@wedenewphone:

ቤተ ቅዱስ ዮሴፍ ፈላሲ⛪️✝️🙏
ቤተ ቅዱስ ዮሴፍ ፈላሲ⛪️✝️🙏
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 14 October 2026 06:17:34 GMT
52399
8666
1004
1390

Music

Download

Comments

s2035716798
ፍቅር ነዉ ጥላቴ ገዘብ ነዉ ኩራቴ።🥺✍️ :
ባሌ ሞተ ብኝ 🥺
2026-10-14 15:07:45
0
kelem765
Kelem765🍋🍋🍋 :
Esiki a gurub Adrian yikir Lamar bemarammm[Crying][Crying][Crying][Crying] ene abatachin hotibiye zewutor telot sadershi yasilekisenal
2026-10-15 18:47:50
0
selam1219212324
Sቾ👌 :
ገናሁን በራሴሂወት ተናደድኩ😡በማርያም ግሩፖ አስገቡኝ😢😢♥️🙏
2026-10-14 09:02:25
58
adsanguse
ቃል የመሬዋ :
አዳ እኔነኝ ወድሜ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-15 12:26:20
0
sghdhdgdhydhshdgd
ሳለ አብሳሪው⓳🙏✍️ :
እሷ እኔነኝ[Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-14 20:18:55
0
ysoo26
Ⓜ የ44ቷ 21 ✝️⛪️ :
አር እኔስ ከቱ ነኝ 🥺🥺🥺
2026-10-14 07:28:08
62
tade.barok
ኪዳነ ምህረት እናቴ :
ewunet new🥺🥺🥺
2026-10-14 21:20:14
0
mekdes.abrham88
Mekdes Abrham :
ewnet new wndma
2026-10-14 19:16:22
0
hnna99320mu
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው✝️💖 :
እኔ ከዘወትር እስከ ነብያት በግእዝ አጥንቼ ጨርሼ መሀልየ ሰሎሞን ላይ ነኝ መማር የምትፈልጉ እኅቶቼ ኑእንማር🥰
2026-10-14 15:13:03
28
habilfentaw
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :
እኔ ውዳሴ ማርያም እሮብ ደርሻለሁ መዝሙር ዳዊትን እኳ አብቤ አላቅም ለግዲህ አነባለሁ
2026-10-14 13:07:43
11
dhgg.fjgg
ማኢዶት ነኝ ቧለ ማህተቧ :
ያግዝሽ በሊኝ መልከኣ እየሱስ ደርሻለዉ በግዕዝ ነዉ ደሞ ኑ መማር ምፈልጉ በቃልና ግዕዝ ከነትርጉሙ ነዉ🙏🙏🙏🙏
2026-10-14 12:46:04
8
asfhfhffugfuhfhhfuif
Mነኝ ተስፈኛዋ :
እኔ ጨራሽ አላውቅም እሱ ይቅር ይበል 💔💔💔😭😭🙏🙏
2026-10-14 08:04:17
17
sesesese911
ሳራ የእናቶ ልጅ :
እስኩ ግሩብ አስገቡኝ ያላችሁ
2026-10-14 07:49:20
11
.2123074
አልፋ እና ኦሜጋ21⛪️⛪️⛪️ :
እረ አታስቀኝ 😂😂😂😂እኔ ነኝ አዷ😁😁😁
2026-10-14 06:41:25
27
talal_344s
➣🅐︎ተዋህዶ ነው ➣እምነቴ ♨️✝️ 🤲 :
ትክክል ወድሜዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማራያምን ሰወድህ ወድምነቴ ምናለ እዳተ አይነት ወጣት ቢበዛልን ኑርልን🤲🤲🤲❤️❤️❤️
2026-10-15 16:30:33
5
.my.you75
꧁ብ ሎ ክ ᬊል ♥️ቧ 𓅂꧂ 🐈🦋 :
እንደዛሬ ተሰምቶኝ አያቅም 😥😥😥ልቦናውን ይስጠን አሜን በሉ እስቲ 🙏
2026-10-14 09:19:33
8
mm204744
ልባም ሴት አድርገኝ💗 :
ማነዉ እንደኔ ታብታብ ቦታዉን የማያዉቀዉ😂ኑ ማህበር እንማር🥰
2026-10-14 13:05:32
6
adena1507
adena :
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ውዳሴዋን ሳልደግም አልውልም እናቴ የስደት ስቄ😢
2026-10-15 06:08:28
5
bala54354
Bነኝ የተዋሂዶ ልጅ💒💒🆎 :
ተጠቀሙበት 🥰
2026-10-14 07:38:51
8
habtamkasis
ኪዳነ-ምህረት -እናቴ ፲፮ ✨🔐 :
እውነት ነው እኔ ምንም አላቅም
2026-10-14 15:01:58
0
meseret2411
🤦Mነኝ🙊ዝምተኛዋ :
የኔ ነገር አበቃልኝ😭
2026-10-15 22:38:27
1
phonegkhkvr
ልቤ በእግዚሔሄር ፀና❤❤❤ :
ጉርብ አስገቡኝ🙏🙏
2026-10-15 10:05:10
0
fentanesheshetu0
እህተ :
ወድሜ እኔእፈልጋለሁ ተባበረኝ
2026-10-14 16:14:18
1
slam87049
🇭ነኝ እናቴን ናፈቂዋ❤❤ :
እፍፍፍ እኔሰ መገቢያ ሲአል ነዉ[Crying][Crying]
2026-10-14 19:33:15
0
user947836184153966
𝑀ቾ🎼✝️የገብርኤል🖇️ልጂ ✍🏿🇪🇹🥀♥️ :
እስኪ ጉርፕ አስገቡኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-14 12:49:56
1
To see more videos from user @wedenewphone, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About