@duneyateabezeyada: #ሸዋየው🦅

ዱንያ ተአብ ዝያዳ🤨👎ሙሉ ሸዋ🇨🇬💪
ዱንያ ተአብ ዝያዳ🤨👎ሙሉ ሸዋ🇨🇬💪
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 13 October 2026 06:33:02 GMT
21289
280
145
32

Music

Download

Comments

asterwelo56
👑🌾🌾🌾 :
እሄኮ አያስቅም እኔ ፍቅረኛ ምናምን እሚባል ዝመትን አልደግፍም ባሌ ነው ትቸው አልሄድም ለማንምም አላወራ ለሱም ለኔም ቤተሰብ ሱና ኔ እጅ ለጅ ተያይዘን እጥርልታለሁ ይታከማል ይድናል ትቸው ምሄደው መነጋገርና ችግሩን መፍታት እማይፈልግ ከሆነ ብቻ ነው
2026-10-13 06:46:20
46
abiba4185
abiba :
አሳክመዋለዉ ካልደነ እፈታዋለዉ ምክንያቱ ልጅ እፈልጋለዉ
2026-10-13 09:20:39
9
fafiyebint0
Fafiye የኮቻዋ :
እና እፈተዋለሁ እንጀራማ አባቴም ቤት አላጣሁ😁😁😁😁
2026-10-13 10:57:30
10
.1902469
♉𝘁𝘪𝘣𝑙𝘪🌺 :
አፈወርቅ ማነዉ ደሞ😳😳
2026-10-13 11:09:24
7
merry21sos
አለም ጓንደሬዋ😘😘 :
አልሄድም ወደ ፈጣሪያአችን ፆሎት እናደርጋለን🥰🥰
2026-10-13 13:57:21
5
saadabataineh
¥ታ፭™ማ@ኟ@§ :
ለምን ባዶ አይሆንም🥀ፀባዉ ታማረ ትቸዉ አልሔድም ወላሒ🥀🥀🥀
2026-10-13 12:13:32
2
normogskamilamilil
አዲስ :
እና ቀላል እፈታዋለሁ መቼም ትራስ አላረገው😂😂😂
2026-10-13 08:09:17
5
zedzedzedzede
ዝምታ ንመር ጫለሁ :
አምስት አመት ጠብቆ ቤተሰብነበር የሠጠው በግድ ዳሮኚ ስንጋባ ም አልተሳካለትም 3ወር ተቀመጥን አልሆነለትም መረቀኚ
2026-10-13 07:17:14
3
user977470411011
ህልመኘዋ👸🍫⓳ :
እና ምን ይሠራልኛል🤭😁
2026-10-13 10:30:25
5
rayagirls0
Hanና💜💜💜💁‍♀️ :
ችርስ ድንግልናችንን ይዘን ለምንኖር🥰
2026-10-13 06:51:13
3
user7035882391832
ልጅ ሠሊ ባለማህተቧ❤💒🌹 :
አፈወርቅ ግን ምድነዉ🤔
2026-10-13 06:55:12
3
m0686758
Šťŕøňģ ŵômêň 💎 :
ወድሜኖዴ ከሱጋ የምኖረዉ🤪😂
2026-10-13 11:08:21
2
yutiyuti68
🍂 :
ወላሂ መቼም ጥዬው አልሄድ መዳኒት እፈልግለታለሁ ካልዳነም አብሬው እኖራለሁ🥺🥰
2026-10-13 23:08:51
0
wedimi.nafkoti
Z ወሎየዋ 🌹🌹 :
አፈወርቅ ማነዉ አልገባኝም
2026-10-13 17:38:18
0
lemlemsergawi1
lemlemsergawi :
አልፈታውም ግን ወንዶች ከይቅርታ ጋር ባያደረግ ደስ ይለኛል ስለምፈራው ነው ካለ ግን ጠቁሙኝ እንዳሰድቡኝ አደራ
2026-10-13 18:00:52
0
kokeb1092
ብሌን ወሎየዋ :
ማነው እሡ አፈወርቅ🥺🥺የትአገርነው 😁😁😁
2026-10-13 17:39:33
0
ma72453200
ቀምሸልተዉህ🤝🥴🤣🤳 :
7አመታችንምንአስደነገጥከኝምንም አልተጀራረብንምወረበልን🤔😂😂
2026-10-13 09:31:35
0
madinah.mm0
➕ሚጣ➕ :
ወገሻ ጋር ይጀዉ እሄዳለሁ😳
2026-10-13 11:08:19
0
nk62991
እድል ያሰረዉን ምኞት አይፈታዉም :
ለምን እፈተዋለሁ ምነዉ አለ እሱ መኖር አይቻልም እንዴ😳
2026-10-13 09:10:03
3
user8813343377478
እመነኝ የኔነህ ❤M❤ናፋቂ :
ላ
2026-10-13 06:47:46
0
abdu.muhammed724
አንድቃል🤟 :
😅😅😅
2026-10-13 06:37:18
0
h3429817
𒊹︎ታ𝐦𝐚ኟ❥😜 :
ጥያቄዉ የገባችሁ አሰረዱኚ ከዛ ልመልሰ😳
2026-10-13 13:18:17
1
user8661735495843
ልቤ በእግዚአ ብሔር ፀና :
ልኮምት ነበር ግን ባሌ ያየዋን🤭🤣🙊
2026-10-13 10:40:03
1
user4157009097874
የተክለአብ ወዳጅ 💞 :
ማርያም ን ከልተወውም አስታመመዋለሁ 🙄🥺 እና ፍቅር ማለትኮ በደታ ጊዜ ብቻ አይደለም በችግርም መደጋገፍ ነውጂ 😌🤞🙏
2026-10-13 16:08:54
1
geta.lema
የሸዎዎ ቀበጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አልገባኝም የገባችሁ
2026-10-13 07:04:04
1
To see more videos from user @duneyateabezeyada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About