@omu.yabsira:

omu yabsira
omu yabsira
Open In TikTok:
Region: BH
Wednesday 14 October 2026 12:06:08 GMT
42916
1540
118
101

Music

Download

Comments

asnakechalamneh
Asnakech Alamneh :
እናቴ እቤት ካለች አቤት ደስታ
2026-10-14 13:48:52
53
rzan.love3
R🔐❤️🫣 :
Miss you 🥹🥹
2026-10-14 18:02:10
0
mtkie.ababu
ከ አድማስ ባሻገር🌏🇦🇪🇷🇹🇷 :
ቤቱ ሲጨስ። ካላየሁእ ምናደድውስ ነገር ደግሞሎ ልክ እንዳባወራ ነው እናቴ ከመጣቴ በፊት ምግብ ደረሰ አልደረሰ እምት ሮጥ ቶሎ ጃልቀረበ ዑዑዑዑዒ
2026-10-14 15:34:06
11
user9437404741537
𝑧𝑢𝑧𝑢 ℎ𝑎𝑏𝑒𝑠ℎ𝑎𝑤𝑖𝑡🍫 :
በር ላይ ቁማ ነዉ እምጠብቀኝ ትንሽ ቆየት ካልኩ የኔ አለም እናቴ ምንም ባይኖረኝ ዱኒያ ላይ አንች ካለሽ ሙሉ ነኝ እማ የኔ ሁሉ ነገር ጓደኛዬ እህቴ እናቴ አባቴ ሁነሽ ያሳዴግሽኝ ጀግናዬ ሁሌም እወድሻለሁ እናቴ አላህ ነፍ አመት ከአፊያ ጋ ያኑርልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-14 17:55:56
8
fanaya.abdu
FANAYA Abdu :
ያን ግዜ እናቴ ነበረች 😭😭😭አሁን የለችም
2026-10-14 16:44:52
5
user82161297004998
ሶስና🇸🇦🇪🇹 :
ነበር ❤እማየ እያለች አሁን ግን የለችም ትታኝ ሄዳለች ምንም ሳላደርግላት ምነው አሁን ኑራልኝ ቢሁን እናቴ ኦፍፍፍፍ አሁን እኮ ደርሸላት ነበር እናቴ ኦፍፍፍ እናት የለለን ሁሌም እንደጨለም እንኑራለን 😭😭😭
2026-10-14 17:22:32
4
wofwa7
Wofwa :
እቤት ስደርስ እናቲቺን ከሊለቺ ከህቴጋር እንጣላለን ከዛ እህቴ እቤት ገብቲ ስራ ትስራለቺ እኔደሞ ቾክ ሰርቄ እቤቴ እሂድ ስለነበር አበሩጩላይ እየፃፍኩ እናቴ እስክመጣ እጠብቂለሁ እህቴ ምግብ በለተሺ ትጨዋቺለሺ ስትለኚ አልፈልግም እላታለሁ አረ ስንቱ ተወርቱ ያልቂል 🥺🥺🥺
2026-10-14 15:28:07
4
tblet186
ፍkር ነው መገደ💝❤ :
እኔ ደግሞ በግ ስጠብቅ ውሌ ወደማታ ዝናብ ጣለ ጧት ሲሄድ የወድሜን ፎጧ ነበር ለብሸ የሄድኩት ከዛም ዚናብ ሲጥል ፎጣውን እንዳይመታብኝ ብየ ጥቅልል አርቂ በቀሚሴ ውስጥ አርጊያት እቤት ከዛ ወድሜ አች ጂል እያለ ሊገለኝ😂
2026-10-14 14:42:32
2
user1565770772015
𝄞●───ጥቅሿ●ራያ🌾🧡❣️ :
ሲገባ እናቱ በፈገግታ ተቀበለቺዉ እኔግን የለኝም😭
2026-10-14 16:44:50
2
user8161108120366
ሉሉ ///////////////' :
ኡፍፍፍ እዚህ ውስጥ እኮ ያለ ደስታ
2026-10-14 15:18:32
4
user9433870702881
ያልተኖረ ልጅነት!!! :
ያ ነፃነት ያለበት ደስስስስ የሚል ጊዜ እንደዋዛ አለፈ ምነው ባላደኩ ነበር
2026-10-14 17:41:09
1
user4659001546538
user4659001546538 :
የት ሀገር ነው
2026-10-14 19:21:03
0
ayishaomer557
ከቅድሕላይ ሞትን ጨምርበት :
ዛሬበሕልሜዬየሑትን በቪድዬ ሳየዉሞትኩኝ በሳቅ
2026-10-14 14:53:22
1
user47486137250128
➻ የጎጃም ማር 🧡 🤲 📿 :
አይ ትዝታ ምናለ ምንም ሁነሽ በህይወት ብትኖርልኝ ንሮ😭😭😭
2026-10-14 20:04:34
0
lij.susu50
l͟i͟j͟ s͟u͟s͟u͟❤የባቦዋ💫 :
የኔወርቅ ልጀ ከትምህርት ቤት ሢገባ አይቸዉ ዛሬ አይ ሥደት የልጂናፍቆት ተጫወተብኝ😢
2026-10-14 20:27:33
0
eellaa31
zuzu🍫🧕💌 :
lamiin kafaany gin😭😭😭
2026-10-14 13:25:21
1
user93113612081518
ስአዲ ፀይሟ💍💋💘 :
አይይይ 😭😭❤❤❤
2026-10-14 13:23:11
1
user4900004111451
eyerusalem :
በጣም እናቴ እቤት ከሌለች አለቅስ ነበር አይ ትዝታ እኔ ግን ልጂ ወልጄ ጥያቸው ስደት መጣሁ ማን ይቀበላችሁ ይሆን ልጆቼ
2026-10-14 19:52:44
0
adis.adis7896
Adis Adis789 :
🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭ደጉ ዘመን እዴህ ነበር😭😭😭😭😭😭😭😭አሁን ጦርነት በታተነን
2026-10-14 20:28:36
0
h394456
ንሰሯ 🔥✅ :
ያ ጊዜ ቢመለሰና ዳግም ቢመታሰ አወይ ደሰታ😭
2026-10-14 20:14:12
0
zuzu2219
𝓮𝓵𝓱𝓪𝓶 💝🔐 :
አይይይይ ልጅነት 😭😭😭😭😭
2026-10-14 20:07:48
0
user12798780749810
ራቢቾ :
ኧረተው ትዝታየን ኣትቀስቅሱብኝ
2026-10-14 19:36:32
0
uvjknio0ik9
.1🖤 :
ደጉ ግዜ🥺🌸🙏
2026-10-14 16:19:03
3
fitsum.bekele52
Fitsum Bekele :
2026-10-14 18:55:45
0
pg_turbo
maryam :
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
2026-10-14 13:59:49
1
To see more videos from user @omu.yabsira, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About