ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 15:08:18 GMT
104451
6780
214
1927
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.86MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.04MB
)
Watermark .mp4 (
33.84MB
)
Music .mp3
Comments
B :
ለምንድነው በሶማሊኛ በኦሮምኛ የሚያወሩት ከሌሊቱ7ስአት ደውለው
2026-10-12 16:05:19
71
yenu1811 :
ወንድሜ ብዙ ብር ተክጄ ነበር ዘብር ገብርኤል እንዴት ነው የሚጠየቀው እባክህ አግዘኝ
2026-10-13 15:01:56
7
Girmaw Admasu :
ዝም 1 ዝም 2 ዝም 3 ዝም 4 እያልኩ የያዝኳቸው ቁጥሮች ብዙ ናቸው ሌላ ቀን ላለማንሠት አንዱ ዝም እማ ጭራሽ "እግዚአብሔር ይገስጥህ በሥላሤ ሥም ታሠር" ብየ ብለው መልስ የለም ጭጭ ርጭ ያም ሆነ ይህ ግን ከነሡ ካለው ይልቅ ከኛ ያለው ይበልጣል :: እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
2026-10-18 14:45:58
11
woinshettelahun :
ይጠብቀንሚካኤል
2026-11-09 16:41:00
4
Sara የአዲስ ከቴ zizu :
በቃ ሰው ስራው ተንኮል ብቻ ሆኖ ቀረ ጌታሆይ አደራክን
2026-10-12 20:10:34
23
hiwet :
አረ ብዙ ጊዜ ኤሎ ስል ዝም ይላሉ
2026-10-16 09:56:53
5
user2194816171330 :
እውነት ነው እኔ እያማተብኩ ነው የማነሳው ስልክ
2026-11-10 21:05:07
1
ኮይማ :
እኔ ጋ ጶግሜ 5 ጠዋት 12 ሰዓት ደውለው ሄሎ ብል መልስ የለም በዓዲሱ ዓመት ስንት ነገር ያሰብኩት ሰው ምይዘውን ምለቀውን አላቅም ሰላም የለኝም ማሪያምን እየተንከራተትኩ ነው
2026-10-13 05:15:05
0
yetiaman :
ለ8 አመት ከዛ በኃላ 3ሲም ቀየርኩ ግን በቸርነቱ አለው በተለያየ ቋንቋ ለሊት 11ሰዓት ቀን 7ሰዓት አሁን እያሳዱኝ ነው
2026-10-12 18:43:11
1
Astu Crochet & Craft 🧶❤️❤️ :
የኔንማ ተወው ደግነቱ አስቀድሜ አስሬ ስለማነሳውና እኔም ምንም ቃል ሳላወጣ እሰማለሁ እንጂ እግዚአብሔር ይጠብቀኛል ታዳዬ
2026-10-12 17:05:51
6
Yodhll :
2026-10-12 20:53:58
3
raheltadesse530 :
ስልክ ሳናነሳ ቀርተን ሜሴጅ የሚልኩትስ
2026-10-12 15:43:42
8
Yosef 🥰 :
የሚጠብቀኝ አይተኛም🙏✝️
2026-11-01 08:16:36
2
ጎላ ሚካኤል አባቴ :
እውነት ነው ወንድሜ ማላቀውን ቃንቃ ነበር ሚጠቀሙት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሲልኩት ወደራሳቸው እየተመለሰ ነው ብዙ ስቃይ ነበር ያሳለፍኩት ቅዱስ ሚካኤል እረድቶኛል እናቴ ኪዳነምህረት አስራልኛለች
2026-10-22 17:55:04
3
g444 :
እግዚአብሔር ይስጣቹ በፊት ሳላዉቅ አነሳ ነበረ ምንም አያወሩም ነበረ አሁን ብሞት አላነሳም ፀበል ብዙ ጊዜ እሄዳለዉ የእዉነት ማንሳት ሳቆም መደወል ተዉ
2026-10-12 17:42:05
2
Asmea :
ልክ ስተኛ
2026-10-12 20:26:22
2
Tigest grema Sorta :
እውንትው
2026-10-14 12:53:11
1
ozil :
ለሊት 7 & 9 ሰዓት ተደውሎልኝ ያውቃል።
2026-10-12 16:45:41
1
ethiofeta kids :
እኔም በዚ ነገር በጣም ተቸግሬያለሁ። ለሊት እና ቀን 8:00 ሰዓት። ብዙ ጊዜ ነው ሚደወልብኝ።
2026-10-13 15:33:08
1
Yitbarek :
ወንድሜ ያደረከው የብር ቀለበት ምንድነው ?
2026-10-13 16:21:19
1
ይገርማል :
ሲደወል አላነሳሁም ነበር ግን እንዴት ሌሊት 8:00 ደወሉ ብዬ በማግስቱ እኔ ደወልኩኝ በስህተት ነው አሉኝ በ3ኛው ቀን ሰፈር ኮብል ላይ ወድቄ ጡቴን ተጎዳሁኝ እባክህ ምን ላድርግ እያመመኝ ነው 🙏
2026-10-12 22:22:55
2
ትግስት ጥላሁን መ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እም ገጥሞኛል ጊሺ ክርስቶስ ሰምራ መሄድ ፈልጌ ነበር መቸ መቸ ነው ጉዞ ያለው🙏🙏
2026-10-15 17:32:27
0
bezi yemikaellije :
እረ እኔን ገዳም ስሄድ ሄጄ ስመጣም ይደዉሉብኛል አላነሳም ካነሳሁ እራሱ አማትቤ ነዉ ግን እናቴ እና አባቴ ጋር ይደወላል በተለይ አባቴ ጋር ቀን ሆነለሊት
2026-10-12 15:55:31
2
Kedeste Tameru :
አወ አዉነት ነው። እኔጋ እደዚህ አይነት ነገር ብዙ ጊዜ ይከሰታል
2026-10-15 09:29:49
1
GECH BEST :
እ/ር ይስጥልን
2026-10-13 10:28:12
1
To see more videos from user @tadaelyearsemalije, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
اللهم امين يارب العالمين #دعاء #دعاء_يريح_القلوب #دعاء_يوم_الجمعه #الجمعة #دعاء_يريح_القلوب_ويطمئن_النفوس
JUICE WRLDDDD #juicewrld #999 #editz #juicewrld999 #viral #fyp #trend #goviral #bestquality #4k #emptyyourpockets #tpne
7 Days To build a bunker #stickman #zombiesurvival #zombieapocolypse #stickfigure
under a spell like voodoo 🔮 Happy Halloween #explore #explorepage
4 ngày mở Nướng Tự do - Phó Đức Chính | Phần 1 | Dự đoán ngày khai trương thực tế #tuantudo #quannhautudo #nuongtudo #phobotudo #laucuadongtudo #vtmgr #LearnOnTikTok #learnontiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy