@engiabdi: ይህ እንባ በአዘርባጃን ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትማሩም የተባሉ የታዳጊ ሴቶች እንባ ነው! በአለማችን አይን አፍጥጦ የወጣው የበደል ጥግ የሚመጡ ውጤቶችን አስፈሪ የሚያደርግ ነው። አዲሱ ትውልድ በሰላም ፤ በነፃነት እና በሙሉ ትኩረት ትምህርቱን እንዳይማር የተለያዩ በደሎች እየደረሱበት ነው። ከበደሎች ሁሉ ከፍተኛው በደል በደል ደግሞ ይህ «ከትምህርት እና ከሀይማኖትህ አንዱን ምረጥ!» የሚሉት ጨዋታ ነው። አዘርባጃን ሙስሊም በዝ ሐገር ብትሆንም Secular መንግስት ነው ያላት ... መንግስቶች Secular መሆናቸውን ለማሳየት ግን የሙስሊሞችን መብት መግፈፍ ለምን ምርጫቸው እንደሚሆን አይገባኝም። የመረረው ፤ ጥርሱን የነከሰ ፤ እልህ የያዘውን አዲስ ትውልድ እየፈጠራችሁ ከጥቂት አመታት በኋላ በሰላም ካስተኟችሁ እስኪ እናያለን!

abđij  Gaዛ 🇵🇸  💔📿
abđij Gaዛ 🇵🇸 💔📿
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 08:37:21 GMT
2808
386
7
102

Music

Download

Comments

smartahmed959
Ahmedmuhe :
yarb
2026-10-15 21:10:52
0
fao.n
OFA :
የሙስሊም ሃገር አይደ እዴ
2026-10-14 11:47:08
0
sofiya49203
sofiya4920 :
ፍትህ
2026-10-14 15:17:10
0
genius.man962
Genius man :
ጨቋኝ ከሌለ ኢስላም ከፍ አይልም
2026-10-14 10:16:02
0
user99081617231991
amina aseni :
🤲🤲🤲🤲
2026-10-14 12:55:02
0
kakkatie290
1998 :
🥰🥰🥰
2026-10-14 17:08:49
0
awel7975
𝖆𝖜𝖊𝖑 75𝖆𝖜𝖊𝖑 :
🥰🥰🥰
2026-10-15 13:23:09
0
To see more videos from user @engiabdi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About