@iinfiniteeauraa:

♾️
♾️
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 14 October 2026 13:50:47 GMT
760
112
1
2

Music

Download

Comments

xoimiu
m :
me because ur not about to have that same access again
2026-10-14 14:39:40
1
To see more videos from user @iinfiniteeauraa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#CapCut #ተክሊልጋብቻ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fyp 🍂ገባሬ መንክራት ኮከብ ብሩኅ   ✨🌹 🍂አባታቸው ስምዖን  እናታቸው አቅሌያስ ይባላሉ ::  ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል :: አንድ ቀን አቅለያስ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከስዕለ ስላሴ ስር ወድቃ ስትማጸን “ንስኢ ወልደ ዘይትሌአል ቀርኑ አምኑኀ ሰማይ “ ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪ ተቀበዪ የሚል ድምጽ ሰማች :: በዚህም መሰረት አባታችን መጋቢት 29 ቀን ተጸንሰው ታህሳስ 29 ቀን ተወለዱ ::  🍂አይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ብለው ተነስተው “ ስብሐት ለአብ  ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስቅዱስ ዘአውጻእከኒ እምጽልመት ውስተ ብርሐን “ ብለው በማመስገናቸውና ኋላም ምድራዊ መብል እና መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላእክትን ይመስላሉ ።  🍂ሶስት አመት ሲሆናቸው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወስዶ ከበሩ አኖራቸው :: አበመኔቱም አባ ዘመደ ብርሐን ምልክት ተነግሮት ቢሄድ  ሆነ አግኝተዋቸዋል :: አበመኔቱም አሳድጎ አስተምሮ ከመአርገ ምንኩስና አድርሰዋቸዋል። 🍂በገድለህ  በትሩፋትህ ከሞት ነፍስ ከርደተ ገሀነም የሚድኑ ብዙ አሉና ከሰው ተለይተህ ወደ ጫካ ግባ :: ኑሮህም ከስልሳ አናብስትና ከስልሳ አናብርት ጋር ይሁን አለው :: ጌታዬ ምን ተመግበው ይኖራሉ አሉት ? “  ።” የረገጥከውን ትቢያ ልሰው ያ ምግብ ሆኗቸው ይኖራሉ :: ብሏቸው ውሳጤ ገዳም ገብተው  ከአናብስትና ከአናብርት ጋር ይኖሩ ጀመሩ :: ዳንኤል ከአናብስት ጉድጉዋድ በተጣለ ጊዜ አናብስቱ እንደ ድመት ከእግሩ በታች ሆነው እንደተገኙ  አባታችን የረገጡትን ትቢያ እየላሱ እየታዘዙዋቸው ይኖሩ ነበር  🍂 ከዚህ ቡሐላ ሁር ምድረ ኢትዮጵያ “ ወበህየኒ ሐልውከ ነፍሳተ ወታወጽኦሙ” ወደ ኢትዮጵያ ሂድ አላቸው :: ቅዱስ ገብርኤል በሰረገላ ነፍስ ጭኖ  አድርሷቸዋል :: ዳግመኛም ወደ  (ደብረቅዱስ ) ወስዷቸው ከዚያ ሆነው በንጹሀ ልቦና የኢትዮጵያን ሕዝብ ሐጢያት ከባህሩ ውስጥ ራሳቸውን ዘቅዝቀው ለ 100 አመት ይጽልዩ ነበር ::  40 ቀን ሲሆናቸው መልአኩ መጥቶ   “ ብሎሀል አላቸው :: እሳቸው ግን መላ ኢትዮጵያን ካልማረልኝ ከአልወጣምብለው100 አመት በባህሩ ውስጥ በጭንቅላታቸው ተዘቅዝቀው ሲጸልዩ ኖረዋል :: ከ 100 አመት ቡሐላ ጌታ “ተንስእ_ወጻእ_መሀርኩ_ለከ_ኵሎ_ኢትዮጵያ  ምሬ ልሀለው ውጣ ብሏቸው ወጥተዋል ::  🍂ከዚህ ቡሐላ  ወርደው ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ሆነው 7አመት እንደ ትክል አምድ ሆነው አይናቸውን ሳይከድኑ 7 አመት ሙሉ አይናቸውን ሳይከድኑ ቆመው ጸልየዋል :: ሰይጣን ግን ለምቀኝነት አያርፍምና ቁራ መስሎ መጥቶ አይናቸውን አንቁሮ አሳወራቸው :: 2 ሱባኤ ሲፈጽሙ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል መጥተው እፍፍ ብለው አድነዋቸዋል ::  🍂 ለ100 ዓመት ሕዝበ ኢትዮጵያን ማርልኝ ብለው በዝቋላ ተራራ በሚገኘው ሐይቅ ተዘቅዝቀው ለምነው የምሕረት ቃልኪዳንን የተቀበሉበት እንዲሁም  🍂እረፍታቸው መጋቢት 5 ቀን ነው ይህ ደግሞ በታላቁ ዓብይ ጾም ወቅት ነው ፍትሐ ነገስት አንቀጽ 15 ላይ በዓብይ ጾም በዓል ማክበር ይከለክላል። የጽሞና የጸሎት ወቅት ነውና ከበሮ አይመታም እልልታና ጭብጨባ የለም ፍጹም ሀዘን እንጂ ስለዚህም ወደ  ቀን ተዛውሮ እንዲከበር  ተወስኗል።  በቅዱስ አባታችን  በ   አማላጅነት  ይማረን በረከታቸውም  ከእኛ ጋር ለዘለዓለሙ ይሁን አሜን፡፡   🙏🏾 ✨ 🙏🏾

About