@mogosnguse:

Mogos Nguse ሞጌ
Mogos Nguse ሞጌ
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 13 October 2026 16:51:38 GMT
61116
9092
1478
1237

Music

Download

Comments

zinashargaw1
Zinash Argaw :
No war we Need respect ✊ each other’s ❤️❤️
2026-10-14 19:55:00
1
addisudejen1
ADu :
ከኤርትራ የሚበልጥ ቅርብ ዘመድ ጭራዝ የለም
2026-10-14 03:03:40
43
user6959762047736
Israel mekonne :
አንተ ልብይ እንደ መልክይ ቆንጆ ነይ
2026-10-13 17:59:06
44
feti.ferdos
Mom👸 :
ምርጥ ሰው እዳተአይነቱን ያብዛልን
2026-10-13 19:28:31
29
simerga.8
MS :
እኔ አንተ ወድጄ ልሞት ነዉ እኔ የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ አዲስ አበባ ላይ ምንም ብሔር ሳናዉቅ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ ኤርትራ ሳንል አፈር ፈጭት ኳስ ተጫዉተን በንጹሕ ልብ ኢትዮጵያዉይ ሁነን ነዉ ያደግነዉ ምን ያደርጋል 83 አመተ ምሕረት ወያኔና ሻቢያ በሴጣናዊ አስተሳሰባቸዉ ተዋልደን ተጋብተን በፍቅር እየኖርን በአጋንንታዊ አስተሳሰባቸዉ በአሻጥር በተኑን አሁን ግን ፍንጭ አለን አንድ የምንሆንበት ፍንጭ እያየን ነዉ በተለይ እንዳንተ ያሉ ካበዛልን አንድ የመሆን እድላችን ሰፊ ነዉ
2026-10-13 19:55:57
33
ellka400
ellka :
Amen Amen Amen yes big yes🙏🙏🙏🙏❤️❤️Ayalw
2026-10-14 19:40:28
1
shage051
shage :
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🩵🩵🩵🩵🩵🤝🤝♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🩵🩵🩵🤝🤝
2026-10-13 18:19:47
34
amir..hussen41
AMIR :
የሆላችንም ምኞት ነው
2026-10-14 12:16:25
17
john218047
KLOPP :
My brother come to Ethiopia we love you forever
2026-10-14 20:12:20
1
abayneh496
❄️𝚕𝚊𝚖𝚒𝚗𝚎 𝚢𝚊𝚖𝚊𝚒💪🤴 :
ወንድሜ እግዝአብሔር ን የምወድ ከክፉት የረቀ በመሆኑ መልከም ይመኛል ስለዚህ አእምሮ ህ የተበረካ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-13 19:02:42
24
hyidar.abdo
Hydar Abdo 💛☝️ :
thank you for everything my brother 🙏 ❤️inshallha 🇪🇹💙💙🇪🇷
2026-10-14 15:07:17
3
wenzitg
Wenzi(Tg) :
kine sawo nehi we love you
2026-10-15 07:10:01
0
abrhamgmail.com29
አብርሀም 👗 ሽፎን ስፌት💞🌍👗👗👗 :
መልካም ምኞት ጥሩ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ🥰🥰🥰
2026-10-13 17:21:34
17
arefeyeneyew
አረፈይ እንየዉ :
ፈጣሪ ባረግልን ወንድሜ በጣም ጡሩ ነበር
2026-10-13 18:09:11
46
user1534599785906
Erkibo Dejene :
ወንድሜ ተባርክ እንዴ አንተ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰
2026-10-13 17:31:30
102
gizicho3
Gizicho :
ምርጡ ሰዉ ምኞትህ ይሳካል🥰🥰🥰🥰
2026-10-14 16:12:58
8
fishjeneg
Fish :
STEP UP ! BIG LOVE, HUGE REUNION !!
2026-10-13 17:05:53
0
dejene72
dejene72 :
ልክ ነህ ምገሰ ይሆነል
2026-10-13 19:28:22
7
ketemamilki
ketema Mojo :
ምርጡ ሰዉ ምኞትህ ይሳካል🥰🥰🥰🥰
2026-10-14 03:27:54
7
musba.muste
ማን እንዳ እናት❤ :
ወንድሜ በርታ ትክክለኛው መንጋድ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-13 18:15:12
8
ahmed_wisdom_1
አህመድ :
እኛምኮ እንወዳቺኋለን ወንድሞቻችን ❤️❤️❤️👍👍👍
2026-10-13 18:18:27
7
alidino761
Ali :
We all expact that one love
2026-10-13 18:32:03
6
nyaraateub1
Alam Aلii🍁 :
Dhugaa dhaa inshallah
2026-10-13 18:24:51
5
user2770747211609
Eski0910309078 :
ግንጥል የነበረችው ኤርተራ አሠብ ጅቡቲ ሁሉ ወድሮዋ ኢትዮጵያ ተመልሠው ሰላም ለሕዝቦቿ ሞልቶ የድሮፍ ፍቅር ተመልሶልን ኢትዮጵያ በበረከት በመንፈሳዊ በምድራዊ ተባርከን ለአለም ሁሉ መድሐኒት እንሆናለን አባቴ የለሰብህ መሻት ይሆናል ተባረክ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-15 03:07:49
1
kidistsolomonbeka
Jesus loves you :
በእውነት ይሆናል አምናለሁ 🙏🙏🙏
2026-10-14 09:03:08
1
To see more videos from user @mogosnguse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About