@abukirice2: የማርቲኔዝ ያልተጠበቀ መልስ እና የሚካ ሪቻርድስ ጥያቄ .. ..ሚካ ሪቻርድስ ማንችስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝ ለውጥ ያሥፈልገዋል ብለህ ታምናለህ ? 🗣️ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እኔ ከማይክል ካሪክ ጎን ነኝ “ይሄ ክለብ በየግዜው 10 አሠልጣኝ ቢቀያይር ለውጥ አያመጣም አሁንም ካሪክን መቀየር መፍትሄ አይሆንም እሱ የቻለውን ሁሉ አድርጓል ሁልጊዜ ውጤት ሲበላሽ አሰልጣኞችን እየተቀያየሩ ይቀጠራሉ፤ ግን ሌሎች የክለቡ ክፍሎችስ? ጥፋቱን በአሰልጣኙ ወይም በተጫዋቾቹ ላይ ማሳበብ ቀላል ነው ነገር ግን ሌሎች አካላትንም መመልከት አለብን።” ሌቻ የማንቼ ባለሁብቶችን ፈርቶ እነማን መቀየር አለባቸው ሲባል .... "ለምሳሌ የኦልትራፎርድ የጽዳት ሰራተኞች፣ አትክልተኞች፣ ምግብ አብሳዮች ፣አልጋ አንጣፊዎች፣ ወዘተ ሁሉም ክፍሎች ምርመራ ሊደረግባቸው እና ለውጥ ሊደረግባቸው ይገባል አሠልጣኝ ላይ ብቻ ጣት አትቀሥሩ ....." ሚካ አንገሩን ደፍቶ ከት ብሎ ስቋል 👀
ABUKI RICE 41 👑 🇪🇸 💫
Region: ET
Tuesday 13 October 2026 21:50:38 GMT
Music
Download
Comments
seyaman2258 :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]ትክክል ነህ አንተ ጀግና
2026-10-14 01:17:57
1
abdi OZil🔟🔴⚪️ :
በመጨረሻ
2026-10-14 06:56:55
0
አድራሻዬ ከመሥቀሉ ስር ነው ፼፼፼ :
ምንማለት አይቻልም😂😂😂😂😂😂
2026-10-14 06:50:22
0
surafel Djjdoewo :
ሲጀመር ልክ ነው እኔም የማንቼ እንዲ መሆን በጣም እያበሳጨኝ ነው 💙💙💙 እኔ ከቼልሲ ቀጥሎ ማንቼን ነው ምደግፈው ግን ማንቼ እሄ አይገባውም የምር በጣም አበሳጭቶኛል ❤️❤️❤️ግን እንዲ አይቀርም የመለሳል
2026-10-14 16:19:10
0
my💍ፍkሬ🫂🌹🌍 :
በትክክል
2026-10-14 08:46:44
0
Gechi📶💸💸💸🔦🔦🔦 :
እውነት ነው
2026-10-14 07:27:21
0
ሀብቴ ጫማ ፋ/ሰላም :
2026-10-14 05:17:58
0
sambusa Ts 🥀🥀✌️✌️♥️♥️ :
እውነቱ ነው
2026-10-14 04:13:48
1
Arsenal 🛑❤️❣️🔏🔏 :
😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-14 04:28:14
0
Teketel :
bexam temelisuwaal
2026-10-14 03:11:53
0
እድለቢሡ ነኝ :
አሁን ገባኝ በቃ መኘታው ነው ያልተመቻቸው
አልጋ አንጣፊዋ ትቀየር😁😁😁
2026-10-14 00:53:32
1
mitikuasirseababa :
🥰🥰🥰
2026-10-14 04:29:02
0
Dawit Ye mariyam liji :
💪💪💪💪
2026-10-14 04:19:33
0
Khalid Gunners.Fc🇵🇸 :
😁😁😁
2026-10-13 22:20:12
0
Robera the Gunner 56❤⚪️🇸🇩 :
🤣🤣
2026-10-13 22:19:50
0
ÄḅÜḲï ġäṅäṛṡ🏴🔴⚪ :
😳🤣🤣🤣🤣
2026-10-14 08:06:28
0
To see more videos from user @abukirice2, please go to the Tikwm
homepage.