Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiopianvoice0: የእፈድር አየር ኃይል ከፍተኛ የመደረግ ኃይል እንዳለው በደንብ ማወቅ አለባችሁ!
Hani Germa
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 October 2026 19:08:37 GMT
24615
947
14
168
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.06MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.11MB
)
Watermark .mp4 (
2.16MB
)
Music .mp3
Comments
mki man :
ሰላረ ም
2026-10-13 17:16:58
0
Tekel kumara :
የኔ ጀግና 💪❤️💪
2026-10-12 19:18:16
0
Jamal Ramadan Ibsa :
የሰላም ግንባታ የሰላም ግንባታ ምንድን ነው -------------------------- የሰላም ግንባታ የሰነ-ልቦና፣ የሰብዕና እና የሰው ሁለንተናዊ ዕድገት ግንባታ ተብሎ ሊወሰድም ይችላል፡፡ የሰላም ግንባታ ሰብዓዊ ሀብት ግንባታ፤ የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የአስተሳሰብ፣ የተግባቦት ክህሎትን፣ የፈጠራ ችሎታን፣ ትምህርትና የሁለንተናዊ ክህሎት ግንባታ ተብሎ ሊገለፅ ይችላል፡፡ በጣም ቀለል ባለ አነጋገር የሰላም ግንባታ ማለት የተግባቦት ወይም የግንኙነት ግንባታ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ተጋጭተው፣ ተለያይተው፣ ተራርቀው፣ ተፈናቅለው፣ ተጐድተው፣ ዳግም ላለመገናኘት ተማምለው፤ በነፍስ የሚፈላለጉ ግለሰቦች/ቡድኖች ውይም ማኅበረሰቦች ግንኑነቶቻቸውን መልሰው መገንባት፤ ማስታረቅ፣ ማወሃድ፣ ማዋደድ፣ ማደስ፤ እንደገና ነፍስ እንዲዘራ ማድረግ እና ሕይወትን እንደገና የመጀመር ሂደት የሰላም ግንባታ ተብሎ ሊጠራ ይችላል፡፡ የሰላም ግንባታ፣ የሀገር ግንባታ፣ የዜጐች ግንባታ፣ የሀገራዊ ማንነት፤ የብሔራዊ ስሜት፤ የሀገር ወዳድነት፤ የሀገር ፍቅር ግንባታ ተብሎ ሊጠቀስም ይችላል፡፡ ሲጠቃለል የሰላም ግንባታ የአዲስ አስተሳሰብ፣ የአመራር ብቃት እና የክህሎት ግንባታ ተብሎ ሊገለፅ ይችላል፡፡ የሰላም ግንባታ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ በየደረጃው የሚገኙ አካላትን በስፋት በማሳተፍ እና በባለቤትት መንፈስ እንዲሰሩ የሚያስችሉ አደረጃጀቶችን፣ አሰራሮችን እና ሕዝባዊ ንቅናቄዎችን በመፍጠር ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ 🌲 የሀገር ግንባታ የሀገር ግንባታ የተለያየ ታሪክ፣ ቋንቋ፣ ባህልና እምነት ያላቸው ህዝቦች በጋራ ሉዓላዊ ሀገር ውስጥ በመተሳሰር፣ ጠንካራ ብሔራዊ መግባባትና የጋራ ራዕይ የሚፈጥሩበት የረጅም ጊዜ ሂደት ነው። የዜጎችን ማህበራዊና ስነ-ልቦናዊ አንድነት በማጠናከር፣ ጠንካራ ተቋማትን ለመገንባት ያስችላል ። የሀገር ግንባታን ለመፍጠር ዋና ዋና መሠረታዊ የሆኑት የጋራ ማንነት ግንባታ: ልዩነቶችን እንደተጠበቁ ሆነው ህዝቦችን በአንድነት የሚያስተሳስሩ እሴቶች፣ ታሪኮችና የጋራ ህልሞች እንዲዳብሩ ማድረግ። ብሔራዊ ጥቅምን ማስከበር: የሀገር ሉዓላዊነትን መጠበቅ፣ ሰላምን ማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ማፋጠን። ብሔራዊ እሴቶችን ማጎልበት: እንደ መቻቻል፣ አብሮነት፣ መከባበርና ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በመጠቀም ጠንካራ ማህበረሰብ መፍጠር። የዜጎችና የተቋማት ሚና የተሳካ የሀገር ግንባታ እውን እንዲሆን የእያንዳንዱ የህብረተሰብ ክፍል ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ወጣቶች: የሀገር እምብርት በመሆናቸው በሰላም ግንባታውና በሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ በንቃት መሳተፍ። የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት ተቋማት: ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገሩ በጎ እሴቶችን በማስተማር ህብረተሰቡን ማስተሳሰር።ለሀገር ግንባታ ወጣቶች ያላቸውን ጉልህ ሚና ለመመልከት እና እንዴት 🌲 የመንግስት አደረጃጃቶች የመንግስት አደረጃጀቶች ማለት ሀገርን ለማስተዳደር፣ ህጎችን ለማውጣት፣ ለመተግበር እና ፍትህን ለማስፈን ስልጣን የተሰጣቸው የመንግስት አካላት የሚዋቀሩበት ሥርዓት ነው። መንግሥት: ፍትህን ማረጋገጥ፣ ህግን ማስከበር እንዲሁም ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ ፖሊሲዎችን መተግበር። 🌲 ተቋማት ግንባታን የሰዉ ልጅ በተለያዩ ግዜ የተቋማት ግንባታ (Institutional Building) ማለት መንግስታዊ ወይም የግል ተቋማት ዘላቂ፣ አሳታፊ፣ ተጠያቂ እና በህግ የበላይነት የሚመሩ ሆነው እንዲዋቀሩ የሚያስችል ሂደት ነው። ይህም አሰራራቸው በግለሰቦች ፍላጎት ላይ ሳይሆን በቴክኖሎጂ፣ በዘመናዊ እውቀት እና በጠንካራ የሰው ኃይል እንዲመሩ የሚያደርግ አበይት መሰረት ነው
2026-10-13 15:33:38
0
user911520285393 :
yilimaa maardasaa yimmaachii
2026-10-13 03:59:37
0
Beyene Feyisa :
❤️❤️❤️
2026-10-13 16:33:16
0
muktar :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-13 14:47:48
0
user2761582456006 :
🥰🥰🥰
2026-10-13 14:47:42
0
alh bab :
👍👍👍
2026-10-13 13:40:09
0
Fuad Umer :
😳😳😳
2026-10-13 11:17:54
0
ሙክታር@123 :
🥰🥰🥰
2026-10-13 11:26:29
0
kamaal Huseen27 :
💘💘💘
2026-10-13 09:40:49
0
user9139623224455 :
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
2026-10-13 19:20:35
0
Gemechu Beyene :
💪💪💪
2026-10-12 20:32:39
0
shifara gabree 🎆1771493421990 :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-10-14 07:03:38
0
To see more videos from user @ethiopianvoice0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Lemina now you know who Yamal is? MVP of the match with 2 assists today💫💙❤️ | #barcelonavsgalatasaray #ChampionsLeague #UCL #footballedit #fcbarcelona | Galatasaray VS Barcelona Champions League | Cancelo Goal Today | Fermin Lopez Goal Today | Anthony Gordon Goal Today | Adeyemi Goal Today | Lamine Assist Today | Who Is Yamal | Sane Or Yamal | Lemina VS Yamal
Dare to fall for me?#partylaser #djlights #discolight #ledlight #stagelights
#rekomendasioutfit #theanh28
ئەوانە برایی دونیایی منن🫂🤍!). #nihadblack #awatbokani
Two Teen Girls Killed in California Crosswalk Crash#nicolecotzojay#camilamendozamagallon#truecrime#fyp#foryoupage
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy