Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user5292998432305: እመቤቴ ሆይ! ሕፃኑን ልጅሽን በማዘል አንድ ጊዜ በጀርባሽ፣ አንድ ጊዜ ደግሞ በጎንሽ አቅፈሽ ብዙ ደከምሽ እኔ ባርያሽ ልድከም የኔ አንጀት ይላወስ የኔ እግር ይቁሰል የኔ የበደለኛው እንባ ይፍሰስ እናቴ የጭንቅ ቀን ደራሼ እነሆ ከሀገርሽ ከወጣሽ ስምንተኛ ቀንሽ ነው እንዴት አደርሽ እመቤቴ ወገንቼ እስኪ አብረን በእግረ ኅሊና በተመስጦ እንጓዝ ምዕረ በዘባንኪ ወምዕረ በገቦኪ ማርያም ብዙኀ በሐዚለ ሕፃን ደከምኪ ሶበኒ የሐውር በእግሩ ከመ ትፁሪዮ ይበኪ አልቦ እንበለ ሰሎሜ ዘያስተባርየኪ ለኪ ወዮሴፍ አረጋዊ ዘይፀውር ስንቀኪ። ትርጉም፦ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ! ሕፃኑን ልጅሽን በማዘል አንድ ጊዜ በጀርባሽ፣ አንድ ጊዜ ደግሞ በጎንሽ አቅፈሽ ብዙ ደከምሽ። በገዛ እግሩ መሄድ በጀመረበት ጊዜ እንኳ እዘዪኝ እያለ ያለቅስ ነበር፤ በዚህ ሁሉ አሰቃቂ የጉዞ መንገድ ላይ ግን ከአዛኝቷ ሰሎሜ በቀር የሚያጽናናሽና የሚያግዝሽ አልነበረም፤ ከአረጋዊው ዮሴፍም በቀር የስደት ስንቅሽን የሚሸከምልሽ አንድም ሰው አልነበረም
ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የዘልዓለም ቤቴ💜💝❤
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 13 October 2026 20:50:20 GMT
1893
359
3
15
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
selam selam :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-13 23:18:30
0
Ayalkebt Meles 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ :
[Rose][Rose][Rose]
2026-10-14 05:52:21
0
Belte :
🥰🥰🥰
2026-10-14 14:41:07
0
To see more videos from user @user5292998432305, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Cadillac Escalade 💂🏻♀️🐎 #dreamcars #usacars #carslovers #cadillac #escalade @Cadillac
Nos vemos el 19 de noviembre #gtavi
#ICEBEAUTYD3 #Dragoncity #0736542335
#zaha #repost #viralvideo #keşfett #foruyou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy