@bitany12:

ቦ ጊዜ  ለኩሉ
ቦ ጊዜ ለኩሉ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 18:38:01 GMT
24684
611
25
142

Music

Download

Comments

sewumehonakaten
hulu bante34974862948021 :
አንድ ሰው ሲያጠፋ ምከረው አንተን ካልሰማ በሰው አስመክረው አሁንም ካልሰማ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት የሚለው ትእዛዝ የት ሂዶ ነው የቤትክን ጉድ እያወጣህ እንደሃቀኛ የምታወራ ሰው ነው የሚሻልህ ወይስ በቲክቶክ የምታገኘው ጥቅም ተው ?
2026-10-14 06:07:46
1
zed_y21
𝒁𝒅 ባለማህተቧ :
እንሰማለን አንፈርድም ፈራጁ የላይኛው ነው
2026-10-14 16:49:02
2
user4281153335235
ያህዌ ይርኤ :
"No more
2026-10-15 10:33:12
0
ephrem7353
ኤፍሬም ዘቤተ ጉባኤ :
ምን
2026-10-13 23:26:52
1
user2653777753071
የአጉንታዋን :
ኧረ እባካችሁ ተዉ መጀመሪያ እኛ ከሐጢያት ነፃ እንሁን የሰዉን ሐጢያት ለማዉራት እንደርስበታለን
2026-10-14 21:08:22
0
yonas.asefa95
tewelde medhn :
እረተው የግል ጥላቻ ከአላቹህ በሰው መጠየቅ ጥሩነው ግን የሰው ስም ማጥፋቱ አይበጃቹህም
2026-10-15 16:13:59
0
darto1263
darto :
እኔ በቅርቡ አውቃቸዋለሁ በጣም ደግ፣በጣም ትሁት ናቸው ።አረተው እባካችሁ እናስታውል
2026-10-14 11:40:46
1
kelemwork.vip.r
kelem 444 :
እረ ተው በስምአም ሰም አታጥፋ
2026-10-14 06:49:11
2
user5716356627704
ዘድንግል :
እረ ተዉ እባካችሁ ቤተ ክርስቲያን አታዋርዷት
2026-10-14 11:21:14
0
user4162704560343
የስላሴ ልጅ :
እረተው
2026-10-15 06:37:05
0
wondwosenanania
Wondwosen Anania :
እኛም ሰምተን አፍረናል
2026-10-14 08:14:38
0
user2415937448508
nitsuneshtibebu :
አምላኬ፣ሖይ፣አንተው፣ማረን
2026-10-14 12:12:38
0
elauser21
አዳምኤል :
አረ ተው ይፈረድባችኋል ሰውን ያለስም ስም መስጠት ጥሩ አደለም
2026-10-13 20:07:35
1
user1712161600186
ሱራፌል d :
የአቡነ አብርሃም ዘምድ ነዉ እኮ አታዉቁትም
2026-10-14 18:15:44
0
user31369410858107
user31369410858107 :
መጀመሪ 590000በደንብ መፃፍ ጀምር ደነዝ
2026-10-14 11:54:47
1
arsie656
Arsie :
ፈጣሪ እባክህ ከዚህ ጉድ አውጣን
2026-10-14 08:19:11
0
user131407417977
አድህነኒ እግዚኦ :
ውሸት ከሆነ ግን ያስጠላል
2026-10-13 20:33:50
0
user6947072018028
ዲ/ን ልዑል ምህረት :
ተው
2026-10-14 02:37:57
1
setegn.wendie
Setegn Wendie :
እረተው ስም አታጥፍ።
2026-10-15 18:34:27
0
fentahun2651
fentahun :
ይህ ሰውየ ግን ባለትዳሮችን ብቻ ነው የሚጫውተው
2026-10-15 09:39:21
0
user5202119498427
Abrham melese :
ክርስቲያን የሆናችሁ ሁለ 12 ጊዜ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እንበል ስንተኛም ስንነሳም
2026-10-14 10:08:31
0
user6814738505332
user6814738505332 :
ሰምተናል አፍረን ነዉ እንጅ
2026-10-14 11:51:48
0
gatnih
Gatnih :
ኧረ ተው የቤተክርስቲያንን ስም አታጥፍ ከለጠፍክ ለምን የራሱን ፎቶ ብቻ አትለጥፍም
2026-10-14 11:01:28
0
user5261340143983
makbele :
ይሄስ ይባስ ብሎ የቄሱን ምሽት
2026-10-14 10:26:30
0
aba.gebra.egzhabh
Yedidia :
መለቀቅ የለበትም ቤተ ክርስቲያን እየፈረደች ነዉ
2026-10-14 00:42:38
0
To see more videos from user @bitany12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About