Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tebqaaddis: ማንኛውም የመንግስት ትምህርት ቤት ለመመዝገቢያም ይሁን ለሌሎች ጉዳዮች በሚል ከተማሪዎችና ወላጆች ላይ በምንም አይነት መልኩ ክፍያን መቀበል እንደማይችል ያዉቃሉ? ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ለወቅታዊና መሰረታዊ የህግ ጥቆማዎች፤ አዲስ መሀመድ እና ጓደኞቿ የጥብቅና ድርጅት ለፍትህ የታመነ! #foryou #viral #low #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tiktok
Addis mohammed
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 16:58:46 GMT
89222
7683
455
3779
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.92MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.55MB
)
Watermark .mp4 (
4.51MB
)
Music .mp3
Comments
ibnu hassen :
እውነት መንግስት ካለና ራሱ ያልጠየቀ ከሆነ የካራቆሬው ረጲ ትምህርተደ ቤት ከየተማሪወደ 2500 ብር ጠቅላላ 14ሚ ብር ለመሰብሰብ ወላጅን ሰብስበው የጠየቁ አስተዳደሮቸች ይታሰሩ
2026-10-12 18:32:33
46
Seyhan A/shukur :
ካራቆሬ ረጺ ትምህርት ቤት በየአመቱ ለልማት እየተባለ በየአመቱ እየከፈልንነው
2026-10-12 18:03:33
30
Tigistu Sat :
Yet eager higi naw
2026-10-13 02:12:06
0
Morke@Ethio#Tiktalk.com :
ወሬ ብቻ
2026-10-13 00:24:05
10
Sudeys gabbaraa🇪🇹🇺🇸 :
thank you
2026-10-12 23:39:42
0
Yohannes Tola :
why only written??????????
2026-10-13 01:15:40
0
Priority For Tewhid :
እህታችን እንደዚህ ካልሽማ ፦ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ ወረዳ 2 ጋራፉሪ ትምህርት ቤት ፖንታችንን ልያሸጠን ነው።
2026-10-12 17:11:34
15
hasss :
አዳማ ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤት ለሁለት ልጆቼ መመዝገቢያ ነዉ ብለዉ 4900ብር ከፍያለሁ ለሚመለከተዉ አድርሽልኝ
2026-10-12 18:33:08
15
Columbus :
thank you are awaring Us
2026-10-13 00:55:24
0
Ekram $&$ :
ሁሉም ት ት ቤቶች ያስከፍለሉ እኮ
2026-10-12 20:33:12
8
@abuuu :
የኢትዮጵያ ህግ ግን ለሌላ ሀገር ነውደ አንዱ እንኮን ሲተገበር አይተን አናውቅም
2026-10-13 01:18:26
1
@lisa_melodic :
ለምን በህግ አይጠየቁም ታዲያ
2026-10-12 17:15:55
12
.FUAD :
1,200 ብር ከፍያለሁ ዘንድሮ
2026-10-12 17:14:41
11
feyisa wakuma :
የት ሐገር ነው ??
2026-10-13 01:49:58
1
Aznan + :
ለ ልማት እየሉ እየተቀበሉን እዚሁ addis abeba
2026-10-12 23:41:38
3
fekere6 :
batekekele
2026-10-12 17:47:08
0
Ashu ጊሚራው :
የተጻፈ ህግ መቾ አጣን ሚተገብረው እንጂ የጠፋው
2026-10-12 23:17:17
2
One day :
ይሔ የማይተገበር ህግ ነው። ለመሳሌ እኔ:- ለሁለት ልጅ ለመመዝገብ 1200 እና ለልማት 3000 ብር ለእያንዳንዳቸው ከፍያለሁ። ድፍን ኢትዮጵያ ለላይ ይከፈላል ፤ ያውም ያልከፈለ ተማሪ ከክላስ እየተባረረ።
2026-10-12 18:12:22
6
ሙከረም3 :
አስኮ አድሰ ሰፈር በየ አመቱ እየተበዘበዝን ነው
2026-10-12 22:25:32
1
ሴ የእሙ ልጅ :
ቢሾፍቱ ደብረዘይት ለአንድ ልጅ 1500 ነው የሚከፈለው
2026-10-12 20:11:22
1
2018 :
300 መቶ ብር እህት ህግ ወረቀት ላይ ነወ
2026-10-13 01:31:49
3
Block :
አሁንማ ከግል ት/ቤትም በልጧል
2026-10-13 00:33:30
4
CARAA GAARii :
Maasha,allah Alah yichemirilsh
2026-10-12 19:25:04
2
ፈላው :
እዚች አገር ወሬ ማውራት እንጅ ህግ ተከብሮ አያውቅም እህቴ ህግ ቢኖር ኖሮ በተማሪ 950 ብር አንከፍልም ነበር
2026-10-13 01:55:30
2
Tg Adama የኮሚሽን ስራ ❤ ኤሪስ :
አዳማ ሁለተኛ ደረጃ 3200 ከፍለናል። ምን አደረጋቹ??? መፍትሄ የሌለው ወሬ ብቻ
2026-10-12 22:28:56
2
To see more videos from user @tebqaaddis, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#freefire #xuhuong
#OOTD#WomenFashion#spotlightfinds#SummerSaleCampaign#WeeklyDeal
We are the Joseph mains… #fyp #idv #identityv #IDVMainCheck
Call out di tampung, let’s go Lampung ✈️ @Omped Visual #callout #football #attahalilintar #omped #lampung
This only makes sense at the end.#OutfitFinish #Tights #Tasteful #Hosiery
MrKoffeeTV clutch escape agaisnt Ivy #identityv #matador #idv #identityvgame #idvgameplay #idvedit #identityvedit #idvsurvivor #第五人格
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy