Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user5454471267162:
خذ عقيدتك من الكتاب والسنة
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 13 October 2026 15:53:39 GMT
9941
740
18
37
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.06MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.06MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Sulyman Hussen :
እሳቸው እኮ ኢህዋን ሚባል የፖለቲከኛ ቡድን አልነበሩም
2026-10-17 03:46:54
12
አብዱል ፈታህ ዪማም :
መገን ወልዪ አሏህ ያንበሺብሻችሁ በገነቱ
2026-11-17 14:52:42
0
ማሜ ንስሩ የቦረናው :
አላህ ይዘንላቸው
2026-10-24 06:32:21
0
Eritrean Muslim🇪🇷🇸🇦🇶🇦 :
رحمه الله الشيخ محمد ادم الاٍثيوبي🥰🥰
2026-10-26 17:54:35
1
Abdulwahaab huseen :
رحمه الله
2026-11-16 10:57:02
0
Murad Yesuf :
:رحمه الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته
2026-11-06 05:42:59
0
🇪🇹🇪🇹ابو عبدالرحمن🇸🇦🇸🇦 :
رحمة الله عليه
2026-10-17 17:30:56
0
سعيد 86 :
رحمه الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته
2026-11-05 16:12:53
0
user2179852617954 :
رحمه الله
2026-10-14 05:47:52
0
mubarek አርጎባው :
رحمه الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته
2026-11-07 10:26:11
0
🇪🇹 አቡ ፈትህያ 🇸🇦 :
🥰🥰🥰
2026-10-16 19:08:50
1
0924239548 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-28 16:44:21
0
0924239548 :
[Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-10-28 16:44:21
0
Ridwan ture :
🥰🥰🥰
2026-10-26 20:13:08
0
Ridwan ture :
❤️❤️❤️
2026-10-26 20:13:07
0
yedaweto :
🥰🥰🥰
2026-10-13 21:19:44
0
👳محمد :
ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም አል-ኢትዮቢ፣ የሐበሻው ሙፍቲ የነበሩት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አሊ አደም ልጅ ናቸው። ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም በ1366 ዓ.ሂ. በወሎ ክፍለ ሀገር፣ በወርሂመኑ አውራጃ ተወለዱ። ገና በልጅነታቸው ቁርኣንንና የመጀመሪያ ደረጃ የዲን ትምህርታቸውን ከአባታቸው ሸይኽ አሊ አደምና ከአካባቢው ታላላቅ ዑለማዎች ቀሰሙ። የነሕው፣ የፊቂህ፣ የሐዲስ፣ የበላጋ እና ሌሎች የእውቀት ዘርፎችን አጥንተዋል። እንደ አልፊያቱ ኢብኑ ማሊክ እና አልፊያቱስ-ሱዩጢ ያሉ ግዙፍ የግጥም ኪታቦችንም በቃላቸው ሀፍዘው ነበር። እነዚህን የእውቀት ዘርፎች ከተለያዩ የሀገራችን ዑለማዎች ዘንድ ተምረዋል። ከአባታቸው ሸይኽ አሊ አደም፣ ሸይኽ አብዱልባሲጥ ሙሐመድ ሃሰን አል-ቦርኒይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሙሐመድ ዳኒይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዓድ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ራፊዕ እና ከሌሎች ታላላቅ ዑለማዎች ቀስመዋል፤ የብቃት ሰርተፍኬትም አግኝተዋል። እውቀታቸውን ለማስፋፋት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በመሄድ በመካ ጥቂት ጊዜ ተማሪ ሆነው ቆዩ። ከዚያም ወደ “ዳሩል ሐዲስ” በመሄድ የተማሪነት ፈተና ተፈተኑ። ከፍተኛ ውጤት በማምጣታቸው ለመማር የሄዱት ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም ወደ መምህርነት ተሸጋገሩ። በመስጂደል ሐረምና በ“ዳሩል ሐዲስ” ተቋም ውስጥ ለበርካታ ዓመታት በመምህርነት በማገልገል በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አፍርተዋል። ይህ ጊዜ ለሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም ትልቅ አጋጣሚ ነበር። የተለያዩ ኪታቦችን ለማየት፣ በርካታ ማንበብና ማገላበጥ፣ የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እና የሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱልወሃብን ኪታቦች በሰፊው ማጥናትና መመርመር ቻሉ። ይህ ሁኔታ ግን ቀላል አልነበረም። በሀገራቸው ተምረውት ከመጡት የአሻዒራ ዐቂዳ ጋር ተጋጨባቸው። ይህም በደንብ እንዲያጠኑና ወደ ትክክለኛው የሰለፎች ዐቂዳ እንዲገነዘቡ መንገድ ከፈተላቸው። ከሀገራቸው ያመጡትን የተሳሳተ ዐቂዳም እርግፍ አድርገው ጣሉት። ወደ ሀገራቸው አባታቸውን ለመጠየቅ በመጡ ጊዜ ያጋጠማቸውን ሁኔታ እንዲህ ያስታውሳሉ“አባቴን ለመጠየቅ ሀገሬ በተመለስኩ ጊዜ አንድ ሰው ‘ወሃብይ ሆነሃል’ አለኝ። እኔም ‘የለም፤ መረጃዎች የሚደግፉትን አቋም ነው የምከተለው። ወደ መካ ከመጓዜ በፊትም ትክክለኛ መረጃዎችን እከተል እንጂ ጭፍን ተከታይ እንዳልነበርኩ ታውቃለህ’ አልኩት። እርሱም ‘አዎ፣ አውቃለሁ፤ ነገር ግን ማጥበቅ ላይ ጨምረሃል’ አለኝ።‘እኔም ኢማሙ ሻፍዒይ በሂጃዝና በኢራቅ የነበራቸውን የፊቂህ አቋምና ምልከታዎች ወደ ግብፅ ከተጓዙ በኋላ የተለያዩ መረጃዎችን ሲያገኙ ከነበራቸው አቋም አልተመለሱምን? እኔም ልክ እንደዚያው ከሀገሬ ሰዎች የተሰወሩባቸውን ማስረጃዎች ባገኘሁ ጊዜ ተከተልኩት። ይህን ደግሞ ዕድሜዬን ሙሉ ሳደርገው የነበረ ነው’ አልኩት” ይላሉ። ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም በወዳጆቻቸውና በሐበሻ ዑለማዎች ዘንድ “ሸይኽ ሙሐመድ ሸይኽ” በመባል ይታወቃሉ። ልባቸው በሐዲስ እውቀት ፍቅር የተሞላ ሲሆን፣ በዘርፉ ያዘጋጇቸው ኪታቦች ወደር የሌላቸው መሆናቸውን የዘመናችን ታላላቅ ዑለማዎች መስክረዋል።ከፃፏቸው ኪታቦች መካከል “አል-በሕር አል-ሙሒጥ አሥ-ሠጃጅ ፊ ሸርሒ አል-ሙስሊሚል ሃጃጅ” የተሰኘው በ50 ቅጽ የተዘጋጀ የሰሒሕ ሙስሊም ማብራሪያ ነው። እንዲሁም “ዘኺረቱል ዑቅባ” በ42 ቅጽ የተዘጋጀ የሱነን አን-ነሳኢ ማብራሪያ ነው። እነዚህ ድርሳናት የሸይኽ ሙሐመድ ሸይኽ የእውቀት ምጥቀትን ያሳዩ፣ ለትውልድም እውቀታቸውን ያስተላለፉ ዘመን የማይሽራቸው መጻሕፍት ናቸው። ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም በዐረብኛ ቋንቋና በግጥም እጅግ የላቀ ችሎታ ነበራቸው። በተለያዩ የእስልምና እውቀቶች ዙሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ስንኞች ያላቸውን አልፊያዎች ደርሰዋል። የሐዲስ ኪታቦችን በሙሉ ከነሰንሰለታቸውና ኢስናዳቸው የሸመደዱ ሲሆን፣ ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሚደርሱ ከ1,000 በላይ ኢጃዛዎች ነበሯቸው።እጅግ ዝቅተኛና ዙህድ፣ ዱንያን የናቀ ሕይወትን ይመሩ የነበሩ፣ በኢባዳቸውና በትህትናቸው የተመሰገኑ ዓሊም ነበሩ
2026-11-19 08:33:11
1
To see more videos from user @user5454471267162, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
winter is coming 🥶❄️ ⛄Dreaming of snowy days like this in New York City 🏙️ #WinterInNewYork #NewYorkWinter #NYC #NewYorkCity #WinterVibes #SnowInNYC #NYCViews #WinterWonderland #Manhattan #NYCLife #ExploreNYC #USA #TravelTok #FYP #viral
Omg I love how her halo bounces lmao #cosplay #Zenlesszonezero #Nangongyu
ужасы метро #rust #magicrust
99 บาท‼️ได้10ชิ้น โปรแคร์ ซึมซับดี กันรั่วซึม #โปรแคร์แพ้นท์byเซอร์เทนตี้ #โปรแคร์เจนไหนก็สวมง่าย #vegajobs #เผื่อใครถามว่าซื้อไหน
Part 489 |Trophy celebration😍👀....(Video editing course)( Video Reposting ) ( Xml File Available) #foryou #viralvideo #trending #foryoupage #cricketlover
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy