@kal83880: #Meme #MemeCut #CapCut #😒 #🤣🤣🤣

💫እርግቧ 🦅🤌
💫እርግቧ 🦅🤌
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 14 October 2026 12:09:59 GMT
170897
6424
1031
3995

Music

Download

Comments

seyf_adin09
Seyfe_adin09 :
እኔማ 5 አላቀምሳቸዉም ጥምድ አርገዉ ይዘዉኛል ዘመድ የተባለ ከእናቴ ዉጭ 5 አላቀምስም ጭራሽ ካላበደረን ብለዉ ሊሳደቡ አንድ ሰዉ አፉን ይከፈትማ ብያቸዉ ፀጥ ወታባቷ እያንዳንዷ ተከብረን እንኑረጅ ወገን መቼም ብታመም ዉሀም አያቀምሱኝ ቶሎ ላግባና ልዉለድጅ😁😁😁😁#
2026-10-14 15:06:37
210
lmlmlmlm461
መክሊት 16 :
ችግራችንን ማን ይወቅልን እኛ በጨለማ እየኖረ ለንሱግን ብረሀንን
2026-10-14 12:57:42
282
user9966226244829
Asiya :
ደሞኮ አልተመቸኝም ስላቸው አርፈሽ ስራ እዚህ ኑሮተወዶል የሚሉኝነገርስ☺️☺️
2026-10-14 13:24:42
41
.s71151
ብናኟ🥰🧕❤❤ :
እኔ 85 ሺ እየሠራሁ የምለብሰው
2026-10-14 16:46:05
16
burtukan.burtukan037
¤¤¤ :
የኔ😳😳😳
2026-10-14 15:27:58
50
user7918424425916
@ማሠብ ለሐያትዉ ###### :
እሚገርመዉ ባድ ጫማ ሑለት አመት ሠራሑ 😂😂😂😂
2026-10-14 15:15:55
55
r1082264
R ነኚ ወለየዋ❤❤❤ :
የኔም ይህነው😂😂😂😂
2026-10-14 13:21:05
23
marta.m9768
Medi M :
ewnet new
2026-10-17 10:58:18
0
gerume73
gerume yeባለወልድ ልጅ እንጨዋወት❤ :
የኛ የሁለታችን ለካ ሁሉንም ነዉ😂
2026-10-15 06:37:59
6
mer531871
ባይኖርህም ትኖራለህ ብኖርህም ትሞታለህ :
4ሺ ጫማ ዬለም አሁን 7 ሺ ነው😁😂
2026-10-15 15:07:15
4
hayatcofe2
hadiya :
ወላሂ የሰዎችን አንስቼ ነው ለጫማ ብር አላወጣም የእነሱን ስራ አደል ምስራበት 😂😂
2026-10-15 09:56:34
1
user20110811997900
M,ነኚ የM, ሸጋ እህት :
ሳህ ግን ምሁነን ነዉ እኔማ ጀል እዲሆን እሩዙጋ የበላሁት አለኚኚቱ😂🤣
2026-10-14 15:52:24
6
mamayee956
Mamayee :
የኔ👌👌👌 ግዙልኝ አትሉም እንዴ🙄🙄🙄🙄
2026-10-14 20:11:23
2
yemikinafaki4
እናት ለዘላለም ትኑር 🥰💪💋👸🙏 :
አረ ለካ እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበረ ሁሉም ነው😳
2026-10-14 14:13:50
9
hgfaiza
flower🌹 :
የኔማ ገዛችና ጌጡን አውልቃ ሰጠችኝ ለምን🤔
2026-10-16 07:44:19
0
sddddddsdsd
ፀደዋ🦋ነኝ💫weloyewa💫 :
ልሞትነዉ መሰል ሰዉ አስጠላኝ ከምር የራሳቸዉን ችግርጂ እኛን እሚቸግረን አይመስላቸዉም ኢሞ አጥፍቸ ያለዉ ሰላም ብቸኝነት😥😭
2026-10-15 09:57:47
0
haymi2886
Haymi 12 :
የኔን 😂
2026-10-17 14:57:01
0
slamalen36
SOLEYANA Badawacho :
yachi enenegni and Anderson bageri naw🤣🤣😊
2026-10-15 12:18:29
0
halema.saeed
ኡም ኢዳል :
ወላሂ እህቶቸ አትሞኙ ለራሳችሁ ኑሩ የፈለጋችሁትን ልበሱ ምግብም ብሉ ከራስ በላይ ሠማይ ነው
2026-10-14 19:23:07
5
lj............f
🦅 fafi🧕Ⓐ🖤💔 :
እኔ ያንቺን እጥፍ ይከፈለኛል ግን ጫማየ 😁😁
2026-10-14 18:41:49
2
dfhhhh76
አሜ💖💖 :
😂😂
2026-10-14 20:26:59
1
user1907026256668
Tig የአርሴምዬ ልጅ :
maryamn ayaskm yemr ekonew😁😁😁
2026-10-14 19:53:14
1
user165481772
ያከሪም እናት እና አባቴን በጀነት አኑርልኝ🤲 :
እኔማ መተኮስነው የቀረኝ[Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-15 16:33:56
0
tg.tg339
TG 🧿🔐369🔐 :
50ሽ በኢትዬ ምነላት ታዲያ😂
2026-10-14 20:51:07
3
walywa12
H Nai Sedatiwa :
ክክክ እውነት ብለሻል ቅመምዬ የስዴተኛ ሂወት ይቺናት
2026-10-14 19:31:02
1
To see more videos from user @kal83880, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About