@muaz_jemal: “እግረኛዉ” ሆይ ቀጥል መንገድህን አንተ ራስህን አልናቅህም፣ ለሰዎች ንቀት አልተሸነፍክም፣ ለራስህ ያለህን ክብር አልጣልህም፣ የሌሎችን ፍርድ መለኪያህ አላረክም። እኔን ለማድነቅ አልፈራህም፣ ራስህን ከእኔ በታች አላየህም። ሰው ከሰው እኩል መሆኑን፣ በአደባባይ አስተማርከን፣ ተራማጅ ሀሳብህን አሳየኸን። እኔ ከአንተ በላይ አይደለሁም፣ አንተን ከእኔ በታች አላይህም፣ እፁብ ድንቅ ሆነህ ተፈጥረሀል ባምላክ ሚዛን፣ እጅግ ከብረኽ ተገኝተኻል። እፁብ ድንቅ ሆነህ ተፈጥረሃል፣ በፈጣሪህ እጅ በክብር ተሠርተሃል፣ የሰው አንደበት ዋጋህን አይወስንም፣ የሰው ንቀት ክብርህን አያጎልም። እናም እግረኛው፣ በቁመት እንጅ በሀሳብ ያልበለጡህ፣ ሳቄ መጣ ፣እያየሗቸዉ ሲያሾፉብህ፣ የሰዉ ልኩ ስብዕና ፣መሆኑን ሰበካቸዉ የሚስቁብህን ፣አስመዝነህ አቀለልካቸዉ፣ ሞልተዉ የለ በሀገሩ ፣አዕምሮአቸዉ የሚያነክስ፣ ሲያዩአቸዉ መልአክ መሳይ፣ ጠጋ ሲሉ ዉስጡን ለቄስ። እግረኛው ሆይ፣ ቀጥል ጉዞህን፣ በእውቀት አብራ የሕይወት መንገድህን፣ እግር እንዴት እንደሚራመድ ሳይሆን፣ ይመልከቱ ተራማጁን ሀሳብህን። #muaz
Muaz
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 09:57:02 GMT
Music
Download
Comments
yo :
ባጭሩ እግዜር ያፍቅርልኝ ነው ያልቺው
2026-10-13 11:32:53
569
kibrom kb :
she is disrespecting him Respectfully 😂
2026-10-13 16:46:37
171
ehrobel :
I love your confidence new negeru 👀
2026-10-13 10:03:31
291
Ochikoki :
አመሰግናለሁ! እኔም ሳነበው እያሳኩ ነው😁 እግረኛው እየሃድክ አይነት መልስ ነው
2026-10-13 10:53:32
106
BARKOT 🦋 :
ሙአዝ አይምሮዬን አታበላሸው ፕሊዝዝዝ
2026-10-13 11:14:03
70
sys171 :
በድብቅ ፍቅር እንደጀመሩ እና በቅርቡ እንደሚጋቡ ከታማኝ ምንጮች ሰምቻለሁ
2026-10-13 15:32:46
9
ና ታ ን 🦍 :
"ሂድ ከዚ" was better btw🥀
2026-10-13 21:44:56
6
rekik amnene :
በጣም በአክብሮት ነው ያላከበረችው😁
2026-10-13 19:01:41
33
zk edit :
ፋራ new enji she is rejecting him with poem 😂😂
2026-10-13 20:07:05
3
user7185032676122 :
እኔም ተወዛግቤ ነበር[Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-10-13 18:06:22
0
ፋያ :
[Big LOL][Big LOL][Big LOL]ተባረክ
2026-10-13 14:36:35
0
Habtamu Geremew :
ማቀሳሰር ጀመርክ🤣
2026-10-13 10:08:37
35
Hun™😍 :
i agree
2026-10-13 19:21:24
0
Daniel cool :
of course 😂
2026-10-13 13:10:23
0
imano🌸 :
እኔን ለማድነቅ አልፈራህም 🤔
2026-10-13 14:11:20
17
Natnael teshome :
ሳቄ መጣ ስትል አልቻልኩም ስቄአለው
2026-10-13 12:59:05
11
kuku charisma 🌺 :
enem gebachilet new eyalku yalehut😁😁😁
2026-10-13 13:07:51
5
Aries🔹ⓢⓔⓝⓘ :
ወግ ወጉን ይዘኸዋል ነዉ ያለችዉ
2026-10-13 19:02:23
4
Eleni :
ልክ ልኩን ነገረችው ነው የምለው እንደኔ 😂😂😂
2026-10-13 10:51:22
6
ወዬ :
great minds think alike 🤣
2026-10-13 13:47:09
1
ኮቺቻም :
ንንግሯ ስድብ ነው...."እየሄድክ" ነው ያለቺው
2026-10-13 16:27:37
1
ጎ ን ደ ሬ ው :
አባዳልን ጌታ ሆይ🙌
2026-10-13 16:32:03
1
Hidaya mame :
ሙአዝ ክፑ ነህ.. ሀሳቤን አሰቀየርከኝ😅
2026-10-13 12:09:39
1
Zuzu :
Tiru bilehal🤭
2026-10-14 06:06:28
0
🎖king Naol :
she cooked him 😁😁
2026-10-14 20:29:03
0
To see more videos from user @muaz_jemal, please go to the Tikwm
homepage.