@apostoliclight: “ቤቱን አትተዉ፤ እርስ በርሳችሁም ተበረታቱ።” ዕብራውያን 10፥25 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መስቀል_ኃይልነ#ማርያም #viral

Apostolic Dr
Apostolic Dr
Open In TikTok:
Region: ZM
Wednesday 14 October 2026 08:25:32 GMT
93866
16167
124
1163

Music

Download

Comments

hiwot5584
ማራናታ :
አባ ግን ምድነው የሚሉን ቤታችን ማታ ማታ አንፀልይ ማለትነው
2026-10-14 11:26:48
12
user17749251172417
𝑦𝑜𝑠𝑒𝑓 𝑔𝑒𝑡𝑛𝑒𝑡 :
እኔ ሹፊርነኝ በሄድኩበት ሁሉ አስፓልት ላይ ነው የምጸልየው ምን ላድርግ
2026-10-14 17:09:57
11
cordia047
CORDIA FURNITURE :
ማቲዮስ ወንጌል ላይ እልፍኝህን ዘግተህ ፀልይ ይላል እና እሱስ እንዴት ይታያል
2026-10-14 14:39:54
9
temukiru12
Temu kiru :
Egzihaber Yimesgen
2026-10-15 07:43:25
1
novel.keloza
Novel keloza :
ቤቴ ለምሰራው ስራ የማይመች ከሆነስ?
2026-10-14 11:22:37
3
user2669587196568
ነቢያት የሥላሤ አገልጋይ :
ሥደት ያለነውሥ ቤቴክርሥቲያን የለ አባታችን
2026-10-14 12:08:29
3
user2601275308541
𝙼𝚊𝚢𝚔𝚊 𝚁𝚊𝚢𝚊💘 :
ኣሜን 🙏🙏
2026-10-14 09:18:34
4
user2354817879723
fifi :
የትም ሆነን ብንፀልይ ፈጣሪ ይሰማል
2026-10-14 17:58:12
5
kira..zd..16
Kira. Zd. 16 :
2026-10-14 11:42:01
2
enguye39
enguday alemu :
የኔ አባት
2026-10-15 03:46:00
1
user676745parkjimin
@tina የjimin👸❤ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏
2026-10-15 03:59:17
1
tadu.alex2
Tadu Alex :
🥰
2026-10-14 11:55:04
1
merina568
Rigat Love❤️ :
sedet yaln eshi yet ntsli
2026-10-14 18:24:59
1
abeabe12211
Abebe 1221 (HDC) :
ይቺን ትምህርት ከመጸሐፍ ጋር አጣቅሳቹህ ብታሳዩን
2026-10-15 04:09:10
1
.mastefasilawit11
ወይዘሮ አስካሉ :
ሰውቤትየምንሰረውስ
2026-10-14 13:07:16
2
user361054181805
ህልመኛዋ 🇸🇦🍫 :
አሜን
2026-10-14 15:41:53
1
zahr_076
💔💔💔🖤🖤🤦🤦ሁሉም ለበጎ ነው :
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-14 18:26:21
1
faaammml24
faaammml24 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-14 13:48:22
0
19.mylife
Kaል&BeስRaት💚💛❤️💯 MOም :
በዚህ ፊዲዮ ብዙ ሰዎች ግራ ተጋብተዋል ምንም እንኳ የተናገሩት ግራ ባያጋባም ግን ቪዲዮ ቆርጣችሁ ስትፖስቱ ልክ እንደኔ እውቀት የሌለው ሰው ግራ ስለሚጋባ በደንብ የሚያስረዳ ቢሆን ጥሩ ነው ለኔ በጣም ግልፅ ነው ነው ንግግራቸው ግን ኮመንት አይቸ ነው እንደዚህ ያልኩት
2026-10-14 15:49:55
2
birte_tebeb
Brtyeሽፎን&ጥበብ ❤16❤ጎንደር :
እኔ ሉሌም ከቤት ነው ሌሊት ተነስቼ መዝሙረ ዳዊት ምደግም እና ተሳስቻለሁ ማለት ነው
2026-10-14 16:48:03
1
apostoliclight
Apostolic Dr :
አረጋዉያንን, በፅኑ የታመሙም, ቤተክርስቲያን የሌለበት ቦታ ሚኖሩ ባሉበት ይፀልያሉ እሱን አላሉም ለሚችሉት ነዉ መልዕክቱ!
2026-10-14 13:10:18
1
mekidi.kojo
꧁ ልጃ መቅዲ ★ የራያዋ❤ :
2026-10-15 11:21:27
1
tefera1921272829
Tefera :
አባ ባለፈው የብልጣብልጦች ፆለት ብለው በተናገሩት ተሰምቶኛል። ያቅሜን የመፀለይ ሞራሌ እራሱ ወርዷል። እግዚያብሔርን ልክ እንደሰው የሚሸወድና የሚሸውድ ያስመስለዋል። ለሁሉም ነገር እሱ ያውቃል።
2026-10-15 11:02:58
0
selam.kebede33
Selam Kebede :
ታድያ እንተወው ስራ እንገባለን?
2026-10-15 11:32:27
0
apostoliclight
Apostolic Dr :
“ቤቱን አትተዉ፤ እርስ በርሳችሁም ተበረታቱ።” — ዕብራውያን 10፥25
2026-10-14 08:26:30
0
To see more videos from user @apostoliclight, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About