@leonoir8: ለምን ይመስላችኋል #Ethiopia #EthiopianTikTok #HabeshaTikTok #EthiopiaNews #Leonoir8

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Wednesday 14 October 2026 13:00:21 GMT
9131
1791
113
453

Music

Download

Comments

zi_gen_z
the-benevolent :
it's the man but the SYSTEM
2026-10-14 14:02:10
1
mahme213
Mahme :
ለራሳችን ያለን "ንቀት"
2026-10-14 13:17:50
33
fuadmehamed475
Aj phantom :
Simple it's the system
2026-10-14 13:43:55
0
abdilo60
ABDILO :
ችግሩ የሚጀምረው ከአስተዳደጋችን ነው ለራሳችን ለአካባቢያችን እንዲሁም ለሀገራችን ያለን ክብር ከቃላት የዘለለ አይደለም ተግባር ላይ ሃሞተ ቢስ ነን አብዛኞቻችን ይብዛም ይነስም ለዚህ አስተዋፅኦ አድርገናል ።
2026-10-14 14:45:54
7
kikiyyil
Kidist Yilma :
ymeslegnal ka hig gar yzamedal mikinayatum endaminaskemitachaw mesifertoch naw yhe melat society yemikenawenawn naw mitegebraw kitat way mot alew bibal ayedargew. 🥰🥰
2026-10-14 14:02:26
1
.12.30.23
ⓃⒺⓥⒺⓡ ⓖⓘⓥ ⓤⓟ➛🌍🦋🦋 :
በርታ ወንድማችን🙏
2026-10-14 13:03:32
12
almaz.desale
𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎 𝑡𝑘𝑑𝑒𝑚 :
ይመስለኛል እኛ ሀገር ጥብቅ ህግ የለም
2026-10-14 13:08:55
19
mente1448
Empty :
lk neh wendme ymechh gn
2026-10-14 13:16:17
3
rodas0280
Rodas 🥰ሮዳስ :
bro baxam naw mitmchay
2026-10-14 13:10:47
1
goldcoffeethiopia
ANTENEH MOTBAYNOR :
ሲስተም እና የህግ የበላይነት
2026-10-14 13:32:06
3
jerry.anjelo
Lucy 😇 ስለሆነው ሁሉ ተመስገን :
ሀገርን ያለመውደድ ለሀገሩ ክብር አለመስጠት😔
2026-10-14 14:27:32
1
me_key76
Me-key :
1) ለራስ ፣ለማኅበረሰብ እንዲሁም ለሀገር ካለ የወረደ ክብር 2) የማን አለብኝነት እና ግዴለሽነት ስሜት 3) የእኔነት ስሜት ማጣት ይመስለኛል በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት በዚህ አስተሳሰብ ውስጥ ተዘፍቀናል። የህግ ጉዳይ እና አፈጻጸም እንዳለ ሆኖ።
2026-10-14 13:53:37
2
adewa.18883
KING ሀበሻ👑💖 :
የህግ ተፈፃሚነት ማነስ እና ህጉን በአግባቡ የመተግበር ችግር
2026-10-14 14:57:59
1
www.so160
Sol :
ህጉ እኛም ጋር አለ እኮ ....ትርፍ መኪና ለይ ተጭነን ትራፊክ እንዳይከሰው ምናስመልጠው እኛው ምንነጫነጨውም እኛው ህግ የለም ብለን
2026-10-14 13:24:21
4
bini50317
bini :
nqet new
2026-10-14 13:07:00
1
alazar19961
AL Azar :
ሕገ መንግስት አለ ሕግ አስከባሪም አለ ልዩነቱ የሕግ ለሃብታም መቀለጃ ለድሃ ማስፈራሪያና መጨቆኛ ስለሆነ ነዉ በምሳሌ ልንገርህ "አንድ ሀብታም በመሃል መንገድ ስልክ እያወራ መኪና ቢያሽከረክርና ትራፊክ ይዞት ለምን እያሽከረከርክ ስልክ ታወሪለህ ካለዉ የአንተን 2k ቅጣት ፈርቼ የሚሊየን ቢዝነስ ስልክ ላላወራ ነዉ እንደ? እንደፈለግህ መቅጫ ፃፍ ይለዋል፣ በተቃራኒዉ ደሃዉ የሚፈስበትን ጣራ ለማስጠገን ወይም አንድ ቆርቆሮ ለማስቀየር አምስትና ከዚያ በላይ ሕግ አካላት እየተቀያየሩ ይመጡበታል በአጭሩ ሕግ ጠፍቶ ሳይሆን በደሃዉ ላይ እንጂ በሃብታም ላይ ሀይል የለዉም
2026-10-14 13:54:59
2
daniscotttttt
Đãñĩ Scott 🐺 :
አየህ እኛ ሀገር ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል እየተባለ ያደገን ማህበረሰብ ለምን እንደዚ አረክ ብትለው እገሌስ ብሎ እራሱን ከ ሌላው ጋ ነው ሚያነፃፆረው አየህ የኛ ህዝብ ትንሽ አስቸጋሪ ነው ስለዚ ህዝባችንም ትንሽ እርማት ያስፈልገዋል I think my generation ይሄንን ይለውጠዋል ብዬ አስባለሁ 🤝
2026-10-14 13:16:58
2
soliethiopia612
lôlĩťâ :
System ነው። እኔ በየትኛውም ጥፋት ህዝብን ተጠያቂ የሚድረግ አባዜ አልቀበለውም የትኛውም ግለሰብ ጥፋት ስለሚያጠፋ ነው ህግ እና መንግስት ያስፈለገው ህግ አስፈፃሚ እያለ እንዴት ህዝብ ወይም ግለሰብ ይወቀሳል? ብዙ ጊዜ የመንግስት ደጋፊዎች ህዝብ ሊያግዘው ይገባል የሚል መከራከሪያ አላቸው ግን የአቅም ማነስ እንዳልሆነ የሚያስተውቀው መንግስት በስልጣኑ ሲመጣበት አፋጣኝ እርምጃው እና ውጤቱ ይታያል
2026-10-14 14:25:15
1
mezzzz1223
me :
ሲሪየስ የሆነ ህግን የሚያስፈፅም የለም ሐብት"ገንዘብ" ያለው ሰው ህግ አስከባሪው ይፈራዋል ለቅንትብጣቢዋ ብሎ ባጠቃላይ በጣም ጥብቅ የሆነ ስርአት የሚያስከብር ሲስተም የለም።
2026-10-14 14:14:30
1
abaynesh.sime
Abaynesh sime :
እራሳችንን ሰለምንንቅ ይመሰለኛል ባለቤቲን ካልናቂለሀገሩክብረሰለሌለን?
2026-10-14 13:23:40
1
emebetayeleabe
emebetayeleayel :
ሀገሪቷላይ የህግየበላይነትስለሌ ለ
2026-10-14 13:11:19
1
999999999alhew
እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ :
ኢትዮ ህግ ታወጣለች መጀመረያ ህጎን እራስዋ ትጥስ አለች ታክስሲ ትርፍ መጫን አይችልም የከተማ ባስ ትርፍ ይጭናል
2026-10-14 13:53:45
1
pam31736
pam :
ያወቀ ስለሚመስለው
2026-10-14 13:10:48
1
mente1448
Empty :
good
2026-10-14 13:16:27
1
yoni791072
yoni ፩፪ baby :
በርታ ወንድማችን
2026-10-14 13:10:01
1
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About