@..love.h1: አባቴ!💝​በናፈቅከኝ ቁጥር ልቤ በሐዘን ይደማል፤ «አባቴ» ብዬ የምጠራበት፣ ችግሬንና ደስታዬን የምነግርበት ያንተ የፍቅር እቅፍ ዛሬ የለም። የድምፅህ ለስላሳነት፣ «ልጄ» ስትለኝ የሚሰማኝ የደህንነት ስሜት፣ እና እጄን ይዘህ የምትሰጠኝ ብርታት ዛሬ በትዝታ ብቻ ተተክተዋል።💔😭#foryou #አባቴ #አባቴ_ሁሌም_በልቤ_ወስጥ_አለክ💖💔😢😭 #ሀገሬኢትዮጵያ🇪🇹💚💛❤️ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

Love.H❤
Love.H❤
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 12 October 2026 17:34:22 GMT
39650
2466
376
201

Music

Download

Comments

marea.mm5
ፀሁሻነኝስደተኝዋ :
እኔምምምም[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-13 10:58:36
0
seid8262
seid 🌹🌹🌹 :
አባት የለሊው ልጅ እኮ የመኖር ግዴታ እንጅ የመኖር ህልም የለውም
2026-10-13 06:35:49
49
user4748485282591
𝙡𝙞𝙟◆ኪያ🦋🌛 :
[Broken heart][Teary eyed][Crying]እህህ
2026-10-13 04:19:21
0
alhamdulilah.lekey
Ⓚ➚🦋➣ከእቅድሽ ላይ ሞት ጨምሪበት 💯 :
እህህህህህህህ የደረሰበት ብቻ ነው ስሜቱን የሚያቀርበው 😭😭😭😭😭💔💔
2026-10-12 19:37:59
77
z.z4438
Z Z :
Wellahi Abate nafekegn
2026-10-13 12:43:14
0
sara.alqahtany
ንስር አማሀራዬ🦅𝑚𝑦 𝑓𝑎𝑛𝑜🤙✝️ :
[Teary eyed]
2026-10-13 07:04:36
0
abuki23442
SuSu🦋 :
አባቴ ታሞብኛል ዱአ አረጉልኝ🤲😭
2026-10-12 19:53:35
32
itala1763
itala17🍫🍫 :
ህመሙ እያደረነው ሚጠዘጥዘው🥺🥺🥺
2026-10-13 04:16:26
9
user4867701176758
ለሁሉም ጊዜ አለው :
እፍ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-12 20:18:31
0
zahra04911
Zahra 🧕🏹 :
ewiy yne abat ayzok
2026-10-12 20:14:32
0
user5231152922772
ግራ አዝማች ደመቀ :
የኔ ሂወት የተዘበራረቀዉ ከአባቴ ሞት በኋላ ነዉ😭
2026-10-13 03:23:49
2
rx_702
🕌🕋الحمدلله :
አይ እድሌ አባቴ ናፍቆቴ ስብራቴ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
2026-10-12 18:18:50
14
lifeissort4408
ሰናይ..🧕 :
የኔትንሸየ አሰለቀሰኝ እህ😭💔
2026-10-13 00:07:16
8
makiya1646
Makiya አዴ በዱአሽ🎀💖 :
የኔም አበት ሞቶብኘል አድጌ ለወግ መረግ እደ በቀው ብየይ ደስ ይለኝ ነበር አበ ትነፍቀኘለህ ሁሌም አለህ ይዘንልህ 😭💔💔
2026-10-12 20:30:44
2
user352040sadi
Sadi🇪🇹🇵🇸 :
በስንቱ አልቅሼ ልቻል😥💔
2026-10-13 10:50:27
1
www.tiktok.comzuzuzuzu5
Zuzu Zuzu :
😭😭😭😭😭😭በህይወታችን ውስጥ በጣም አስፈላጊ ሰውን ስናጣ አለም በቃ እንደት ላስረዳችሁ እርግጥ ነው ህይወት ይቀጥላል ግን ዳግመኞ ያንን ሰው መሆን አንችልም መቸም 😭😭😭😭
2026-10-13 04:00:12
4
user9075317886869
መድ የሀይቋ 😍🍂 :
አባቴ ስብራቴ🥺😭
2026-10-12 20:57:01
5
..halu0
@. Halu :
አባቴን ካጣሁት 20ቀን ሆነዉኮ😭😭😭😭
2026-10-13 03:47:27
1
.h403041
●●● አባትየ ስብራቴ ህመሜ የኔአባት ክደዋ●●● :
አየአለመታደሌ😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-12 21:43:32
1
._0099874
☪️, 𝑒𝑘𝑢_🌸 :
እፍ😭💔ሞትክፉ
2026-10-12 18:10:18
1
lijmamela12
ማሜ ንስሩ 🦅🇸🇦🇪🇹 :
"የደረሰበት ያቀዋል"💔😥🥺
2026-10-13 06:25:15
3
kedirseidkede
ሱሱ ነኝ ያባቷ ንግስት👸🌸🌺🌺🦋🦋🦋 :
ያረብ የአባቴን ሞት እዳታሰማኝ ከኔ እዲሜ ቀንሰህ ለሱ ስጥልኝ አልችልልህም😭😭😭😭😭
2026-10-12 20:18:38
4
see.2221
ንስሯ🧕 :
የደረሰበት ያቀዋል🥺🥺🥺 አባትሽ ስትባይ ሞቷል አባት የለኝም እንደማለት የሚሰብር ነገር የለም 🥺🥺🥺
2026-10-13 03:29:00
2
ethopaethiopia
ኪያ የተንታ አጂባሯ🦅 :
ህህህህህበለጅነት አባት ማጣት የማቅ ያቀዋል💔💔💔
2026-10-12 20:15:20
0
amhira333
🔐ꌚꏂꎭꀎ☝️ ꋪꍏꌩꍏ📚📸 :
ይሄ ስሜት የደርስበት ብቻ እሚቀዉ 💔💔⚫⚫☝️
2026-10-12 22:22:17
2
To see more videos from user @..love.h1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About