@hahujobs: በዚህ ሳምንት ለመምህራን የወጡ አዳዲስ የስራ እድሎች! 🚨 Addis Global Academy በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች መምህራንን እየፈለገ ነው! 1️⃣ IT Teacher (Primary and High School) በIT፣ Computer Science ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የትምህርት ዲግሪ እና ከ1–5 ዓመት የማስተማር ልምድ ያላቸውን መምህራን ይፈልጋል። የትምህርት ዘርፍ፡ IT, Computer Science ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ልምድ፡ 1–5 ዓመት ብዛት፡ 1 የመጨረሻ ቀን፡ October 20, 2026 2️⃣ Mathematics Teacher (Primary and High School) በMathematics፣ Mathematics Education ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ዲግሪ እና 5 ዓመት የማስተማር ልምድ ያላቸው መምህራን ማመልከት ይችላሉ። የትምህርት ዘርፍ፡ Mathematics, Mathematics Education ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ልምድ፡ 5 ዓመት ብዛት፡ 1 የመጨረሻ ቀን፡ October 18, 2026 3️⃣ Geography Teacher (High School) በGeography፣ Geography Education፣ Education (Geography) ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ዲግሪ እና ተዛማጅ የማስተማር ልምድ ያላቸው መምህራን ይፈለጋሉ። የትምህርት ዘርፍ፡ Geography ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ልምድ፡ 5 ዓመት ብዛት፡ 1 የመጨረሻ ቀን፡ October 18, 2026 4️⃣ Biology Teacher (High School) Addis Global Academy በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን Biology መምህራን ይፈልጋል። የትምህርት ዘርፍ፡ Biology ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ልምድ፡ 5 ዓመት ብዛት፡ 1 የመጨረሻ ቀን፡ October 20, 2026 📍 የስራ ቦታ፡ Addis Ababa ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መስፈርቶች የምታሟሉ ከሆነ፣ ሲቪዎን (CV) እና አስፈላጊ የትምህርት ሰነዶችን በመያዝ በAddis Global Academy አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። 📌 አድራሻ፡ ከYerer General Hospital ፊት ለፊት ወይም ከGoro Police Station ፊት ለፊት 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ +251901333335 / +251118685788 / +251118685789 💼 የስራ ፍለጋዎን ዘመናዊ ያድርጉ! ዝርዝር መረጃዎችንና ሌሎች የስራ እድሎችን በHaHuJobs ያግኙ! በቴሌግራም፡ https://t.me/hahujobs የቴሌግራም ቦት፡ 🤖 @hahujobs_bot በድረ-ገፃችን፡ https://hahu.jobs/ ስልክ ቁጥራችን፡ 0988007773 / 0988007775 HaHuJobs - ለሀገር ልጅ በሀገር ልጅ! 🇪🇹 #HaHuJobs #VacancyWednesday #JobAlert #JobVacancy #EthiopiaJobs #AddisAbabaJobs #TeachingJobs

HaHuJobs
HaHuJobs
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 12:24:56 GMT
25228
1472
75
69

Music

Download

Comments

user2337055996124
light :
በሚልየን አልሰራም
2026-10-24 03:56:59
3
binyame.musa1988
B & E :
i am ict techer 6 experience
2026-11-07 21:19:14
0
fikaman0
fikadu :
salary
2026-11-08 10:29:32
0
lijadis1234
ልጅአዲስ :
በነፃ አልሰራም
2026-10-23 07:49:18
1
biruk.habte5
biruk Habte :
i am 10years expreiance by mathematics
2026-10-25 03:19:56
0
user6393237297543
👍🤔 :
G/scince chem,negn
2026-11-08 06:52:57
0
haymanotbundaso
Tame+Haymi=የአብፀጋ❤❤❤ :
I am chemistry teacher 5 year experience
2026-11-06 18:03:32
0
textrover2
Lij Asnex07 funny 🏹 :
አማርኛ የሁለት ዓመት የስራ ልምድ አለኝ
2026-11-04 17:44:21
0
gebregetu09
gebregetu686 :
የት ቦታ ነው ጎንደር ዩኒበርስቲ የተመረቀ በIct 3.9 ያለው መምህር አለ
2026-11-06 17:36:14
0
user1134061914351
Hayat365 :
Geography teacher
2026-11-08 00:18:49
0
elda7838132
ምልክቴ ነሽ ድንግል ለሕይወቴ :
የስራ ልምድ ካለኝ እስከዛሬ እቀመጥ ነበር
2026-11-04 13:49:43
0
tilksewbirhan
Tilksew Birhan :
I have 4 years experiance in computer science
2026-10-14 12:29:35
2
76886633love
Aman :
e learning
2026-11-06 18:32:21
0
king43432112
ሰው የሌለበት አገር ናፋቂ :
yet new
2026-11-04 12:10:04
0
henokeco0
eco :
economics
2026-11-05 04:02:08
0
badhaasaaf
Badhaasaa :
4 Year of Experiance IT Teacher
2026-10-14 12:36:27
1
neoneodebate1
Philosophical views :
Histoy and Citizenship ?
2026-10-18 02:37:59
0
76886633love
Aman :
remot please
2026-11-06 18:32:12
0
user272727teketel
@@@ all ai :
physics ትፈልጋላችሁ ድግረ ነኝ አስረ አመት ልምድ አለኝ ደሞዝ ግን 40000 ከሆነ እንመጣለን
2026-11-02 12:55:50
0
alemtsehaygebre79
Alemtsehay Gebre :
bota
2026-11-08 07:24:07
0
takele.milkano
Takele Milkano :
Biology high school 16 years experiences
2026-11-03 10:55:48
0
user5847741194900
@tu :
sport scince alhu
2026-11-03 02:28:16
0
ananaya630
Ararsa :
ሲወል ነው ተጠንቀቁ በጣም ክፍ ናቸው
2026-11-02 19:54:52
0
cr7281275
CR7 :
I have 5 years experience in mathematics degree
2026-11-02 14:41:00
0
kokob_star03
kokob :
IT
2026-11-07 04:05:39
0
To see more videos from user @hahujobs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About