@ethio1998e: @H1998:ሴት ልጅ ፍቅር ብቻ ❤️ነው የሚገዛት !! ሴት ልጅ ባል አይደለም የምትፈልገው አፍቃሪ ባል እንጂ። ፍቅር ስጣት አባ ❤️የቃላት ጋጋታውን ተወውና በተግባር ተንከባከባት ፍቅር በስራ ይገለጣልና ። ሴቶችዬ ተሳሳትኩ እንዴ ? እየውልህ ፍቅር ስትሰጣት ሳቋ ከሩቅ ይሰማል ሲበርድህ ታሞቅሃለች ሲርብህ ታጎርስሃለች ፍቅር ከሰጠኸት ብትቆሽሽ እንኳን ለሷ አይታያትም ። የወደፊቷ ሚስቴ ምን ያክል አላህ ቢወድሽ ይሆን እኔን የምታገቢው 🤔 ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም !

H1998
H1998
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 13 October 2026 22:50:54 GMT
70462
4013
149
837

Music

Download

Comments

fozi.miss
Fozia بنت ابوه :
ያርብ እኔን እደሰበርኝ የሱንም ልብ በቀየርኝ ሴት ይስበርልኝ ያርብ💔😭
2026-10-14 06:37:09
67
user3835829615735
ኩን ፍዬኩን :
እሱ ስብሩኝእደህደ አላህይጥግነኝጂ😢😢😢😢
2026-10-14 06:53:10
10
hayat.arage3
🦋ⒽⓐⓎⓐⓣ🦋 :
እኔ ግን ለበደለኝ ባሌ አላህ ከሰማኝ የሰራው እንዳይበጠቅመው ሂወቱ ምስቅልቅል እንድል የኮራበት አካሉ ጎደሎ እንድሆን ሌት ተቀን ዱአየነውና አላህ ዱአየን እውን ያድርግልኝ🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-15 00:32:18
5
user7520004833814
stom love :
ማንም ኣይረዳንም ማንም አይጠግነንም ወላሂ ኣላህ ብቻ ነው
2026-10-14 16:45:06
10
fozi687
fozi :
እንኳን እሱ እንዳለ ዘመዶቹ ጓደኞቹ አዛ አላህ ያሳየኝ[Crying][Crying]
2026-10-14 11:18:25
7
user6885786651548
እሙ ሰልማን :
በጣም ተሰብሬ ቀረሁ እሱም አይሹ አላማረ
2026-10-14 08:34:04
5
user62906824961487
ሰሚራ 😘😘😘 :
ወላሂ በጣም ስብርብር ከማረግም አልፎ እየደበደበ አስቸግሮኛ ተፋታን ከተፋታን 4 አመት ሆነኛ ግን አዉን ላይ ላግባሽ ሚለኛን ሁሉ እቢ እያልኩኛ ነዉ ሁሉም እደሱ ስልሚመስለኛ ድጋሚ ምጎዳ ይመስለኛል እፈራለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2026-10-14 11:29:56
5
user5590110182837
FoziFozi14 :
allah bcha sewm ayredawm
2026-10-18 14:38:16
1
.14r.d2025
ሁሉም ያግዜ ጉደይ ነዉ።እንሻአላህ :
ማንም አይጣግነዉም ከሱ ዉጪ
2026-10-16 16:08:48
1
umaldahir
Umal :
ማንም ከአሏህ ዉጪ አልሃምዱሊላህ
2026-10-16 20:06:23
1
yasmin.love54
Nina🦋🦋 :
yarab yarab yarab yarab yarab [Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-19 21:44:24
1
user8157410154957
N :
ትክክል ወላሂ
2026-10-15 22:28:26
1
tnaaate
TNAAATE :
ማንም አላህ ብቻ😭😭😭😭😭😭
2026-10-18 18:53:07
1
biliseambo
Amma Ga,eera :
Ufffffff😭😭😭😭❤😭💔💔💔🤕🖤🖤🖤🖤🖤🥹🥹🥹
2026-10-19 07:06:26
1
vjeidiwisiw91
💘🦋 እሙእብራሃም 🥰 :
እኔ
2026-10-22 22:03:57
1
z572822
dunya is short time🤔 :
الله🌹
2026-10-15 20:40:22
1
user50847079590696
user50847079590696 :
😭😭😭😭😭😭ሳሕ
2026-10-16 16:26:03
1
hameruha02
ጦቢያ :
ewnt nw
2026-10-14 17:18:04
1
fozyhussen.yesf
Fozyhussen Yesf :
እሕሕሕሕሕ😭😭😭😭 ❤️ሳ ወላሒ
2026-10-15 10:33:02
1
user660118061816
2007 gcgcgc :
ሀቅ ነው
2026-10-15 12:59:49
1
user7497399405602
sitrallah :
allhmdulilah taginagn
2026-10-15 13:29:40
1
seidibrahim515
Seid ibrahim :
ሀቅ፡ነው
2026-10-15 18:00:12
1
hulum.lebgonw.hul
የአላህባሪያነኝ :
ሣህወላ
2026-10-16 17:03:05
1
mehammed.ahmed
Rahmet Ahmed :
Alhamdulilah Allah bcha beqiye nw
2026-10-16 13:42:18
1
nejiwa253
🍫Nejat🧕🍫 :
አልሀምዱሊላህ አላህየ የማይጠቅመኝን ነገር ስለምታርቅልኝ
2026-10-15 12:58:56
3
To see more videos from user @ethio1998e, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About