@.unheard.cries: #የዶ/ር ወንደሰን አሰፋ ሕይወት በአደጋ ላይ ይገኛል ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከተዛወሩ በኋላ፣ ለሳምንታት በዞን 6 በብቸኝነት እስር ሥር በኢሰብዓዊ ሁኔታዎች ውስጥ ይገኛሉ። የታሰሩበት ቦታ በአይጦችና በተለያዩ ነፍሳት የተሞላ፣ እጅግ ጠባብና ከባድ የንጽህና ችግር ያለበት ነው። ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን በደልና ግፍ በመቃወም የወገናቸው ድምፅ በመሆናቸው ብቻ ለእስርና ለእንግልት ተዳርገዋል። የደም ግፊትና ከባድ የአስም ሕመም ያለባቸው ዶ/ር ወንደሰን የጤና ሁኔታ እየተባባሰ ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸው እንዳይጠይቋቸውም ገደብ ተጥሎባቸዋል። አሁን በደረሰን አሳሳቢ መረጃ መሠረት ማረሚያ ቤቱ እንዲያስተካክልለት ቢጠይቁም መልስ ማግኘት ባለመቻሉ የተነሳ የሚወስደውን መድሐኒት ለማቋረጥ ምግብ ላለመብላት የወሰኑ መሆኑን ቀጣይ በሕይወታቸዉ ላይ ለሚመጣው አደጋ ማረሚያ ቤቱ እና የፍትህ ተቋማት ኃላፊነቱን የሚወስዱ መሆኑን ህዝብ እና የሰብአዊ ተቋማት እንዲያውቁልኝ በማለት አሳውቋል። ዶ/ር ወንደሰን#አምሃራ💚💛❤አምሐራ @ጠቢባን አምሐራ 🥷⛪️ @Voice of Amhara
ትንሿ ዘረ አሳምነው አምሐራ.9💚💛❤️⛪🥷
Region: LB
Wednesday 14 October 2026 07:27:35 GMT
Music
Download
Comments
F የአባቷ ንስር ✍️👑🦅የፋኖወች እህት :
ኡፍፍፍፍ ስቃይ ብቻ አላህ ይድረስለት
2026-10-14 07:47:07
0
Y :
😭😭😭😭
2026-10-14 14:19:39
0
Emebet Ashagre :
🖤😪🖤
2026-10-14 09:47:06
0
የመርሳዋ 🥰🥰🥰 :
2026-10-14 08:46:38
0
biftuu 43024&🔴🟢🔴💪💪☝️ :
2026-10-14 18:18:27
0
አንድ አማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
2026-10-14 10:09:39
0
🤍🇨🇬🇪🇷🇰🇼جنت احمد :
🤲🤲🤲
2026-10-14 13:31:17
0
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው :
😭😭😭
2026-10-14 11:42:34
0
Sara (አማራ 🇨🇬) :
😥😥😥
2026-10-14 09:30:35
0
@ከንኝ የወለጋዋ ቀበጥ :
😳😳😳😳
2026-10-14 16:26:29
0
To see more videos from user @.unheard.cries, please go to the Tikwm
homepage.