@dw_amharic: ስለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ   ዛሬ ጠዋት በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ በምትገኘው ወይራ በር በተባለ አካባቢ የፋኖ ኃይሎችና የመንግስት የመከለከያ ሰራዊት ብርቱ ውግያ እንደነበረ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምተናል።የኤርትራ ወታደሮች በምስራቃዊና ምዕራባዊ የትግራይ ዞኖች ይዘዋቸው ከነበሩት የኢትዮጵያ ግዛቶች እየለቀቁ እንደሆነ  የአይን ዛሬ ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። #የሰሜንኢትዮጵያጦርነት #የመከላከያሰራዊት #የትግራይየሰላምኃይል #የኤርትራወታደሮች #ኢትዮጵያ

DW Amharic
DW Amharic
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 16:16:35 GMT
87377
5857
52
263

Music

Download

Comments

user4510225288473
ሁሉም በእርሱ ሆነ :
ፋኖ መከላከያ ፊት መቆም አይችልም እንኳን ሊዋጋ😳😳
2026-10-12 17:35:20
21
kidan.shoes.house
𝙠𝙞𝙙𝙖𝙣 :
እግዚአብሔርን ከ10 አመት በፊት ነበር ይሄን ድምፅ በሬድዮ የማቀው ዛሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
2026-10-12 18:26:57
2
user8295705463476
የገጠር ልጂና አቀበት አዲካሚ ናቸው :
ብራዘር ስለመንደር ዜና ትተናል
2026-10-12 17:49:20
18
sami_vibs
I'm get :
I like your sources የአይን እማኝ
2026-10-12 17:33:18
3
ababu769
abdiiii :
ፋኖ አሸባሪ ነው ፊት ለፊት አይዋጋ ተኩሶ ራንራን ራን ነው
2026-10-12 20:00:28
2
jacob_kid
𝐘𝐨𝐭𝐨𝐫 :
በሬድዮ ነበር ማቅህ ዛሬ አየሁክ ሰላም ለኢትዮጵያ
2026-10-12 17:33:50
11
endro7878
endersessa :
2026-10-12 16:51:26
1
abile080
Tekalgn :
ይቅርታ ስለማላውቅ ነው ለመከላከያ ኦነግ እና ፋኖ ተደምረው የህውሀትን ያህል አቅም አላቸው ብለህ ታስባለህ??? አቅምስ ከሌላቸው ለምንስ ሰላምን አያስከብርም እኔ ጦርነት ላይ እውቀት ስለሌለኝ ነው!!!
2026-10-12 18:31:51
2
salas2662
salas :
ድል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሆናል🙏
2026-10-12 18:03:11
2
berihugmariam
Berihu G/mariam :
ማንነው የሰላም ሃይል ያለህ?
2026-10-12 17:02:48
1
adamu42com
Adamu.H.A :
Hirriba,kaatumoo?
2026-10-12 17:26:31
1
survivalak47
نور :
የሰፈር ወሬ
2026-10-12 18:59:22
1
user7983163907473
Birhanu Gete :
ዮሀንስ ገብረ እግ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 16:49:15
1
manrare1
ወንድ ልጅ :
ወጣቱ የተወለደበት ቀበሌ ላይ መሳሪያ ቶኩሶ ተቆጣጠርኩ ይላል እግዚዮ
2026-10-12 20:10:46
0
adimssu
Adimassu :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-12 18:35:15
0
bayamanaddis
Baya man🇪🇹 :
ጆ
2026-10-12 19:31:10
0
hayat27378
Hayat :
E
2026-10-12 16:19:16
0
whatslife244
The Wolf's :
2026-10-12 20:25:20
0
abiy1486
Abiysolome :
nice
2026-10-12 17:07:18
0
yirgalemtemesgentakele
Yirgalem N H R :
ደህና አደሩ ?
2026-10-12 17:33:52
0
lion86629
lion :
2026-10-12 21:06:25
0
ond748
Ok :
DW= Fana TV 🤣😂😅
2026-10-12 19:08:21
0
medicalhakim
Medical HAkim :
fano ye chaka shifta mehonun eyaregagete nw
2026-10-12 16:29:08
0
abedu577
A B D :
የመንግስት ሀይል ያለው ኤርትራ ድንበር ነው 😅😅
2026-10-12 19:58:17
0
enyew458
@baba jr :
ድል ለኤርትራ
2026-10-12 19:23:19
0
To see more videos from user @dw_amharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About