@nikatdaily1: በቀን 5,000 ብር እናተርፋለን የሚሉ የኦንላይን ወጥመዶች እውነታ! ብዙ ወጣቶች እየተጎዱበት ያለው ሚስጥር። እናንተ ወይም ጓደኛችሁ በዚህ ማጭበርበር ስንት ብር ተበላባችሁ? ኮሜንት ላይ አጋሩን፣ ሌላው እንዲማርበት ቪዲዮውን ሼር አድርጉት። 🙏 (መረጃ ያላችሁ በውስጥ መስመር አድርሱኝ) #ethiopia #habesha #addisababa #ethiopian_tik_tok #awareness
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 17:31:45 GMT
Music
Download
Comments
Key Man (Addis) :
መንግስት ራሱ ቁማርተኛ ከሆነ ቆዬኮ። በየጫካው እያሳገተ በሚሊዮን እየሰበሰብ አይደል እንዴ?
2026-10-13 18:10:33
8
elu :
ወላሂ ወንድሜ 1ሚሊየን ሁለት መቶ ሺ አሁን ደሞ አሰመልሳለሁ እያለ ነው አላህ ይጠብቀው በወጣም ይካሰው ሳየው አንጀቴ እንዴት እንደሚላወሰ....😭😭😭
2026-10-13 17:50:07
4
Ahmed :
3 matto shi Tabalechalew ene wandimee.
2026-10-13 19:12:23
0
Aweke :
900000
2026-10-13 18:01:59
0
🧙♂️ AB❤️ፍቅር :
500000
2026-10-13 18:15:13
0
አባት ያነጃ ሚካኤል :
13000 ተበላሁ 25000አስገባ አሉኝ 13000ቀለጠ
2026-10-13 17:50:53
1
tomas :
እኔንም በሉኝኮ ወንድማለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-13 17:46:39
1
ኤቨረስት :
ቴሌ ብር አና cbe ብር ገንዘብ masitlalefia ናቸው 🙆🏾♂️
2026-10-13 18:15:38
1
@ዘመነ🇲🇱 :
really
2026-10-13 17:45:08
1
የእናት ፍቅር እኮ :
ወንድሜ ኑርለኝ እራስህን ጠብቅ ፀሎት አድርግ
2026-10-13 18:24:27
1
bama kash :
በዚህ ጉዳይ ካታጎዱት ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ አምስት መቶ ሺ ብር ተበልቼሎ አጣሁ እንጂ አላገኘሁም
2026-10-13 17:49:07
1
Shambel Girma :
ጋጋ የተባለ ጓደኛየ በጣም ሱስ ውስጥ ነው ያለው ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል እባካችሁ ምከሩልኝ
2026-10-13 17:50:07
1
korbo :
250000😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-13 17:53:36
1
አሹ የቢኮሎዉ :
በጣም ወንድሜ
2026-10-13 17:45:00
1
@ras :
ባለስልጣኖቹ አደለ እንዴ ሚሰሩት መንግስት አይከሰስ እራሱ ውስጥ ባሉ ሰወች እየተሰራ
2026-10-13 18:21:15
1
bini man :
መግስት የለም የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ😳😂🥰
2026-10-13 18:11:07
1
ኒቆዲሞስ 𝟚𝟚𝟚 :
ምን ያደርጋል መንግስት ለምን ሕጋዊ አይደርገዋም
2026-10-13 17:50:02
1
birhan fentaye :
መንግስት ግብር የሚከፍሉትን ዘገቶ ህገ-ወጥ ድርጅቶችን ዝም ብሎ ያያቸዋል ለምን? መልሱ ግልፅ ነው፡፡😏😏😏😏😏😏
2026-10-13 19:16:19
0
አቢ እመዋ :
poppolivestream
እሚባል አለ አጣራልኝ
2026-10-13 19:19:16
0
tibebukassahun758 :
ስለእርዳታ በማስመሰል እያወሩ የደሀን ደም የሚጠጡ ምን ትላለህ
2026-10-13 19:07:19
0
Juhar Muhammed :
አወን
2026-10-13 19:15:10
0
@kings :
20000 ብር ተበልቻለሁ በቅርቡ በተዘጋው succ
2026-10-13 19:13:49
0
mehamed :
133000 tebelchalehu
2026-10-13 19:09:44
0
koka🇪🇹 :
8000
2026-10-13 19:09:16
0
ℍ𝕒𝕓𝕖𝕟 Lyrics🎵🎬: :
ትክክል✌️✌️✌️
2026-10-13 17:47:10
0
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.