@kikidewa5454:

Kiki Dewa100
Kiki Dewa100
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 12 October 2026 17:52:06 GMT
12681
295
7
8

Music

Download

Comments

apilahtajudin14
pil :
info harga
2026-10-13 15:34:47
0
hamud9580
@IRHAM PUTRA ALAM 99 :
2 ekor baraha kang
2026-10-13 15:58:36
0
mudinboskambing
mudin bos kambing gegeledegan :
🥰🥰🥰
2026-10-13 10:24:30
0
bang.udin265
Bang Udin :
💯💯💯
2026-10-13 11:24:43
0
To see more videos from user @kikidewa5454, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አዳምጠሽኝ ብቻ መች ተዉሽኝ ለችግሬ መፍትሄ ሰተሽ ከሚገጥመኝ ችግር ጠብቀሽ ከፈጣሪሽ ከወዳጅሽ እያማለድሽ ይኸዉ አለዉ የኔ እናት ማርያምን ያንቺን ነገር ለመናገር አንደበት የለኝም ልቤን ስሚዉ ቃል ሳያወጣ ይነግርሻል የኔ ሰማዕት ይተወኛል ብዬ ያላሰብኩት ሲተወኝ ያልተዉሽኝ ይርቀኛል ብዬ ያላሰብኩት ሲርቀኝ  ካጠገቤ ያልተለየሽ ይሆናል ብዬ ያሰብኩት ሳይሆን ሲቀር ህመሜን ያከምሽልኝ ሁሉን እንድረሳ እንድተዉ ያረክሽኝ አንቺ እኮ ነሽ በህይወቴ ምን ያላረክሽልኝ አለ ጠይቄሽ መች አፍሬ አቃለው ሰማዕቷ ሰዎች ያደረክሽላቸዉን ሲመሰክሩ እቀናለዉ ጌታን በቃ ብቻ መቼም አትለይኚ ባንቺ መንገድ ምሪኝ ወደ እርሱ አቅርቢኝ የኔን ጭንቀት፣ችግር፣ሀዘን ሰምታ እያባረረች ደስታን፣ስኬትን የምታስገኝልኝ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለናንተም ትድረስላችሁ ፀሎታችሁን ሰምታ ከፈጣሪ ታማልዳችሁ ታስታርቃችዉ ሰማዕቷን ከልቤ ነዉ 🥺🙏 #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ማርያም #አርሴማ_ቅድስት_ቅድስት_ወሰማህት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ

About