@martha_fit: ሽሮ ወጥ በዚህ መንገድ ሰርታችሁ ታውቃላችሁ? የሽሮ ጣዕም፣ የቅቤ መዓዛ፣ ይህ የሽሮ ወጥ አሰራር ሞክሩት። ሽሮ ወጥ የኢትዮጵያ ምግብ የሀገር ጣዕም እንጀራ እንስራ ቅቤ ባህላዊ ምግብ ጣፋጭ ምግብ የቤት ምግብ Ethiopian FoodShiro Wat Shiro Habesha Food Ethiopian Cuisine Injera Ethiopian Cooking Traditional Food Food Lovers FoodieHomemade Food East African Food Ethiopian Recipes Food Reels Insta Food Yummy Food #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #food #beauty #Love #culture
Marseewt1
Region: US
Monday 12 October 2026 16:44:08 GMT
Music
Download
Comments
addisalem :
አሩ የምትይዉን ብትተይዉ
2026-10-12 17:44:06
151
$ :
እስከዛሬ የጣልኩት ቆጨኝ
2026-10-12 17:17:34
378
የማርያም MT :
የቅቤ አር ነው እያልን ያደግነው ምንድነው ነውሩ ሙያው ላይ አተኩሩ
2026-10-12 21:00:28
182
🚺ፍቅር🍫 :
ግን እዳሳብ ስሙ ቢቀየር አር ሲባል ደስ አይልም😂
2026-10-12 17:33:59
567
Mela :
I can’t eat it you keep on saying poop 💩
2026-10-13 01:26:13
16
Hana Hassne :
የቂቤ ቅመም ብትይ ጥሩ ነው
2026-10-13 07:00:42
7
terf kebede :
ena segA wate nawe yamsarbte
2026-10-13 11:52:57
0
የሚጠብቀኝ አይተኛም :
ere ar ar atbeyibn wet eyeserash hoooo
2026-10-13 10:44:23
0
Hawa :
Zikach btyis
2026-10-13 10:47:33
0
ይመኙሻል የት ....... ያገኙሻል :
በጎመን ቅቅል ሞኪሪው በጣም ይጣፍጣል
2026-10-12 17:48:36
40
የድሬ ልጅ ነኝ የፍቅር አገር :
እናቴ ደሞ የቆጮ ፍርፍር ትሰራበታለች ብራብራት ይባላል በጣም ነው ሚጣፍጠው
2026-10-12 17:44:28
28
hannu_jenna :
ግን አርን እዚህ ምን አመጣው???
2026-10-12 17:59:28
43
wogayehu :
ባልጠፋ ስም የቅቤ አ 🤣ከማለት የቅቤ ዝጋጭ ብዬዋለሁ የምትስማሙኝ እጅ ወደላይ
2026-10-12 20:46:10
38
Gadise :
I will do
2026-10-13 12:10:33
0
ruti aytenfsu :
እስከዛሬ ባለማወቄ ቆጨኝ
2026-10-12 17:46:41
13
Ⓦ🅰️Ⓦ :
wow ari😂👌
2026-10-13 11:04:39
0
tsedi4 :
የኔ እናት ደግሞ በአሩ ዘይት ይነጠራል ከዛ ለቀይ ወጥ መስሪያ ይሆናል
2026-10-12 19:51:07
8
elu :
እኛ ግን የቅቤ አሩላይ በርበሬ ተደርጎ በትኩስ እንጀራ ጨፍ ጨፍ ተደርጎ ይሰጠን ነበር
2026-10-12 19:18:43
11
Cody tanner :
አሩ አሩ 😭😭
2026-10-12 17:07:55
19
abu :
እስከዛሬ የደፋሁት ቆጨኝ
2026-10-12 18:23:48
7
Habesha Eats :
it looks so good... but the name is throwing me off 🤢
2026-10-12 18:34:35
15
𝐇𝐚𝐲𝐚𝐭🦋🐝 :
ቅቤ እማንወደውስ ምን እንጠቀም ?
2026-10-12 20:19:58
1
እነሱም አይሙቱ እኛም ተለውጠን ለመገናኘት ያብቃ :
ወይኔ ቆጨኝ እስካሁን መጣሌ ቆይ እስቲ እሞክረዋለሁ
2026-10-13 11:34:35
2
mahletmekonen39 :
Bad cholesterol ……
2026-10-13 00:39:38
2
FIKERMA21 :
ይሄንንም ስላጋራሽን አመሰግናለሁ እኛጋር ግን የቆጮ ፍርፍር ወይም በራበራት ይሰራበታል ይሄንንም ስላሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ
2026-10-13 08:59:52
1
To see more videos from user @martha_fit, please go to the Tikwm
homepage.