@realkemisse90s:

Real 90 ዎቹ ከሚሴ
Real 90 ዎቹ ከሚሴ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 04:48:25 GMT
14071
603
53
17

Music

Download

Comments

tihtna217
tihtna21 :
ይህን ታላቅ እና ሙህር መምህር በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ከግቢው በር በስተምዕራብ በኩል ናቲ ወተት ቤት አካባቢ ሁል ጊዜ አገኘዋለሁ ።
2026-10-13 16:26:02
2
user1853710995005
Hussen fentaw :
Real90ዎቹ እውነትም ስምን መላአክ ያወጠዋል የሚባለው አንዳንድ ጊዜ እውነት መሆኑን 100% በ እናንተ አረጋግጫለሁ ከ ብሄር , ከሃይማኖት, ከ ፖለታካ 100% ገለልተኛ የ ሆናቹሁ ሰውን ለ ሀገር ባበረከተው አስታዎፀው.. ሳጨምሩ ሳቀኑሱ በ ወርቅ ብእር የምትፅፉ ምርጥ የ ዞናችን ፈርጥ ናቹሁ ረጅም እድሜ እና ጤና መልካምነት ለ እራስ ነው... keep it up .... ur role modle for me .. 10Q..!!!
2026-10-14 10:49:50
1
tarikusamuel245
sofonies :
@Hussen fentaw:መልከ-መልካሙ አመለሸ ሸጋው teacher ግርማ አሊ እሱ ሲያስተምር 40 ደቂቃው አራት ሰከንድ የሚሆንብን ሲያስተምረን እንደ ማር የሚጣፍጠን የታሪክ አባት .. በ አመራር ዘመኑ ፖለቲካን በ እውነት እውቀት የሚመራ .. የ ፖለቲካው ፈላስፋዋ ... ሁለገቡ ሰው ኳስ ሲጫዋት ኳሲን እንደ ፖለቲካ የሚጠበብበት ጨዋታ አዋቂው ግርማ አሊ ነገሮችን ከዳመናው በላይ መረዳት የሚችል ... ከ ዞናችን አልፎ ለ ክልልቻችን የተሰጠ በረከት ነው .. teacher ግርማ ባለህበት ከ ምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር ሰላምህ ይብዛ.... ዛሬም እንደ ትናቱ ከ ወገቤ ሸበረክ ብየ ከ አንገቴ ጎንበስ ብየ እወደሃለሁ የ አንተው ተማሪ ታሪኩ ሳሙኤል
2026-10-14 07:56:05
0
kalidahmedo661
kanu :
የኔ መምህር፣የኔ አባት፣አንተ የከሚሴ ጌጥ አንተ የእውቀት አባት ባንተ መማር ምን ያክል እድለኝነት እንደሆነ እኛ ተማሪዎችህ ምስክሮች ነን።ባለህበት አላህ ይጠብቅህ🤲
2026-10-14 16:55:43
2
wegaye2
wegaye :
ግርማ አሊ አብሮ አደጊ ጓደኛየ ባለህበት እደነህ
2026-10-14 16:28:08
1
user2201771197242
amira :
ረጅሞ እድሜ ከጤና ጋር የምንወደው የምንከብሮ ውድ መምህራችን ስንቱን ልጆች በስነምግባር እና በእውቀት ያበቁ የአገር በለውለታ
2026-10-14 11:08:18
1
demeke669
Demeke :
ቲቸርየ እንኳንስ ትምህርቱ ንግግሩ የሚጣፍጠው እንወድሃለን ?
2026-10-13 06:01:14
4
ethio_uk
ROVI 🇪🇹🇬🇧 :
He is one of the best teacher I have ever had! Intelligent, friendly, his teaching methods are indeed inspiring! I never forget some of his teachings which I still use them in my conversations.
2026-10-13 10:03:52
1
user4754197701672
zerihune zeru :
ጋሸ እረጅምና እድሜና ጤና
2026-10-13 14:47:56
1
.discover.argoba
አርጎባን ይጎብኙ (Discover Argoba) :
ምርጡ መምህሬ ሰላሙን ያብዛልህ
2026-10-13 12:19:13
1
tesfa7665
off tollu dha :
thank you teacher girma.
2026-10-14 10:33:45
1
miniluwalelgne
miniluwalelgnኜኝ :
እውቀቱንም እድሜውንም ጨምሮ ይስጠው
2026-10-13 16:39:56
1
endu_k
Endu K :
Quite right!! Girmesh is special and he was our model on discipline, academic performance, social interactions, as well as playing football very nicely!! Wishing you good health, happiness and a long peaceful life!!!
2026-10-13 18:03:03
1
abu.ayman417
Abu Ayman :
መምህር ግርማንከ20 አመት በዃላ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
2026-10-13 17:45:39
2
hussen.mohammed807
hussen Mohammed :
ግርምሽ በመጨረሻም እኔን አስተምረህ ለቀክ ባለህበት ሠላምህ ይብዛልህ
2026-10-18 20:24:18
1
ejigayehu.bahru
G G LOVE :
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏 ለዘላለም ኑርልን ጋሸዋ መልካም ነህ ተማሪወችህን በጥሩ ስነመግባር ማነፅ የምትችል ሁሌም ኑርልን!
2026-10-13 15:34:59
1
mamilahussein
mamila የ miss :
gasha be አንተ መማሬ ኩራት ይሠማኛል ወንድሜ ኑርልኝ
2026-10-13 13:53:55
1
user1853710995005
Hussen fentaw :
አትጠራጠሩ ከ እናቱ ቀጥየ teacher ግርማን እኔ ነኝ የምወደው ወላሂ .... እስካሁን የፈተነኝ የ ፈተና ወረቀት አለ ኤክስለት ብሎ የፃፈበት ከ 60/ 60 የ ደፈንኩት ቅር የሚለኝ ከ መቶ መቶ ደፍኝ ቦነስም መልሼ 100 ብቻ ማርክ ነው የሰጠኝ ቀጣይ ሲማስተር ያልከኝ ቀጣኝ ሲምስተር ስደፍን .. ቀጣይ አመት ያልከኝ ወላሂ አስታውሳለሁ
2026-10-14 13:04:29
1
yenedoctor1
የኔ ዶክተር :
brother of trafic polise tefera ali girma is abig knowalge peace for you and your family
2026-10-13 11:08:33
1
almaz.assefa68
almaz assefa :
ጋሸ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
2026-10-13 12:41:47
1
dershaymolawerq
Dershay Molawerk :
2026-10-13 14:05:32
1
black.lion71
BLACK LION :
2026-10-13 07:45:55
1
ybfurniture14
yB furniture14 :
እዉነት ነዉ ምርጥ ሰዉ እኔም በሱ ተምሪያለሁ
2026-10-16 04:19:20
1
zeed80929
@እናቴ ኑሪልኝ :
ቲቸር ግርማ አሊ 1997 9ኛ ክፍል አስተማሪየ ነበር አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ እድሜ ይስጥህ ቲቸርየ
2026-10-23 17:50:09
0
user1853710995005
Hussen fentaw :
መልከ-መልካሙ አመለሸ ሸጋው teacher ግርማ አሊ እሱ ሲያስተምር 40 ደቂቃው አራት ሰከንድ የሚሆንብን ሲያስተምረን እንደ ማር የሚጣፍጠን የታሪክ አባት .. በ አመራር ዘመኑ ፖለቲካን በ እውነት እውቀት የሚመራ .. የ ፖለቲካው ፈላስፋዋ ... ሁለገቡ ሰው ኳስ ሲጫዋት ኳሲን እንደ ፖለቲካ የሚጠበብበት ጨዋታ አዋቂው ግርማ አሊ ነገሮችን ከዳመናው በላይ መረዳት የሚችል ... ከ ዞናችን አልፎ ለ ክልልቻችን የተሰጠ በረከት ነው .. teacher ግርማ ባለህበት ከ ምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር ሰላምህ ይብዛ.... ዛሬም እንደ ትናቱ ከ ወገቤ ሸበረክ ብየ ከ አንገቴ ጎንበስ ብየ እወደሃለሁ የ አንተው ተማሪ ሁሴን ፈንታው( ባቲ)
2026-10-13 06:12:39
1
To see more videos from user @realkemisse90s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About