@melegnaa: ጨጨብሳ ካደኩባቸው እና ከእናቴ ከወረስኳቸው ብዙ የምግብ ሙያዎች መካከል አንዱ ነው ፡፡ ይህንንም ሙያ ምንም ሳልቀንስ እንዲሁም ሳልጨምር ለእናንተ አካፍላችሃለሁ ፡፡ ይህን የቁርስ አይነት በሦስት አይነት መልኩ አቅርባችሁ መመገብ ትችላላችሁ ፡፡ በተለይ በእርጎ እና በወለላ ማር ልዩ የሆነ ጠዓም አለው ፡፡ ጨጨብሳውን በፆም ወቅት የምታዘጋጁት ከሆን በቆንጆ የዌራ ዘይት አሽታችሁ ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፤ የዌራ ዘይቱ ከሌሎች የዘይት አይነቶች አንፃር ቆንጆ ጠዓም እና ለጤናችሁ ተስማሚ ነው የዌራ ዘይቱ ግን ሙሉ በሙሉ ከዌይራ የተዘጋጀ እና ያልተቀናበረ መሆን አለበት ፡፡ ጨጨብሳውን ለቁርሳችሁ እና ለመክሰሳችሁ ሞክራችሁት እንደምትወዱት አንጠራጠርም ፡፡ #foryou #fyp

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 08:13:07 GMT
132538
7331
132
1001

Music

Download

Comments

sabatadesse420
Saba Tadesse :
txs are u selling berbere pls
2026-10-13 11:59:15
0
tigiyenati
@TIGI 😁 :
pls mar shtulgn
2026-10-13 17:40:45
0
zebiba25
zebiba :
ኮልፌ[Pray][Pray]
2026-10-13 17:10:03
0
yegile22
@yegile :
Hello from Hawassa
2026-10-13 17:46:32
0
muni34048
mumi :
ከወልቂጤ ነው ሴቭ ማድረግ እንዲቻል ብታደርግልኝ ጥሩ ነበር 🙏🙏🙏
2026-10-13 12:04:57
5
natalina6079
natalina6079 :
A A garmt
2026-10-13 10:00:00
0
hiwotlove55
hewot :
በጣም ትመቸኛለህ እኔ ሸጎሌ ነኝ
2026-10-13 09:04:42
3
0910006624d
Dan B :
ምርጥ ነው !
2026-10-13 15:37:47
1
merimsus
merimsus 💜444💜🦋🦋🦋 :
wow wow wow 👌👌👌
2026-10-13 14:25:22
1
tigist.aragaw
tigist aragaw :
ሸጎሌ👌👌👌👌
2026-10-13 11:02:06
2
user4448471576863
user4448471576863 :
እጅህ ይባረክ
2026-10-13 10:01:46
1
buchi4964
user :
andegna👌
2026-10-13 08:19:34
0
user3618762307926
Asu :
ስራ ቦታዬ ለም ሆቴል
2026-10-13 15:03:31
1
hana.asmamaw3
Hani dudu :
endayderk
2026-10-13 09:37:22
1
tadeseche.alemu
tadesechealemu :
ሐረር
2026-10-13 11:28:50
1
user5256159474351
user5256159474351 :
በርበሬ እፈልጋለሁ አንድ ኪሎ ስንት ነው የት ነው የሚገኘው
2026-10-13 14:29:21
0
user9859932838236
marty mulat :
ከ ሳይንት
2026-10-13 13:31:40
0
asu797373
አሱ የባህል ዲዛይነር :
ቹ
2026-10-13 09:56:10
0
bebe3937
mulu tekle :
መሪ
2026-10-13 11:10:09
0
beza8414
#Beza :
አዲሳባ መለኛ ሲመቸኝ እጅህ ይባረክ🙏
2026-10-13 13:14:55
0
rubyjimma77
Amira décor 0975978658 :
እንቁላሉ እንዲለሰልስ ከጂማ አባ ጂፋር
2026-10-13 10:54:11
3
mera_gola
መራ የጎላው ሚካኤል ልጅ :
እኔ ከመቀሌ ነኝ
2026-10-13 15:08:17
1
hananseman835
Hanan :
አአ
2026-10-13 08:41:27
1
user5373181583558
አቅሊሲያ ሽሮ ቤት :
kmizan tip
2026-10-13 10:02:12
1
romanyma24
romanyma24 :
ጎረቤትህ ነኝ መሌ
2026-10-13 08:59:42
2
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About