@attorneytewodros: ጥቂት ነገር ሥለ ኤርትራ ነፃነት፣ አሰብ እና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ። ክፍል ሁለት አሰብ ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ Follow our Page 🙏 #Ethiopia #Eritrea #Asseb #legaladvice #attorneytewodros

Attorney Tewodros ⚖️ ጠበቃ ቴዎድሮስ
Attorney Tewodros ⚖️ ጠበቃ ቴዎድሮስ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 16:00:46 GMT
69644
3206
257
1339

Music

Download

Comments

but7_god
Trust no one🗣🥸 :
የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ታሪክ በስተክክል የገባው ሰው ለመጀመርያ ግዜ ማየቴ ነው 🫡✌️
2026-10-12 17:45:18
368
ermigfit
Ermigfit :
This is the truth, nobody described like this
2026-10-12 18:50:45
8
solo2kid
Solomon Kidane :
what a nonsense, elementary, shallow argument.
2026-10-12 17:53:03
4
stons51
stons :
ይህ ታሪክ በመጽሐፈ ጽፋችሁ ለትውልድ ይቀመጥ
2026-10-12 18:19:22
59
nk99mj
nk99 :
The Federation doesn't come by the emperor's will it is by the ppl we can recosider it. The Federation was desolved by force. Once they decided to be part of Ethiopia that is Final.
2026-10-12 21:38:12
0
tom.webs.hub
Tom Webs Hub :
Here is professionally responsible and unbiased lawyer! Huge Respect!
2026-10-12 18:57:13
46
sombakqnpu9
ሓበን ተወልደ 💊 :
1ኛ ) ጣልያን ለ2ኛ ግዜ ኢትዮጵያን ስትወር የ1902 የአዲሳባው ስምምነት በይፋ ፈርሷል። 2ኛ) የተባበሩት መንግስታት 390 V (c) በኤርትራ እጣፈንታ ላይ ሲወስን የኤረትራ ህዝብ በሪፈረንደም ምንም ቢወስን ኢትዮጵያ የባህር በር በታሪክ ፣ በተፈጥሮ፣ በጂኦግራፊ ፣ በኢኮኖሚያዊ እና ብሄር የማግኘት ህጋዊ መብት ኣላት ብሎ ደንግጓል። https://digitallibrary.un.org/nanna/record/666499/files/A_RES_390%28V%29%5BB%5D-EN.pdf?withWatermark=0&withMetadata=0®isterDownload=1&version=1
2026-10-12 19:36:03
39
sofoniasmelaku6
sofi :
Finally someone who reads !
2026-10-13 01:40:12
12
sam_agt7
sam :
የተማረ ይግደለኝ👌
2026-10-12 19:11:25
53
oumerahmed30
i l :
ድንበራችን ጣሊያን አያሰምርልንም ድንበራችንን እራሳችን እናውቃለን ትላት በኢሀዲግ እውቅና የተፈጠረችሀገር ለኛታሪክ አታስተምረንም ወደዳችሁምጠላችሁም ምጽዋና አሰብን ታስረክባላችሁ
2026-10-13 04:16:51
14
hobby15011
hobby 521 :
አትሸወድ አለም ጉልበት ላለዉ ብቻ ነዉ የምትፈርድ there no democracy on earth, አደለም አሁን ወደ ፊትም ቢሆን democracy is delusion ስለዚህ አሁንም ቢሆን ኢትዮጵያ ጉልበት ካላት አሰብን አደለም ኤርትራን መጠቅለል ትችላለች ኤርትራም ጉልበት ካላት ባድሜ ና ዛላንበሳን ሳይሆን ጎንደርን ጠቅልላ ለተባበሩት መንግሰታት የ አፅድቁልኝ proposal ማቅረብ እና ማስፈረም ትችላለች ዛሬ በእስራኤል እና አሜሪካ ላይ የምናየሁ ሁሉ ይህዉ ነዉ so power is democracy !!!!
2026-10-12 17:28:31
20
assefa588
Bache588 :
እውነት እውነቱን ስናወራ እንደህዝብ እንፈወሳለን
2026-10-13 01:14:25
41
haftu6
ጠበቃና የህግ አማካሪ ሃፍቱ አማረ ፍቃዱ :
እውነት ለመናገር የኤርትራን መገንጠል ኢህአዴግ ማስቀረት አይችልም ነበር በሚለው ሃሳብ እኔም እስማማለሁ። ነገር ግን ኢህአዴግ አሰብን ማስቀረት ይችል ነበር። ቴዲ የጠቀስከው ስምምነት የቀኝ ግዛት ስምምነት ስለሆነና ከዛ ቡኋላም በፌዴሬሽን ተቀላቅላ ስለነበር አሰብን የማስቀጠል እድል ነበር።
2026-10-12 18:05:36
44
samieriboy6
Lbi Fekar 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 :
this is the true so smart gbu bro peace to Eritrea and Ethiopia
2026-10-13 02:18:16
0
emnettesfaye7
እምነቴ🌖🌷 :
pls record it for you tube video, we need the full discussion
2026-10-12 18:06:20
6
na_tional
Grand electronics :
why the Italian occupation became the legitimate demarcation of borders since ertria was part of ethio centuries before Italian occupation and also part of Ethiopia after liberation..why the colonial demarcation is a final ???
2026-10-12 18:02:40
6
1177_baldwin
🤔 :
Gobez👏👏👏👏👏
2026-10-13 03:51:35
8
borex22gizaw
borex gizaw :
አሰብ የጣሊያን ናት እያልከን ነው ??
2026-10-12 17:25:45
9
zeki_m.b.a
Maeda {ማዕዳ} M.B.A :
እውቀት ተከሽኖ🙏
2026-10-12 17:35:02
19
sisayad
Aduman :
ቴዲ ጎበዝ ነህ bravo
2026-10-12 17:09:14
11
user7458170314409
. :
የአድስ አበባውን ስምምነት ጥሶ በ1928 ኢትዮጵያን ስለወረረ አፍርሶታል። ከዚያም ኢትዮጵያና እንግሊዝ አሸንፈው ተባሯል ።የአድስ አበባ ውል የ 1902,የ1909 ውል አይሰራም። ስለዚህ ኤርትራ ወደመገንጠል ሳይሆን ወደ ፌደሬሽን ነው መሔድ የነበረባት። የሻቢያ ሪፈረንደም ሕጋዊ መሰረት የለም። መገንጠሉን ማስቀረት ባይችሉም አቶ መለስ ደብዳቤ መፃፍ አልነበረበትም። ወያኔ የባሕር በር መጠየቅ ነበረበት ። ኤርትራውያን አፄምኒልክ ያዳከመውን ጣሊያን ለምን አላባረሩትም። ኢትዮጵያን 30 አመት የተዋጉት ጀግኖች ፣ለምን ጣሊያንን ወግተው አላባረሩትም ?
2026-10-12 17:47:12
11
sntayo
sntayo :
ተባረኩ ወንድሜ ትክክለኛ ታሪክ ነው እየነገርካቸው ህወሃት አይደለም ያስገነጥለው
2026-10-12 18:36:34
8
gebremichaelbeyene
G/bremichael Beyene :
የተማረ ይግደለኝ የምባሎው እንደዚነው። ኣንድኣንድ ልህቃን እያወቁ ወያነ ኣስገጠለብን የምባሉ መስማት እጂ ኡነቱ ማወቅ ኣይፈልጉም። ወነድማችን ኡነት ብለሃል።
2026-10-13 04:19:21
6
ras.tk5
Ras Tk :
ከሀይለ ስላሴ ጀምሮ እስከ ደረግ ጊዜ ከኢትዮጵያ ጋር አብረው ነበሩ እንደ አንድ ግዛት።ዪሄን ማስቀጠል ነበረበት ህውሃት በትግልም ይሁን በዲፕሎማሲ።
2026-10-13 06:15:04
5
9rb94
user26652858024462 :
ወሎ ክፍለ ሀገር አውሳ አውራጃ አሰብ ራስ ገዝ አስተዳደር ነበር በደርግ ወዳጄ
2026-10-12 16:07:56
6
To see more videos from user @attorneytewodros, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About