@yeketiwulij122: ማስረጃዎቹ ቀረቡ‼ የተማረኩ የጦር መሣሪያዎችና ሰነዶች ለአምባሳደሮች እይታ ቀረቡ‼በአዲስ አበባ የሚገኙ የልዩ ልዩ አገራት አምባሳደሮች በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በሠራዊቱ የተማረኩ ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎችንና የመጡበትን መንገድ የሚያሳዩ ሰነዶችን በጦር ኃይሎች ዋና መሥሪያ ቤት ጎበኙ።በአምባሳደር ሬድዋን ሁሴንና በጄኔራል ገመቹ በተመራው በዚህ መርሐ ግብር፣ በተለይም በመቀሌ ከታጣቂዎች መጋዘን የተገኙ የመገናኛ መሣሪያዎች ከተሠሩበት አገር እስከ ተሸጡበት ሁኔታ የሚያስረዱ ማስረጃዎች ቀርበዋል። መሰል የጉብኝት መርሐ ግብሮች በቀጣይም በቢሾፍቱና በመቀሌ እንደሚቀጥሉ ተገልጻል።ይህ በቀጣይ የታሰበውን የኢትዮጵያ መንገድ የሚየመላክት ነው ተብሎለታል።ዋሱመሐመድ 👇    👇    👇   👇

𝑦𝑒ℎ𝑧𝑏 𝑙𝑖𝑗@ @🇪🇹🇪🇹🇦
𝑦𝑒ℎ𝑧𝑏 𝑙𝑖𝑗@ @🇪🇹🇪🇹🇦
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 00:53:11 GMT
19943
521
2
52

Music

Download

Comments

bluebonnet010
bluebonnet010 :
Weyne
2026-10-13 18:42:17
1
abdeshkur0580
@ @@@$@@@@@ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-13 00:56:03
2
To see more videos from user @yeketiwulij122, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About