Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@codethecity: Gemini · ክፍል 2፦ የ AI ችሎታችንን እናሳድግ፤ በበጀት የምግብ እቅድ እና የቢሾፍቱ ጉዞ በ Google Maps 🗺️ ነፃ version አለው፤ ሙሉ አቅሙ ግን በክፍያ ነው። ✍️ ልምምድ 1 (አጭር prompt)፦ ስለ ጤናማ አመጋገብ ንገረኝ ✍️ ልምምድ 2 (በጀትዎን የጨመረ prompt)፦ በቀን 300 ብር በጀት ላለው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ፣ በኢትዮጵያ በቀላሉ የሚገኙ ምግቦችን በመጠቀም፣ የአንድ ሳምንት ጤናማ የምግብ እቅድ በሰንጠረዥ አዘጋጅልኝ። 🗺️ ልምምድ 3 (Google Maps)፦ ከአዲስ አበባ ተነስቼ ቢሾፍቱ ለአንድ ቀን መዝናናት እፈልጋለሁ፤ የሚጎበኙ ቦታዎችን በ Google Maps አሳየኝ፤ የጉዞ ሰዓቱንም ንገረኝ። 🔑 ጥሩ prompt፦ ማን ነዎት? ምን ይፈልጋሉ? ገደብዎ (በጀትዎ) ምንድን ነው? በምን ቅርጽ? ⚠️ ዋጋዎቹ ግምት ናቸው፤ የሐይቁ ስምም ተሳስቷል (የትኛው? ቪዲዮውን ይመልከቱ)፤ ካርታውንና ሰዓቱን ራስዎ ያረጋግጡ 📍 Keep activity ሲበራ የመገኛ ቦታዎም ይቀመጣል፤ የቤትዎን አድራሻ አያስገቡ፤ ለጉዞ እቅድ Temporary chat ይጠቀሙ 💬 ለሶስቱም ተጨማሪ ክፍሎች ይመጣሉ። ክፍል ሶስት የትኛው ይቅደም፤ ChatGPT፣ Claude ወይስ Gemini? comment ላይ ይምረጡ 👇 ▶ ሙሉውን ነፃ ኮርስ YouTube ላይ ይመልከቱ (@TheAIThreatLab)፤ link-ኡ bio ላይ አለ። 🔎 Gemini በአማርኛ · ቢሾፍቱ · Google Maps AI · የተማሪ በጀት #ኢትዮጵያ #አማርኛ #habeshatiktok #Gemini #Bishoftu #TheAIThreatLab#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
The AI Threat Lab (AI በአማርኛ)
Open In TikTok:
Region: AU
Tuesday 13 October 2026 01:37:18 GMT
3716
319
1
27
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.83MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.69MB
)
Watermark .mp4 (
5.32MB
)
Music .mp3
Comments
dave_creative_ :
ክላውድ
2026-10-19 04:01:45
0
To see more videos from user @codethecity, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
3 Essential Websites for Stock Footage destockd.com archival-footage.com pexels.com #edit #free #tutorial #aftereffects #davinciresolve
Thinking of ordering the new Revvi 20"+ , but worried about building it? Well you shouldn't be! Here's Sam's easy-to-follow walkthrough. And it really is as easy as that! 🙌 #Revvi #ElectricBalanceBikes #ElectricBikeUK #ChildrensBikes #BikeSafety
10/10 on this high chair for us!! @Munchkin Inc. #munchkinhighchair #highchair #BLW #babyitems
dth nên up >< #daihoidaibieudoantncshcm #thpthht #161008 #pugna #xuhuong
একটু ফিরে দেখো একটি কথা রাখো #Viralsong #Trandingsong #OldMovieSong #oldsongs #cinemasong
@Master Driver Brasil Essa mulher é foda 👏#masterdrivebrasilcy #caminhao
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy