@ahtie12: #እምዬ⛪ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም⛪⛪ፀንታ⛪ትኑር #tiktok #foryou

አብርሽ(Ab)
አብርሽ(Ab)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 11:26:08 GMT
91417
4038
282
2480

Music

Download

Comments

tsedi_misa
Nobody :
1000000% lik nachu..ere enkuan awerachubett please bedenb gfubet thanks
2026-10-15 08:07:24
1
user2440161918853
zemeikaelassefa :
በአደባባይ ከመናገር ውጪ መፍትሔ ስለሌለ ነው በግልፅ የተናገሩት ልንረዳይገባል ልክ ናቸው
2026-10-14 12:57:37
164
mekonnenabebe0
meko990 :
ኦርቶዶክስ ጉዱ ብዙ ነው
2026-10-15 04:16:14
38
get7427
get :
exactly
2026-10-16 10:02:52
0
user1812343652281
ephi :
የሽቀላ ስሞች ናቸው
2026-10-14 12:14:19
103
16willy
16+ :
በቃ ይሄ ሁሉ የመሪ ችግር ነው የሀይማኖት መሪዎቻችን ወደ ገንዘብ ነው ትኩረታቸው
2026-10-14 19:30:56
78
donatyearsema0621
Doyo ye Hawassaw :
Megabi Haymanot Tesfaye Mosisa [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-15 06:48:12
2
meche_meche2
መች መች :
እግዚአብሔር ያክብርልን።
2026-10-14 19:37:39
8
hany_nunu
Hany_Nunu :
ቃለ አዋዲ ቴለቪዥን ይከተላሉ ።ወንጌል ብቻ ይሰበካል ።
2026-10-15 05:41:11
15
wase.tadese8
Wase Tadese :
ሕዝቡ ን አድኑት እንዲ እውነቱን ነግራቹ
2026-10-14 19:23:34
29
biniyamgirma16
ቢኒያም (Biniyam ) :
እኔ በ ሁሉም ሀሳባችሁ እስማማለሁ አንድ ቦታ ላይ ግን ቅሬታ አልኝ ምን ካላችሁ አሁን ያሉት ሁሉም በሚባል ደረጃ ሰባኪያን ዘማሪያን ሰዓታትመቆም, ክዳን ማድረስ, ቅዳሴ ማስቀድስ ለነሱ የተከለከለ ይመስል ልክ እሄ ሁሉ ካለቅ ቡሃላ እንደ ትምርት ቤት አስተማሪ ከሆነ ቦታ ብቅ ስሉ ታገኛላችሁ እሄ ለምን ይሆናል?
2026-10-16 04:04:33
8
birhane3889
Birhane :
በረከት በእግር በመሄድ አይደለም ክርስቶስ እየሱስ አማላጅ መሆኑን በማመን ነው
2026-10-15 07:05:59
12
user2360872045599
ብሌን :
ቦታው ታምር የሚታይበት የመዳን ቦታ ነው ምንድነው የምትሉት
2026-10-15 14:40:40
6
betu43798
ፌብሮንያ የክርስቶስ ምርኮኛ :
ጌታ ቤቱን ያፀዳል🥰🥰🥰
2026-10-16 13:07:11
4
baseleal11
ቤዛ (መኖር በክርስቶስ ሒወት ነው :
በጣም ያሳዝናል ሕዝቡም ተአምር ፈላጊ ሆነ
2026-10-14 19:10:48
8
geneyalex7
Geney Alex :
አይ ወገኔ ምናለ ብናስተውል እነሱ እኮ የያዙት ንግድ ነው ስለዚህ እኛ እምነት ካለን እኮ በአጠገባችን ባለው ጸበል መዳን እንችላለን 🤔እግዚአብሔር ልቧና ይስጠን🙏🙏🙏💔😌
2026-10-15 11:07:28
13
finot.getnet
Finot Getnet :
እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔም ግራ ይገባኛል ስውሮ ማርያም ሰሚነሽ ማርያም ዘንዶ አስራ ማርያም በቅርብ የመጣ በማርያም ስም በተአምራት ስም ሚደረግ የአጋንት ስራ ነው
2026-10-15 05:47:58
7
m.a81903
¿¿¿¿¿¿¿ :
ንግድ ነው የተያዘው
2026-10-15 07:29:33
7
megabe.b
መምህር :
የሚያውቅ ያውቃታል
2026-10-14 15:21:37
5
elyakem16
ኤልያቄም :
ስውሯ ማርያም የጭንቄ ደራሽ አትንኩብን ያመኛል
2026-10-15 21:47:40
7
zinabreview
Zinab Review 🌎 :
ከስውሯ ፈጣሪ ይሰውረን
2026-10-15 02:04:06
5
elu1935
ሁሉ ለበጎ ነዉ :
ተመስገን ኢየሱስ ከዚህ ጉድ ስላወጣህኝ አመስገን
2026-10-15 06:34:01
4
abethiopaw24
♒️ Abrsh 24 ✝️ :
ቆይ ላመስግናቸው
2026-10-15 21:21:29
1
romebeautysalon
💞@e💞 :
በጣም ተአምር የሚታይበት ስፍራ ነው እናንተ አለማመን መብታቹ ነው
2026-10-16 07:26:09
1
neba212324
Neba :
እሽ መርጡ ለማርያም ስ የምትባል የለችም🙏🙏🙏
2026-10-15 05:36:51
2
To see more videos from user @ahtie12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About