@tttea871: Enesun amgnema altegnam😂

K£NU👣
K£NU👣
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 16:46:11 GMT
200746
18579
990
4940

Music

Download

Comments

biruksint
bekisintu :
ሊፈትሹኝ አጎንብሰው ራሴ ነኝ ቀና ያደረኳቸው
2026-10-14 04:03:39
3838
piter_.06
Me :
የኛ ሰፈሮቹ የደርግን መውደቅ እያውቁም
2026-10-14 04:11:11
2196
neway_k
Neway :
የመንገድ መብራት ሲጠፋ የሚጮሁት ነገር "ብርቄ የት ነሽ አትታይም" ከሁለት ሜትር ርቀት።
2026-10-14 06:13:16
1098
temeab
Temesgen :
ቢያንስ ጮኸው ይቀሰቅሱናል😂
2026-10-13 20:41:10
860
lwrke
ልዮssklye :
እኔ ቀን አስፓልት አሻግሬቸዉ ማታ ድላ ያዘዉ ቁመዉ አየሆቸዉ
2026-10-13 23:32:12
958
amanselasea
Aman :
ተሰርቀን እኮ ጠዋት ላይ ስንጠይቅ ሰርቆ ሲወጣ አይተነዋል ግን የቤት ሰዉ መስሎን ነዉ እንዴዉም ብርድ ነዉ ጠዋት ሻይ ጠጡ ብሎ 65 ብር ሰቶን ነው የሄደዉ አላሉም ምናለ 100 ቢሰጣቸዉ😂😂
2026-10-14 03:53:13
385
straight_capture
Mengedegna :
ደሞ Telegeram Group አላቸዉ 😁😁😁
2026-10-14 06:44:32
347
tinsaye071117
ፊልድ ማርሻል :
የሚይዙት ዱላ ከአቅማቸው በላይ ነውኮ 😂😂
2026-10-14 04:10:49
322
birex25
MR.B :
ሊያሙን
2026-10-13 21:27:02
318
tamrathoo
Tamrat H :
አረ እኔ ክራንች የያዘ አይቻለው ማርያምን😂😂😂
2026-10-14 05:47:39
207
ye_baya0
Baya :
እኔ አንዳንዴ የማታ ሽምግልና ነው ሚመስለኝ 🤣
2026-10-14 13:05:07
90
zolalazola
zola@ :
እኛ ሰፈር ያሉት መለስ እደሞተ አያቁም እድሜ ይስጠው እያሉ ይመርቁታል😜
2026-10-14 19:25:41
99
.afro4
ታሜ Afro :
ሰአቱ ሲደርስ አጎቴ
2026-10-14 19:25:58
43
marconal0
ማርኮናል :
የኛ ሰፈሮቹንማ እኛ ነን ወጥተን እነሱን የምንጠብቃቸው
2026-10-13 22:25:58
68
emwedewwedaj
emwedew wedaj :
ከምር እኔንም አሳቅሸኝ ሰለማውቃቸው
2026-10-15 05:02:53
28
addisaddis48
addisaddis48 :
በራችን ላይ ቆመው ኬት ነው የመጣው ፈትሸው አላለም😂😂😂
2026-10-15 02:46:40
19
12selah
Muba⚡🦅💪🏽🇸🇦 :
የምር አልቻልኩም በሳቅ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣
2026-10-14 19:16:02
29
iiivh.bhyt
byiurtgse :
የኛ ሰፈር ሮንድ ቡና እያፈሉ ነው ቁጭ የሚሉት
2026-10-14 15:02:19
21
makey8674
makey :
አንቺ ትስቂያለሽ እኔ ዛሬ ተረኛ ነኝ ተለጥፎብኛል ስሜ😂😂😂
2026-10-14 11:35:21
36
qe76275
No Pain No Gain. :
ባለፈዉ እያባረረ ሰፈር አደረሰኝ ከዛ ዞሬ ስዘዉ ኡኡኡኡኡ አላለም😳😂
2026-10-14 19:11:19
11
birukasrat6
Biruk asrat :
እህቴ እንዲጠብቁን አይደልም እኮ እንደው ዘራፊዎቹ ትልቅ ሰው ካከበሩ ብለን እንጂ🤕
2026-10-15 10:13:59
12
felawers2feri
አቤ :
አይጣል ነው መቀለጃ አደረጓችው😁😁😁
2026-10-14 06:00:15
11
nebil156
Ñêbĩĺ ❤️‍🔥 :
ከቤት ይወጡ እና ሰው ነው ሚመልሳቸው
2026-10-14 18:54:25
30
abuki8875
መድፈኛዉ⚽️🥀🥀🥀⛹🏿‍♂️ :
የኔም ሀሳብ ነዉ እራሳቸዉ ሚጠበቁ ናቸዉ
2026-10-14 06:47:20
6
To see more videos from user @tttea871, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About