@mergeta974: #የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር መሰናክል #የስራ መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ መሰናክል መሰናክል መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት መቋረጥ ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት የኑሮ ማሽቆልቆል ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚 ማስጠላት 💚 ጀምሮ መለያየት 💚 ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚 መቁረጥ 💚 መቀያየር 💚 ልጅን ማፈር 💚 እየመጣ መመለስ 💚 ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚 ሌሊት 💚 መደበቅ 💚 መሆን 💚 መዘጋጋት 💛 አበባ መዛባት 💛 አለመርጋት 💛 (አቦርሽን ) 💛 💛 ማስጠላት 💛 ማስጠላት 💛 አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛 የራስ ህመም 💛 መቃዠት 💛 💛 ላብ ❤ መቀየር ❤ የአፍ ጠረን ❤ መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ መባረር ❤ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር... ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው ተቀፅላ ተቀፅላ ፍሬ ፯ ተቀፅላ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ።
መርጌታ ቀለሙ09.15.49.91 71
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 10:19:35 GMT
Music
Download
Comments
user78038010803 :
yeti newu
2026-10-27 07:39:25
0
Azmma sikora :
ከ
2026-10-29 19:36:17
0
ሰው እኮ :
[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-10-13 10:23:33
0
To see more videos from user @mergeta974, please go to the Tikwm
homepage.