@tsedallemamideksa: #ይገርማል ይህን ከ17 አመታት በፊት የተቀረጽ ቪዲዮ ስመለለት የተሰማኝ ነገር መገረም ነው! ሊያውም #በዚያን #ጊዜ ከአፍ የወጣ ቃል ከሞት አፋፍ በሚያደርስበት ወቅት የጠቅላይ ሚንስትሩ የድምጹ ቃና በራስ መተማመን የሞላበትና ዛሬ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ከሚያደርገው ንግግር ምንም የተለየ አለመሆኑና ጀነራል ሳሞራ የኑስም በዚያን ጊዜ ከነበረው ጫና እና ሁኔታ አንፃር በድፍረትና ቀናነት ለለውጥና ዕድገት ይሰራ የነበረውን ስራ መደገፋቸውና ማገዛቸው በእርግጥም ሊያስመሰግናቸው ይገባል!!
ፀዳል "ዐቻሊ"ከጠቢባን አንደበት
Region: ZA
Tuesday 13 October 2026 16:05:40 GMT
Music
Download
Comments
Meseret Liben :
ድሮም ዛሬም አንድአይነት ጀግና የማይፈራ በራሱ የሚተማመን ጎበዝ በፈጣሪው ሙሉ እምነት ያለው ባለራእይ መሪ ዘመንህ ይባረክ።
2026-10-13 18:02:03
66
Mohamed Seid :
ሰውየው በነበረበት የስራ ጀረጃ ሁሉ ውጤታማ የነበረ መሪ ነው አላህ ይጠብቅህ
2026-10-13 19:20:30
14
Sol Kuku :
ሳሞራን ይበልጥ ወደድኩት
2026-10-13 18:14:34
45
Melaku :
ከአሁኑ አብይ በምንም አይለይም። የሚሆነውን ገና ከሩቅ ማየት የሚችልና እንደተናገረው የሚሆንለት ድንቅ ሰው!
2026-10-13 18:49:25
30
Peace :
እንኩዋን የኔ ዘመን መሪ ሆንክ:: በጣም ነው ምኮራው
2026-10-13 19:54:25
14
Ethiopeace79💚💛❤ :
... በርካቶቻችን እስከዛሬ ተመልክተነው የማናውቀው በጣም ማራኪ & እጅግ የሚገርም ቪዲዮ ነው ።
2026-10-13 16:26:35
25
Thank you God! :
ለጋስነቱ ትሁትነቱ አስተዋይነቱ ጀግንነቱ ድሮም ነበር ለካ አብቹ
2026-10-13 19:51:39
5
Dunia🌍 :
አቶ ልደቱ ሠላም ነዉ
2026-10-13 17:35:17
16
Tadesse Alemayehu :
ስለ እውነት ትልቅ ምስጋና አላት ኢትዮጵያ!
2026-10-13 19:28:03
7
milsha jemal :
jegina abuchu 🥰🥰🥰💯
2026-10-13 18:50:28
11
k&H :
አብቹ ከቃል በለይ ሆንክብኝ
2026-10-13 19:16:48
4
አግብተሽ አፍቅሪኝ!!! :
ጀግና ነህ ወላሂ
2026-10-13 18:14:36
8
Pastor tadesse erkalo :
ባለራዕይ ውድ መሪ
2026-10-13 19:08:26
7
Mohammed yimam Yimam :
ሰዉየዉን ማንም ሊያሶቆመዉ አይችልም
2026-10-13 18:53:47
4
Elyas🇪🇹😎 :
Wellahi jegna nw
2026-10-13 19:22:29
3
INTELLECTUAL :
ጀግናችን።
2026-10-13 17:30:32
5
Miracle :
This Man
2026-10-13 19:11:52
0
Tadese Tesfaya :
ዋው በጣም ይገረማል
2026-10-13 18:16:41
3
Peace :
2026-10-13 19:54:55
2
Muhammed Yimam :
abi
2026-10-13 16:20:41
3
milsha jemal :
2026-10-13 18:50:55
2
sonic X shadow generation :
2026-10-13 18:05:39
2
redwan surure :
2026-10-13 18:32:16
2
@Jantras81 :
🥰🥰
2026-10-13 17:59:55
2
💫 Nemuma gamer 5𝓰💍 🤲💪🌎 :
ሰውዬው የህልሙን እየኖረ ነው ድሮም ጀግና ነበር🥰👌👍
2026-10-13 22:39:25
1
To see more videos from user @tsedallemamideksa, please go to the Tikwm
homepage.