@user9351132327398: #ተሳተፉ_የተዋህዶ_ልጆች #ኮፒ_ሊንኩን_እየተጫናቹሁ🙏10ጊዜ

➽Ⓐ➽አድልባው♨ባለማህተቡ☦️
➽Ⓐ➽አድልባው♨ባለማህተቡ☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 12 October 2026 18:14:27 GMT
11867
1816
67
94

Music

Download

Comments

mekidinagnyemariyam
መቅዲ🦋ባለማህተቧ☦️⛪️🔐📚✍️ :
እስራ መለት =መታገል🙏ኤል መለት =አምለክ🙏እስራኤል ከአምለክ ጋር የሚታገል🙏 ኦሪት ዘፍጥራት 32÷28🙏ከተሳሰትኩ አርሙልኝ🤲🥺🙏
2026-10-12 18:34:32
46
.2260719
☦️Tቾ ባለማህተቧ☦️ የወንድሞቿ🤟 :
አሰራኤል የሚለዉ ስም ሁለት የዕብራይስጥ ቃላት ጥምረት ሲሆን እስራ የሚለዉ ታገለ ታገሰ ወይም በረታ ማለት ነዉ ኤል የሚለዉ ደግሞ እግዚአብሔር ወይም አምላክ ማለት ነዉ ከተሳሳትሁ አርሙኝ🥺🙏
2026-10-12 18:25:24
20
b9094094
Ⓑአቤቱ አድነኝ ዴግሰው አልቋልና😭🛐 :
አስራ:የሚለው ታገሰ;ታገለ :ፀና ተዋጋ ማልትነው ኤል:ትርጉም አምላክ ;ወይም እግዚያብሔር ማለትነው ቃሉ የመጣው( ያቆብ)እግዚያብሔር አምላክ ጋ ባዴረገው ትግል (ኦሪት ዘፍጥረት 32:28 ላይእዴተጠቀሰው የተሰጠው አምነው ከመልሱልማር በተረፈ እርሙኝ🥺🤲
2026-10-12 18:45:21
12
meaza358
@Your_princess🦋 :
ሲመለስ ጥሩኝ አደራ💛🙏
2026-10-12 18:21:02
10
meseretyeneta
m s የደሙ ፍሬ :
በትትና መልሱልኝ እስራኤል ማለት ያዕቆብ ነው?
2026-10-13 05:12:27
1
e...ge.....sis
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋 :
wedeme🥺
2026-10-12 19:15:43
0
shambel3327
እመብርሀን እናቴ አበርችኝ 🤲🙏😢 :
🥺🥺🥺ሲመለስ ጥሩኝ 🥺😢
2026-10-12 18:19:41
5
user87y
🎼ሙጫዋ ቮዘኔ 🎧 ➽🔱 :
ከመልሱ ተምሬለሁ እኔኳን😿😥 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤲🙏🙏🙏
2026-10-12 21:11:50
1
hiven626
𒋨🅶ዬ𒁂ባለማሕተቧ❷❼𒀱ꪳአባቴ𒈞 :
እስራ፡- ታጋይ፣ ልዕል ኤል፡- እግዚአብሔር ፣አምላክ ከተሳሳትኩ አርሙኝ🥰
2026-10-12 18:24:53
2
kedisttey
🦋ኪዱ 12 አባቴ☦️🕊️ :
እስራኤል ማለት የእግዚአብሔር ህዝብ🙏
2026-10-13 11:02:33
1
us42156
Ⓗ💫ባለ☦️ማህተቯ✝️💒🙏 :
እስራ፦የሚለው ቃል ከእብራይስጥ የስሙ ስር ጋር የተያያዘ ሲሆን መታገል መዋጋት ወይም መታገዝ ማለት ነው🙏 ኤል፦የሚለው ቃል ደግሞ እግዚአብሔር ማለት ነው🙏 እስራኤል የሚለው ስም በዘፍጥረት 32፥28 ላይ ይገኛል🙏ከተሳሳትኩ አርሙኝ🙏🥺
2026-10-12 20:40:20
2
user48867272811600
➳የገብርኤል ልጅ☦️🦋👏 :
እስራ ማለት የበረታ የታገለ የገዛ መለት ኤል ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ማለትነው በተረፈ ከመልሱ🙏🙏🙏
2026-10-12 18:26:00
3
user4215940650984
꧁𝐒𝐞𝐥𝐢𝐧𝐚🌹꧂¹⁹🦋𝄞☦️ :
ተስፋ እንደሌላቸው አንሆንም ከቶ ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብርቶ [Pray]
2026-10-12 23:22:06
0
tsge36689
ውሸት አሎድም🐝🍯🐝 :
የእግዚአብሔር ሀይል 🤔🤔
2026-10-13 20:48:24
0
salamaa401
Ⓐቾ➽ዘ➣ኦርቶዶክስ✝️🙏 :
ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏
2026-10-13 01:48:38
0
almi0271
Ãĺmĩ🦋ራየተይቲ🌾💚 :
እስራ ማለት ታገለ ያሸነፈ ገዢ ወይም ጸና (ተጋደለ) ማለት ነው ኤል ማለት እግዚአብሔር (አምላክ) ማለት ነው🙏
2026-10-13 10:53:09
0
user6294507775313
𝑠𝑒𝑙𝑢👑 ራያታይቲ🌾🌽🍋 :
ወድሜ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️
2026-10-12 18:24:36
0
_697329
💚ጥርር ህር🇪🇹 :
🙏🙏
2026-10-14 08:34:45
0
tesfegnawa38
Ⓑ➠ነኝባለማህተቧ➠✝️🔐 :
ይጠብቅህወንድሜ 🙏✝️
2026-10-12 21:15:50
0
hiwi0261
plmokb ijbuhvygc😒 :
መዝሙሩ 👏😭❤️
2026-10-12 22:42:55
0
user239423495157
21 እናቴ :
ይጠብቅህ ወድሜ
2026-10-14 00:15:06
0
betelehem.haptamu
Betelehem Haptamu :
ይጠብቅህ ወድሜ
2026-10-14 11:53:09
0
hiwi0261
plmokb ijbuhvygc😒 :
ወድምዬ 🥺🥰
2026-10-12 22:43:28
0
hiwi0261
plmokb ijbuhvygc😒 :
ለመለሳችሁ ሁሉ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏 ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏♥️
2026-10-12 22:43:16
0
hiven626
𒋨🅶ዬ𒁂ባለማሕተቧ❷❼𒀱ꪳአባቴ𒈞 :
ይጠብቅሕ🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 18:25:34
0
To see more videos from user @user9351132327398, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About