@veronicaadane: ለተከበራችሁ ወዳጆቼ አክባሪዎቼ ይሄ ስም በአንድ ሰው በተደጋጋሚ እየወጣልኝ ያለ ስም ነው፤ እኔ እጄ ላይ ወይም ብዙ ጊዜ መድሀኒት እንዲሰጣችሁ የሚፈለግበት ዋና ቦታ ላይ የእናቴን የእመቤታችንየቅድስት ድንግል ማርያምን ስዕለ አድኖ የተነቀስኩ ጥርት ያልኩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ፤ ማህተቤን እንዳወልቅ የምገደድበት ስራዎች እንኳን ሲመጡ የማላወልቅ ፤ ስራውን እና ውላችንን የማፈርስ በሀይማኖቴ የማልደራደር ሀጥያተኛ ተከታይዋም ነኝ፤ ማንም ተነስቶ ቢፈርጥ አባቴን መድሀኒዓለምን ተደግፌ የምዞር የእርሱ ልጅ ነኝ፤ ለዛ ነው የማልነቃነቅላቸው፤ ይሄን የምገልፅላችሁ ቦታው ሁኖ ሳይሆን ወይም እመቤቴ ፈቅዳልኝ ሳይሆን በተደጋጋሚ የሰው አሉባልታ እየሰሙ የግል ህይወቴን ለሚበጠብጡ ሰዎች መመለስ ግዴታ ስለሆነ ነው 🙌🏽 ከዚ በሗላ በዚህ ርዕስ ጉዳይ ምንም አይነት መልስ ከኔ አታገኙም እኔ ወደፊት ነኝ አባቴ 🫡 ቁጥር አይዋሽም በአምስት ቀን ሁለት ሚልየን እይታዎች 🙌🏽🙏🏽 ለምትወዱኝ ፈጣሪን ፈርታችሁ ድምፅ ለሆናችሁኝ ወዳጆቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙌🏽
Veronica Adane
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 10:58:29 GMT
Music
Download
Comments
user300827819969 :
አዳነ በጡሩ ስነመግባር ነው ያሳደጋት
2026-10-13 11:10:29
293
አሜን :
አለቀ በቃ ምልክት ነው
2026-10-14 12:22:56
55
ወንዴ የእናቱ@21.com :
ማርያም አንቺ ማርያም ብቻ ያዥ ሌላውን ነገር ሁሉ እሷ በክንፉዋ ትሸፍንሽ እህቴ🙏🙏🙏
2026-10-13 11:09:09
791
heri :
እውነት ለመናገር ገና ሳየው ነው የደነገጥኩት
2026-10-13 13:07:59
119
NEBA MUSIC 🎷🎹🎼🎤🎧 :
ለማንኛውም እየሱስ ያድናል ለስተውሳቹ ብዬ ነው ።
2026-10-13 11:13:50
205
Log :
ሁሉም ምልክቶች ትርጉም አላቸው
2026-10-13 11:27:51
408
serawit🫣🫣 :
ልንገራችሁ ብዬነው እየሱስያድናል 🙏🙏🙏
2026-10-13 13:43:40
72
Tariku Zeleke :
eyesus geta new
2026-10-14 08:50:36
1
Amen feker🔥 :
ያውሩ ስራቸው ነው አንቺ ብቻ ወደፊት🤟
2026-10-13 11:03:19
175
Takele :
day7 ሁልጊዜም ልክ ነው አንቺም ገላትያ 5:21 አንብቢ
2026-10-14 02:22:55
80
Tg🍀 :
ማስረዳት አይጠበቅባችሁም ዉዴ🥰
2026-10-13 14:33:14
41
nati :
Veronica sew sisera yemywed sew comment nw atsmi,,anchi jegna mirt artist nesh egna wedenewal ketyibet….
2026-10-14 14:32:20
0
Fozi cosmo :
What you expect from habesha veronica is very respect full actress and also very kind and these habesha people were sirachew new so our girl we are here always supporting you stay by ur side 💝❣️
2026-10-14 18:20:27
1
(Hiba) Soahiba💝 :
migermew yhann hula sew Repost staderg Enana Anchin Gen Endihm technqen serten Aladeregechinm😭😭😭😭😭😭 Ayyyyyyyyyyy Vya
2026-10-13 21:04:15
1
brktina :
meterteru eko aykefam wanaw yeswa ntsuh mehon new
2026-10-13 11:12:48
1
ኢትኤል :
የጥልቁ አለም ምልክት ነው አለቀ !
2026-10-14 04:20:42
25
Gojie-gf :
አዲስ ነገር ለመፍጠር ከማይሆን ነገር ጋር መመሳሰል ግዴታ አይደለም'ኮ
2026-10-13 17:05:38
20
Butu z tsion :
Veronica 🔥 🔥
2026-10-13 11:08:03
4
ትንሹ እና እናቱ :
ሔሉዬ ትችያለሽ እኮ🤩🤩🤩
2026-10-13 11:28:51
47
BMGARMENT@ :
አዲስ ፈጠራ ቢሆን አሳማኝ ይሆን ነበር ግን ፈረንሳይ ያሉት ባልና ሚስት ዲዛይነሮች በብዛት ሰርተው እያስተዋወቁ ነው ደስ አይልም
2026-10-13 13:02:31
105
End of Days :
Thank you, my dear! 🥰 You did an amazing job with the design! I have the exact same jacket, and I bought mine from Akira. ❤️
2026-10-13 18:26:30
36
SHAKAAYINAA TV 🌏 :
zem bey
2026-10-13 13:30:57
33
Mነኝእልኸኛዋ ✝✔ :
ንግሰት ናት ማንም ይጫጫ አሰማም😂😂😂
2026-10-13 11:08:48
67
only one way :
ዘፋኝ መንግሥተ ሰማይን እይወርስም።
2026-10-13 16:16:01
12
cuwe :
2026-10-14 00:06:11
18
To see more videos from user @veronicaadane, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.