Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@leul_276: የኔ ፋይዳ😢 _ _ #ethiopian_tik_tok #viralvideo
ℓσωкєу
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 18:32:06 GMT
15257
2107
201
116
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.17MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.2MB
)
Watermark .mp4 (
0.3MB
)
Music .mp3
Comments
NEY X ⒿⓇ :
ለተወሰነ ጊዜ ካስ አቁሜ ስመለስ ኳስ በዛዉ ጠፈብኝ🥺😓😓
2026-10-21 10:24:18
110
dani boy💀💀 :
ye zidan
2026-10-25 18:13:10
0
miguale 💫 :
ፋይዳ 😢
2026-10-12 18:40:45
184
Aschü ⚽🤞 :
የዋንጫ ጨወታ 1 ቀን ሲቀርው ማይሆን ናገር ገጠመኝ የተምርት ቤት ጉዋደኛዬ ከ 5 አመት ቆይታ በሁዋላ አብርን እናምሽ አለችኝ እኔም እሺ አልኳት የሆነ ደስ የሚል ቦታ ሔደን ሳናቅው መሸ እዛው አደርን የጨውታው ሰዓት ደረሰ ሁሉም ሰው እኛ እደምናሽንፍ ነው ገምት የስጠው እኔ 9 ቁጥር ላይ ነው መጫወትው በዙ ኳስ ሳትኩ አቅም አነስኝ በቃ ኮች መን ሆነ ነው አልኝ አሁነም በኔ ታስፋ አልቆራጠም 45 ተመልስን ቀየርኝ ጨወታው 0-0 አለቀ በ panality ተሽነፍን😥😥🤕🤕
2026-10-15 16:00:56
81
Amir vlog :
ምለመላ ላይ መደናገጥ ያን ባላደርግ 100% እርግጠኛ ነኝ አሁን ክለብ ነበርኩኝ እባካቹ ምልመላ ሲኖር እንደሰፈር ተጫወቱ በሙሉ confedence አትደናገጡ
2026-10-13 10:54:55
69
🥤ኤ-B_cold🧊 :
ለትንሽ ጊዜ ካስ አቁሜ ስመለስ ካስ በዛዉ ጠፈብኝ😭
2026-10-15 12:33:28
80
🗼𝐏𝐫𝐢𝐦𝐞_𝐃𝐚𝐠𝐢🗽⃢⃢🗿 :
ሽንት ቤት ሳልገባ ሜዳ የሄድኩበት ቀን 😭
2026-10-21 10:44:56
25
B.BOOS :
ባልጀመርኩ እላለው ተስፋ ብቻ 😭😭😭
2026-10-13 17:32:02
40
teda is back💀👀 :
የማይሆን ክለብ መግባቴ እና ዝምታን መምረጤ
2026-10-21 17:34:24
11
ŽÅĶ 19 :
ከጎን ሌላ አማራጭ አለመያዜ🥺
2026-10-21 18:15:41
8
Ɓ3🎚゚ :
Semi-final ልንጫወት ስንል 1 ቀን ስቀር coachችን ታመሜ ህመሙ ስፀናበት Hosptal ገባ በንጋታውም እኛ ወደሜዳ ሄድን እሱ ግን ሆስፒታል ነበር ምክትል coach ስላለነበረን እሱ በጣም ሚወደውን ጓደኛውን ለዛሬ አንተ ተቆጣጠራቸው ብሎት እንደ coach ሆኖ ወደሜዳ መጣ ተቃራኒ team ከኛ በcaptal በጣም ሚበልጡንና የሀብታም ልጆች ናቸው caochቸው በራሱ በጣም ሀብታም ነበር. እና ጨዋታው 3-3 አለቀ ከዛ pen. ሙሉ penality የመቱት ተከላከዮች ናቸው የብድናችን ዋና መች ሁላ አልመታም ነበር በpenality ተሸነፍን ለካ ነገሩን ስናጣራ caoch ተብሎ የመጣው ከተቃራኒ team ብር ተቀብሎ ነው. በንጋታው አንድ የብድናችን አባል የነበሬ ልጅ ወጋው ይህን ስሰማ ዋና caochችን እዛው ሆስፒታል አረፈ. ያ የወጋው ልጅ ደግሞ በነብስ ግድያ ተብሎ 4 አመት ተፈርዶበት ታስሮ አሁን 1.3 አመት ሆኖታል ጉቦ caochንም ጓደኛሄንም አሳጣኝ ያ የተወጋው ልጅ ግን ድኖ ሁላችንንም ይቅርታ ጠይቆናል ግን ምንም ነገር አልተመለሰም💔💔
2026-10-21 04:00:37
7
tomas 7 :
ፉይዳ ቀስ ብዬ ባወጣ
2026-10-14 04:55:42
13
♧.°𝐀𝐁𝐈 𝟎𝟑°.♧ :
ባላቋርጥስ
2026-10-13 04:32:42
30
𝖍𝖟𝖖𝖚💥 :
የ ጀለስ እጅ ከተሰበረ በኋላ ነው ኳስ ያስጠላኝ
2026-10-13 18:03:11
6
ቫይረስ :
ባላቆምኩ[Pleading][Pleading][Pleading]
2026-10-13 03:05:14
17
BM10❤️ :
እረፍት እንደሚያስፈልገኝ እያወኩ ከነ ጉዳቴ ሜዳ መውጣቴ 😭
2026-10-16 00:04:28
8
fikir :
እኔ እስካሁ ለኳስ ያጠፋዉት እሩጫ ብሞክር ለንደን ነበርኩ
2026-10-13 11:25:08
10
𝖆𝖒𝖎𝖗 :
fayda
2026-10-12 18:57:11
7
ραвℓσ🔱 :
2026-10-12 19:22:09
5
ⓂⓐⓎⓚⓞ🏴☠️ :
gudat mn yderg 🥺
2026-10-19 18:20:08
5
𝓶𝓸𝓵𝓪𝓵𝓲𝓰𝓷💸🧬💸 :
ኳስ ላምን ጀመርኩኝ 😓😓
2026-10-13 13:48:25
5
faf :
ከ ቅዱስ ጊዩርጊስ መውጣቴ
2026-10-23 17:18:02
22
нαѕѕєи :
እለህ እልህ ባይኖርብኝ ጥሩ ተጫዋች ነበርኩ ግን ምን ያደርጋል አንድ ቀን ጓደኛየ ጋር አልህ ተያይዥ እጄን ተሰበርኩ የኳስ ተሰፍየም ጠፍ 😥😑
2026-10-20 16:41:09
5
A.B.E.L:19(@) :
አእራሴን ለማዝናናት በዬ የጤና ቲም ጋር ሄጄ ተሰበርኩ ያው ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ምንም ማረግ አይቻልም 😞
2026-10-13 13:09:06
7
YNWA :
ቡድናችን 1 :0 እየተመራ 85 ደቂቃ አካባብ penalty አግኝተን እኔ ካልመታው በምል ግግም ብዬ የሳትኩትን መቼም አልረሳውም
2026-10-18 03:46:03
7
To see more videos from user @leul_276, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
itu sampe dd pegang keran air juga dibeliin #keonho #juhoon #cortis #coer #fyp
হুমম কয় হারিয়ে গেলা তুমি-/😅 #tiktok #foryou #ক্যাপশন #trending #bdtiktokofficial @TikTok Bangladesh
weekends in university hostels ##universityseries #hostellife #creatorsearchinsight
Forgive me hinata but he’s so tuff || neji hyuga edit || Naruto edit || #naruto #narutoshippuden #corecore #nejihyuga #nejihyugaedit
Multi Vitamin Tổng Hợp của Sports Research Mỹ🇺🇸 #xh #viral #sportsresearch #multivitamin #vitamin
A very scary ghost ringtone 👻🔔 Bhooot Ringtone Popular Ringtone Most Animal Voice Ringtone Hhh 🤣😂 Bhoot👻♥️ Ringtone Dawnlod Now Best Scary Ghost Ringtone for all Mobile #happytone #sadringtone👭 #fyp #foryoupage #100kviews
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy