@attorneytewodros: አሰብ ክፍል ፫ Asseb Part 3 ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ Follow our Page 🙏 #Ethiopia #Eritrea #Asseb #legaladvice #attorneytewodros

Attorney Tewodros ⚖️ ጠበቃ ቴዎድሮስ
Attorney Tewodros ⚖️ ጠበቃ ቴዎድሮስ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 17:17:41 GMT
11606
568
33
297

Music

Download

Comments

peacenlove79
peacenlove :
What a smart guy! Your History knowledge and the way you consider international law 👍👍👍
2026-10-12 19:38:47
3
wondwasenayele
Barok@ :
በ1983 ጀምሮ የኢትዮጵያ ነበረ ነገር ግን መለስ በአደራ ያስቀመጠው ነበረ ወደፊት ታላቋን ትግራይ ስንገነባ ትመልሱልናላችሁ ብለው በአደራ ያስቀመጡት ነበረ።
2026-10-12 19:49:03
2
ermiasluckydawit
Ermias Dawit :
ሀቅ እኮ አፍ ላይ ጥፋጤዋ፣
2026-10-12 19:25:09
7
sisayad
Aduman :
ሙሉ ወደቡን በጊዜው እያስረከበ መለስን በምን ሞራል ነው ዋይዝ ነው ምትለው?
2026-10-12 17:29:45
4
eske2023
eskender eske :
ሙሉውን ቪዲዮ ብትጭንልን?ከምስጋና ጋር።
2026-10-12 18:26:05
6
nurhusenadem123
nurhusen adem :
እይታህ እንዴት አባቱ ያምራል
2026-10-12 18:20:34
6
luddago_t_eyyaqo120
Bibi_Tage :
ወንድሜ በስሜት አትጃጃል። የአልጀርሱን ስምምነት ያለቅድመሁኔታ ተቀብያለሁ ያለው አቢይ አህመድ የኢህአዴግ ልቀመንበር ሆኖ እንደተመረጠ ነው። ኤርትራ ሀገር የሆነችው በአአድ ቻርተር መሰረት ነው። ቻርተሩን ያረቀቁትና የስፀደቁት አፄ ኃይለ ስላሴ ናቸው። የቻርተሩ መነሻ ደግሞ ቅኝ ገዥዎች ያሰመሩት መስመር ነው። አፄ ምንሊክ ቅኝ ገዢዋ ጣሊያን ጋር ድንበር ተፈራርመዋል። ያ ድንበር በቻርተሩ መሰረት ድንበር ነው። አበቃ
2026-10-12 19:58:09
0
abejewoldemichael
@Abeje Guji :
በእግራቸው አልቆሙም
2026-10-12 20:18:35
0
workuchalie1
@workuchalie23 :
ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱ
2026-10-12 17:45:46
2
timaya1221
timaya♎🇨🇬🦅 :
ኣቦ ዕድሜ ይስጥክ 120ሚ ማስተማር ይከብዳል🥰🥰🥰
2026-10-12 19:57:24
0
abeni_faya
Abeni_Faya🔵❤️‍🩹 :
ትለያለህ well explained🙌
2026-10-12 21:31:50
0
messay980
messay :
ኸርማን ኮሆን የሚባለው የ ሲ.አ.ኤ ወኪል ኤርትራ ስትገነጠል ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ብዙ ህዝብም አላትና የባህር በር ያስፈልጋታል ብሎ አሰብን ለኢትዮጵያ ሲጠይቅ ኢሳያስ እሺ ብሎ ነበር የኛ ሰዎች ነው ያልፈለጉት
2026-10-12 21:33:17
0
pentagon7774
Pentagon :
Great !!!!!!
2026-10-12 20:54:42
0
.capricorn557
capricorn :
እኔ ደሞ የምረዳው ህወሃት ወልቃይትና አሰብን ከያዝን ለመገንጠል ቀላል ነው ወደፊት ሳያስቡ ቀርተው ነው? ጥቅሙ የራሳቸው ነበር ስላልቻሉም ነው ኤርትራ የወሰደችው
2026-10-12 19:12:14
0
abdu23304
abdu :
ለክ ነህ ሀቁይሄ ነው ከስሜት የወጣ መረጃን መሰረት ያደረገ
2026-10-12 21:28:28
0
bitcoin986
The Black Rock💀💀 :
ባለፉት 156 አመት ውስጥ ለሀገራችን ወደብ የነበረን ለ39 አመት ብቻ ነው
2026-10-12 19:31:12
0
the_seeker65
Seeker :
ለምን እዉቅና ሰጡ?
2026-10-12 19:24:17
0
user9023036192050
IS ME :
ኣቦ ዕድሜ ይስጥክ 120ሚ ማስተማር ይከብዳል
2026-10-12 19:50:05
0
user456133044
@surafel :
ትለያለህ በእውነት 🙏🙏🙏🙏
2026-10-12 21:48:08
0
kbcambell
kbcampbell :
ዉሸት ሲደጋገም እዉነት ይመስላል የሚባለዉ ነገር ለካ እዉነት ነዉ ።ይህ ነገር ከመደጋገሙ ብዛት እንዳንተ ዓይነት ሰዎች እንደእዉነት ተቀብለዉ ሲያራግቡት ማየት በጣም ያሳፍራል።የዉጫሌ ስምምነት 20 አንቀፆች አሉት እሄን ዉሸት የሚያራግቡ ሰዎች ግን 17 ነዉ እያሉ ሰዎችን ያደናብራሉ።የዉጫሌ ስምምነት ላይ አንቀፅ 3 ኤርትራ አገር መፈጠሩን ድንበር መካለሉን ግልፅ በሆነ ቋንቋ አንድ በአንድ የጣሊያን የኢጣሊያ ግዛት  እንደሆነ እንዲያዉም ኮለኒ እንክዎን አደለም የሚለዉ እሄ ሁሉ የሆነዉ May 2 1889 ላይ ነዉ ለምን ለትዉልዱ እዉነታዉን አንነግረዉም እስከመቼ ነዉ በዉሸት ትርክት አንዱ ሌላዉ ላይ እንዲነሳ የምናረገዉ።ትዉልዱኮ እዉነት የማወቅ መብት አለዉ።ትዉልዱ እዉነቱን እንዲያቅ ቢደረግኮ የዚች አገር ችግር እንዲ ዉስብስብ አይሆንም ነበር።ለሁሉም ነገር ኢሃዲግ ላይ ማላከክ እስከመቼ አንዳንዴኳን ሃላፊነት ወስዳቹ በራሳቹ እስቲ መልሱ።
2026-10-12 18:31:00
2
dawitbeamlak
dave :
ያ የ ኢህአዴግ መልካም አጋጣሚ 91 ላይ ነበር አለቀ !!
2026-10-12 18:05:52
1
user9827853439069
user9827853439069 :
✨
2026-10-12 18:34:21
0
user5074761443575
desalegn bayisa :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-10-12 18:55:00
0
endeshawkebede7
Endeshaw Kebede :
🥰🥰🥰
2026-10-12 17:25:59
0
ayshe_256
Aysheshim :
😁😁😁
2026-10-12 19:05:47
0
To see more videos from user @attorneytewodros, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About