@arifelife00: እናት መቸም አትቀየርም 👌🥺 ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው ❤

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 14 October 2026 12:07:58 GMT
249848
19281
942
2075

Music

Download

Comments

user8349605468172
sara38 :
እንዴት አስቻለው
2026-10-14 12:47:47
140
k.....a31
k.....a :
ሁላችንም የተክላይማኖትን ፎቶግራፍ ለ1ወር ፕሮፋይላችን እናድርግ ጀግና ነህ
2026-10-14 13:17:36
190
tanit2121
Tana/ጣና :
ከልቧ ምትፈልገን ምንም ብንሆን በቃ እናታችን ብቻ ናት 🙏🙏
2026-10-14 12:23:55
635
silo19790
Silo :
በዚ ሰው ላይ ላሰብኩትም ሆነ በአፌ ለተናገርኩ ሁሉ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ !!!!
2026-10-14 12:28:43
894
saragerma6
ሂወቴን እኔ ልኑር እናንተ አውሩ :
እንዴት አስቻለው አገር ውስጥ ሁኖ 20 አመት
2026-10-14 13:02:18
53
maryamawit331
Maryamawit :
ውይ አሳዘንከኝ ለካ ለካ ሰው ብዙ ነገር ችሎ ደስተኛ መስሎ ይታያል
2026-10-14 12:51:52
264
eilse.gondr
Eilse Gondr :
ጨካኝ የው ሳያያት እሰከዛሬ አረ ወዲያ😭😭😭😭😭😭
2026-10-14 14:41:38
6
tesfayekassa340
sachi :
ይቅር በለኝ እግረኛው
2026-10-14 12:43:09
67
yoseph.araya5
joseph A :
የጎንደር ማህበረሰብ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ የለውም አትውቀስ አዋቂና ስልጡን ሕዝብ ነው
2026-10-14 13:12:17
13
dmis74
demis belay :
ሁሉም ሰው ልቡ ውስጥ ብዙ ለሰው የማይነገር የተዳፈነ እሳት አለ ። ሂወት እንዲህ ናት ።ምስቅልቅል አለም።
2026-10-14 14:13:48
56
amhara1111111
Justice for Amhara :
ባይለየኝ እናት ስማ ታውጣ[Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-14 17:30:29
1
zecariyas.mulatu
zecarias mulatu zewde :
በምድር ላይ የጠፋ ነገር ቢኖር እናትን የሚገልፅ ቃል ነው ኡፍፍፍ እናቴ😭
2026-10-14 12:51:24
142
miki.miko54
miki :
ለካስ ሰው ብዙ በሆዱ አምቆ የያዘዉ ሀዘን አለዉ
2026-10-14 12:57:11
38
birukumer66
HiwiAdu :
ሁሎም ስው የየራሱ የማ ይድን ቁስል አለው ለምን እዳለቀስኩ እናትሁፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
2026-10-14 12:22:31
76
user7608509861716
ቲጂ :
የኔናት[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-14 17:47:27
0
user4767754181421
aleroei :
aye enate 😢
2026-10-14 15:53:55
0
tigstemola
tg :
siyasazn
2026-10-14 16:24:34
0
dagi.man9738
@Dagi Man :
yena enate[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-14 14:46:44
0
samuelteklay48
sami yehabesha kemis sira :
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን ለ 21 አመት የጠፋበትን ምክንያት ብሎ የገለፀው አሳመኝ አይደለም ቢሆንም እናት ልጅዋን በማግኘትዋ ደስ ብሎኛል
2026-10-14 12:27:01
75
user2810169102488
Hailemariam Shumet :
እጁን በእጁ የያዘችዋን አይታችኋታል😪😪
2026-10-14 14:58:37
8
mawuser9
ZA :
እኔ አዝኛለሁ ። በጣም ያሳዝናል ሰዉ ተሳቆ በመርዝ አፋችን የስንት ሰዉ አጥንት ሰባብረናል ። አሳቀናል ይህ ትምህርት ቢሆነን መልካም ነዉ ። አሁንም እንደሰዉ እኔ ፈጣሪም የሰብርናቸዉም ሰወች ይቅር ይበለን ። እንደ ሀገርም ለአካል ጉዳተኞች ሀላፊነት መዉሰድ ነበረበት። የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ።
2026-10-14 15:06:12
8
afomiyakidus
Afomiya$kidus❤️ :
የኔ እናት እንኮን እግዚአብሔር አገናችሁ 😭😭😭
2026-10-14 12:15:47
69
semegech5
@ተዋናይ :
አለቀስኩ እኮ
2026-10-14 12:39:46
35
rahel.admassu31
Roo12 :
እኔ ልብተክተክልሸ የኔ እናት🥰🥰
2026-10-14 12:49:48
35
alem09708
alem :
የኔ እስፍስፍ እናት ❤️❤️
2026-10-14 12:46:59
26
To see more videos from user @arifelife00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About